cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን‼ ❤የእመ ብርሃን ልጅ🤗

Больше
Рекламные посты
22 853
Подписчики
+324 часа
-407 дней
-10730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ጋሜል_ዘ_ኦርቶዶክስ_ልደታ_ለማርያም.mp35.95 MB
7👍 2🙏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
" ራስህን ከቤተክርስቲያን ፈፅሞ አትለይ፤ ቤተክርስቲያን ተስፋህ ናት፤ ቤተክርስቲያን ደኅንነትህ ናት፤ ቤተክርስቲያን መጠጊያህ ናት።"       ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ " ወደ ተቀደሰ ተራራዬ አመጣቸዋለሁ፥ በጸሎቴም ቤት ደስ አሰኛቸዋለሁ፤ ቤቴ ለአሕዛብ ሁሉ የሚሆን የጸሎት ቤት ይባላልና..."       ኢሳ. ፶፮፥፯ /56፥7/ ቤተክርስቲያን ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት የጸሎት ቤት ነው። በእዚያም እርሱ አለና።
Показать все...
41🙏 8👍 1🕊 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንዲህ ካለ ልጅሽ!... ቅድስት ሆይ ለምኝልን። 5500 ዘመን በግብርናተ ዲያብሎስ የነበረ አዳምን ነጻ ካደረገ ልጅሽ፥ ይቅር ይለን ዘንድ ከወደደ ልጅሽ፥ በከበረ ደሙ ፈሳሽነት በዓለመ ሥጋ በዓለመ ነፍስ ያሉ ወገኖቹን ካዳነ ልጅሽ፥ ራሱን የተወደደ መሥዋዕት አድርጎ ካቀረበ ልጅሽ፥ በጥበቡ ባደረገው ሥጋዌ እግረ ልቦናችንን ወደ ሕገ ወንጌል ጎዳና ካቀናልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። 🌹እናቴ እመቤቴ ሆይ በክርስቲያን ሃይማኖት አጽኝኝ ክርስቲያን አድርጊኝ ልጅሽም ባባቱ ምስጋና በመጣ ጊዜ ክርስቲያን ሁኜ ልገኝ🙏♥
Показать все...
🙏 34👍 6 3🥰 2
🌷መልክአ ቅድስት ልደታ📗 እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔ ኃጢዓተኛ ልጅሽን ወለተ ሥላሴን ለመንግሥተ ሰማያት እንድታበቂኝ በዚህ ዓለምም ከክፉ ነገር ኹሉ እንድትሰውሪኝ ዕለተ ልደትሽ ተስፋና አለኝታ አድርጌ እማፀንሻለሁና በፊት በኋላዬ ከእኔ ሳትለዪ ጠብቂኝ ዛሬም ነገም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን።🤲
Показать все...
1.52 MB
11🙏 10
Audio from "እግዚኦ አምላኪየ ብከ ተወከልኩ"
Показать все...
AUD-20240707-WA0009.mp310.13 MB
7🙏 7👍 3
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
36🙏 12👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከዋሸህ አትማል አንዱ ኃጢዓት ይበቃሃል። ⛪ደህና እደሩ🙏🌱
Показать все...
51🙏 17👍 6🥰 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
⛪ልደታ ማርያም እናቴ ልደትሽ ልደታችን ነው ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን ከኃጢዓት በቀር የልባችንን መሻት ፈፅሚልን በያለንበት አንቺ ጠብቂን አሜን🙏💜
Показать все...
42🙏 29👍 2👏 2
ነገ ሐምሌ 1 እናታችን እመቤታችን  ቅድስት ልደታ ለማርያም ናት። ወቶ ከመቅረት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን።🙏❤
Показать все...
24🙏 9🥰 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.