cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Hintset

Hintset is set up to have a contribution to the building-up process of the Ethiopian Evangelical Church, focusing on Biblical and Ethical values. Get hundreds of resources on hintset.org FB: fb.com/hintset YT: youtube.com/hintsetube @ContactHintsetBot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 261
المشتركون
+724 ساعات
+257 أيام
+12530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#የአጋር መልእክት፦ ኢትሮንሶች ነን ያማክሩን! መጽሐፍዎ ደህንነቱ ተጠብቆ በመላ ኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ወጪ በዲጂታል አማራጭ ተደራሽ እንዲሆን የሚያስችል 'ኢትሮንሰ' የተሰኘን የሞባይል መተግበሪያን ይዘንልዎት መጥተናል። መተግበሪያው በተለይ በወንጌላውያን ጻሕፍት የተጻፉ መጻሕፍትን አና ሌሎች የኅትመት ውጤቶች በኤሌክትሮኒክ (ኢቡክ)ና በድምጽ በማዘጋጀት፣ በተመጣጣኝ ክፍያ ለአንባቢያን ተደራሽ እንዲሆን ያስችላል። ለተጨማሪ መረጃ ኢሜይል: [email protected] ሞባይል: +251911002561 ዌብሳይት: www.ethrons.com
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
በቀጣዩ ሐምሌ ወር ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ በአሳየኸኝ ለገሠ የተጻፈው “የመጻተኛው ስልክ” የተሰኘው መጽሐፍ ይሆናል። በመሆኑም፣ ሐምሌ 7 ቀን፥ 2016 ዓ.ም. ሣር ቤት በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST)፣ በ9 ሰዓት በሚካሄደው መርሐ ግብር ላይ እንዲገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ
إظهار الكل...
👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ በሚካሄደው የሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ የሰኔ ወር የመጽሐፍ ግምገማ መርሐ ግብር ላይ እንዲገኙ እየጋበዝን፣ ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ በጥላዬ ታደሰ አስፋው (ዶ/ር) የተጻፈው፣ “ጥላዬን ቀደምኩት” የተሰኘው መጽሐፍ ይሆናል። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ Join on Facebook: https://www.facebook.com/events/1179487310136592/
إظهار الكل...
👍 9
ነገ በሚካሄደው የሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ የሰኔ ወር የመጽሐፍ ግምገማ መርሐ ግብር ላይ እንዲገኙ እየጋበዝን፣ ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ በጥላዬ ታደሰ አስፋው (ዶ/ር) የተጻፈው፣ “ጥላዬን ቀደምኩት” የተሰኘው መጽሐፍ ይሆናል። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ Join on Facebook: https://www.facebook.com/events/1179487310136592/
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ የሰኔ ወር የመጽሐፍ ግምገማ መርሐ ግብር፣ ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ በጥላዬ ታደሰ አስፋው (ዶ/ር) የተጻፈው፣ “ጥላዬን ቀደምኩት” የተሰኘው መጽሐፍ ይሆናል። የቻላችሁ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ Join on Facebook: https://www.facebook.com/events/1179487310136592/
إظهار الكل...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በወርኀዊው መጽሐፍ ግምገማ መርሓ ግብር፣ የፊታችን እሑድ ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ በአማረ ፈቃደ ታቦር የተጻፈው፣ "እምነት፥ ተስፋ፥ ፍቅር" የተሰኘው መጽሐፍ ይሆናል። በዕለቱ ተገኝተው የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
إظهار الكل...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በወርኀዊው መጽሐፍ ግምገማ መርሓ ግብር፣ ግንቦት 4 ቀን፥ 2016 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ በአማረ ፈቃደ ታቦር የተጻፈው፣ "እምነት፥ ተስፋ፥ ፍቅር" የተሰኘው መጽሐፍ ይሆናል። በዕለቱ ተገኝተው የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube  ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
إظهار الكل...
👍 5
“የአማርኛ አጻጻፍ መሠረታውያን” የተሰኘ የአንድ ቀን ሥልጠና፣ ለጸሓፍት እና ፍላጎቱ ላላቸው ተሳታፊዎች ተሰጠ። https://hintset.org/news/basic-amharic/
إظهار الكل...
መሠረታዊ የአማርኛ አጻጻፍ ሥልጠና ተሰጠ — Hintset | Hintset

“የአማርኛ አጻጻፍ መሠረታውያን” የተሰኘ የአንድ ቀን ሥልጠና፣ ለጸሓፍት እና ፍላጎቱ ላላቸው ተሳታፊዎች ተሰጠ። በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ አዘጋጅነት የተዘጋጀው ሥልጠና፣ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን፥ 2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት ተካሂዷል።

👍 14👏 2
“የአማርኛ አጻጻፍ መሠረታውያን” የተሰኘ የአንድ ቀን ሥልጠና፣ ለጸሓፍት እና ፍላጎቱ ላላቸው ተሳታፊዎች ተሰጠ። በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ አዘጋጅነት የተዘጋጀው ሥልጠና፣ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን፥ 2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት ተካሂዷል። --  በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset  ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset  ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube   ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org https://hintset.org/news/basic-amharic/
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Photo unavailableShow in Telegram
#የአጋር_መልእክት 📣ቀኑ እየደረሰ ነው! ተመዝግበዋል? 📣 🔸የፊታችን ሚያዚያ 23፣24 እና 25 🔸ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ 🔸በአዲስ አበባ ምሥራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ልባችንን በተስፋ ኀይል ልናቀጣጥል እና ከመለኮታዊው ቃል ጋር ያለንን ግንኙነት ለማጠናክር ታላቅ ትምህርታዊ ድግስ ተሰናድቷል። በእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ነጋችንን ለማየትና ለማቀድ ወደምንታጠቅበት ወደዚህ ታላቅ ጕባዔ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል። ይደውሉ፣ ይመዝገቡ:- 0912296536/ 0116670057/ 0983115932 https://forms.gle/EcKX9FqsswNDJtst8 #elpis #elpisforafrica #tothenations #africa #gospel #christian #news #hope
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.