ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

አህሉል ዊርዲ

አህሉል ዊርዲ

الذهاب إلى القناة على Telegram

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] 🔰የተውሒድ ደርስ 🔰የተዝኪያ ደርስ 🔰የሲራ ደርስ 🔰የሉጋ ፋኢዳ T.me/Ustaz_ebin_Selman Comment👉 https://t.me/Tafach_Tarikoch

إظهار المزيد
7 918
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-2030 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+32
في 1 قنوات
سبتمبر '26
+99
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+110
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+110
في 4 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+121
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '26
+109
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+83
في 5 قنوات
Get PRO
مارس '26
+95
في 4 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+117
في 5 قنوات
Get PRO
يناير '26
+77
في 5 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+136
في 9 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+118
في 11 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+225
في 10 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+103
في 4 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+76
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+73
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+99
في 6 قنوات
Get PRO
مايو '25
+104
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+105
في 4 قنوات
Get PRO
مارس '25
+166
في 7 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+149
في 6 قنوات
Get PRO
يناير '25
+224
في 7 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+205
في 5 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+155
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+162
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+182
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+162
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+94
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+155
في 6 قنوات
Get PRO
مايو '24
+215
في 8 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+168
في 7 قنوات
Get PRO
مارس '24
+194
في 4 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+161
في 5 قنوات
Get PRO
يناير '24
+119
في 7 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+62
في 5 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+72
في 11 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+52
في 6 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+73
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+23
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+34
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+19
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+51
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+52
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+34
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+28
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+1 234
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+898
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+538
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+456
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+93
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+235
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+508
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+1 493
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+870
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+1 381
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+2 314
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+2 289
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+6 198
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+1 394
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+3 239
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+685
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+437
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
10 أكتوبر+1
09 أكتوبر0
08 أكتوبر+8
07 أكتوبر+3
06 أكتوبر+4
05 أكتوبر+6
04 أكتوبر+2
03 أكتوبر+2
02 أكتوبر+3
01 أكتوبر+3
منشورات القناة
🌸 የሰኞ ዊርድ ደላኢሉል ኸይራት حزب يوم الإثنين ❤️☑️

2
🦋✨ይድረስ ለልብህ✨🦋 ✍️በረካ ማለት ብዙ ነገር መኖር ማለት አይደለም ይልቅስ ያለው ነገር ጥሩ ተፅዕኖ ማሳደሩ ነው። ሰው ሰፊ ጊዜ ሊኖረው ይችላል ግና ለራሱ የሚሆን ጊዜ ሊያጣ ይችላል። በቂ ገንዘብ ሊኖረው ይችላል ግና የባለጸግነት ስሜት ላይሰማው ይችላል። ብዙ ነገሮች ሊከቡት ይችላሉ ሆኖም ልቡ የሚጎድለውን ነገር በማሰብ ብቻ ተጠምዶ ይቆያል። ምክንያቱም በረካ በነገሮች ብዛት ብቻ አይደለም ይልቅስ አላህ በነገሩ ውስጥ በረካን በማኖሩ ባለቤቱ የሚጠቀምበት እና ሌሎችም የሚጠቀሙበት መሆኑ ላይ ነው። አምላክ እንዲህ ይላል: 🦋✨﴿وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَىٰ آمَنُوا وَاتَّقَوْا لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَاتٍ مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ﴾ «የከተሞቹም ሕዝቦች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ ከሰማይና ከምድር በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር» ሀቂቃው በረካ በነገር ላይ ከመጨመር የሰፋ ነው። አላህ በውስጡ የሚያስቀምጠው መልካም ነገር ነው።ተፅዕኖው ይሰፋል..ጥቅሙ ያምራል..ባለቤቱንም ከብዛት ጋር ምንም ግንኙነት በሌለው መንገድ ይበቃዋል። ለዚህም ነው በረካ በአንዲት ሰዓት ውስጥ ልትኖር የምትችለው በዚያች በቀናት ውስጥ ያልሰራሀውን ነገር ትሰራለህ። አነስ ባለ ገንዘብ ውስጥም ሊኖር ይችላል..በዚ ከሱ የሚበልጠውን ገንዘብ የሚተካ በቂነትና ጥቅም ይኖረዋል። እጅግ ረጅም ባልሆነ ዕድሜም ውስጥ ሊኖር ይችላል..ግና ከሱ መለየት በኋላ ለባለቤቱ በሚጠቅሙ ነገሮች የተሞላ ይሆናል። ስለዚህ ሁልጊዜ በህይወትህ ውስጥ ስላደገው ነገር ብቻ አትመልከት..ይልቅስ አላህ ውስጡ ያስቀመጠውን መልካም ነገር ላይ ተመልከት። እያንዳንዱ ጭማሪ በረካ አይደለም እንዲሁም እያንዳንዱ ማነስ እጦት አይደለም። ሩህህ በበረካ ሀያት ትለመልምና የዚያ አነስተኛው የብዙ ጥቅም ባለቤት ይሆናል ብዙውም የብዙ መልካም ነገር ባለቤት ይሆናል🩵
237
3
☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
237
4
☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
234
5
📗የተከበረው ቁርኣን 29ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ ሀያ ሰባተኛው ጁዝ (27)
236
6
የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf
137
7
የደላኢሉል ኸይራት ኺትማ.pdf
316
8
🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር
240
9
🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር
237
10
☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
145
11
☀️ أذكار اصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
139
12
📗የተከበረው ቁርኣን 29ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ ሀያ ስድተኛው ጁዝ (26)
386
13
የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf
168
14
🗓የእሁድ ቀን የደላኢሉል ኸይራት ዊርድ የመክፈቻ ዱዓ…🤲 የእሁድ ዊርድ…📿 ከደላኢሉል ኸይራት ቡኋላ የሚቀራ ዱዓ…🤲 #አህሉል_ዊርዲ…💚 https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
416
15
✅የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና የልማት ድርጅት አባላት በዳሩል ሂጅረተይን ውስጥ ምን ምን ይሰራሉ? 🔥የአህለ ሱና ወልጀመዐ መንሀጅ የተገነዘበ ትውልድ ማፍራት፤ የተረዳውን ማጎልበት እና ማብዛት(ያልተረዳውን በሂክማ አስረድቶ ማምጣት ወንድማማችነትን ማጠንከር የዒልም ባለቤቶች ህልውና ማስጠበቅ(ከዒልምና ከበረካቸው ለመጠቀም) 🌟በሳምንት አንድ ቀን የኦንላይን ሙዛከራ/የመማማር ፕሮግራም በየግሩፓቸው በቮይስ ቻት አማካኝነት ይቀርባል ✅ፕሮግራሙ የሚቀርበው እዛው በሃያ አባላት አማካኝነት ነው ይህን ፕሮግራም ለማቅረብ አባላት ኪታቦችን ማየት፣ ዓሊሞችን መጠየቅ፣መፅሀፍ ማንበብ ላይ ይሰራሉ! ✨ቀኑም ሰኞ ከ3:00-4፡30 በኦንላይን ቮይስ ቻት ይሆናል። ፕሮግራሞቹም:- ➡️ቲላዋ(መክፈቻ)=5ደቂቃ ➡️ሲራ/ሸማኢል=30 ደቂቃ ➡️መድህ 10 ደቂቃ ➡️ለዲን የኻደሙ እና የሀገራችን ዑለሞች እንወቅ=30ደቂቃ (አንድ ዓሊም አንድ ወር ማለትም አራት ሳምንት ይዘከራሉ ስራዎቻቸው  መድሆቻቸውን ይታወሳሉ) ➡️ ሹራ:-የቀጣይ  ሳምንት ስራ ምደባ ፣ዚያራ ከነበረ የዚያራ ሪፖርት ይቀርባል ፣ የቀን ዊርድ መጠየቅ=15 ደቂቃ ❄️በአጠቃላይ የቮይስ ቻት ፕሮግራሙ  ለአንድ ሰዓት ተኩል ይሆናል ✨ ዑለማ ዚያራ ፕሮግራም ✨ በወር የያሲን እና የቁርኣን ኺትማ የእለት ተእለት የቁርዓን እና የሰለዋት ዊርድ ኺትማ እና ማስታወስ ስራ 🔥አባላት አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑ ዑለማዎችን ዚያራ ያደርጋሉ ቢያንስ ሲገቡ እንዳያስቸግሩ (እዳያስጨንቁ ) ትንንሽ ብሮች ሼር አድርገው ይገባሉ )ትንሽ ብሮች የተፈለገው ሰው በገንዘብ ምክንያት እዳይሸሽብን እና እንዳይሰላችብን ነው፡፡ ይህ ዚያራ ሲያድግ አንድ ዓሊም የአንድ ግሩፕ ሀላፍትና ይሆናሉ ከአህለል ኸይሮች ጋር በመሆኖን የነሱን ፣የልጆቻቸውን የዱንያ ሀላፍትና መውሰድ ይሆናል ✨ ፕሮግራም ወጥቶ መድረሳዎች፣ሀሪማዎች ይጎበኛሉ (ለዲን የሚከፈለው ዋጋ ለመረዳት) ፕሮግራም ወጥቶ የቀብር፣የእስር ቤት፣የሆስፒታሎች ፣አህለል ኸይር ማእከላት ዚያራ ይደረጋል(ለተፈኩር እና ቀልቦቻቸውን ለመጠበቅ) 🔥በወር አንድ ቀን የቁርኣን እና የያሲን ፕሮግራም አዲስ አበባ እና ለሎሚ ሜዳ ቅርብ የሆኑ በአካል ሩቅ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑትን ደግሞ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የላይቭ ፕሮግራም ማሳተፍ ✅ለበለጠ መረጃ:- Contact us @Khamoshiaa @Alishq_Alsufiy ➡️ቻናሉን ለመቀላቀል👇 https://t.me/DarulHijreteinMembers
393
16
✅የዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምህርት እና የልማት ድርጅት አባላት በዳሩል ሂጅረተይን ውስጥ ምን ምን ይሰራሉ? 🔥የአህለ ሱና ወልጀመዐ መንሀጅ የተገነዘበ ትውልድ ማፍራት፤ የተረዳውን ማጎልበት እና ማብዛት(ያልተረዳውን በሂክማ አስረድቶ ማምጣት ወንድማማችነትን ማጠንከር የዒልም ባለቤቶች ህልውና ማስጠበቅ(ከዒልምና ከበረካቸው ለመጠቀም) 🌟በሳምንት አንድ ቀን የኦንላይን ሙዛከራ/የመማማር ፕሮግራም በየግሩፓቸው በቮይስ ቻት አማካኝነት ይቀርባል ✅ፕሮግራሙ የሚቀርበው እዛው በሃያ አባላት አማካኝነት ነው ይህን ፕሮግራም ለማቅረብ አባላት ኪታቦችን ማየት፣ ዓሊሞችን መጠየቅ፣መፅሀፍ ማንበብ ላይ ይሰራሉ! ✨ቀኑም ሰኞ ከ3:00-4፡30 በኦንላይን ቮይስ ቻት ይሆናል። ፕሮግራሞቹም:- ➡️ቲላዋ(መክፈቻ)=5ደቂቃ ➡️ሲራ/ሸማኢል=30 ደቂቃ ➡️መድህ 10 ደቂቃ ➡️ለዲን የኻደሙ እና የሀገራችን ዑለሞች እንወቅ=30ደቂቃ (አንድ ዓሊም አንድ ወር ማለትም አራት ሳምንት ይዘከራሉ ስራዎቻቸው  መድሆቻቸውን ይታወሳሉ) ➡️ ሹራ:-የቀጣይ  ሳምንት ስራ ምደባ ፣ዚያራ ከነበረ የዚያራ ሪፖርት ይቀርባል ፣ የቀን ዊርድ መጠየቅ=15 ደቂቃ ❄️በአጠቃላይ የቮይስ ቻት ፕሮግራሙ  ለአንድ ሰዓት ተኩል ይሆናል ✨ ዑለማ ዚያራ ፕሮግራም ✨ በወር የያሲን እና የቁርኣን ኺትማ የእለት ተእለት የቁርዓን እና የሰለዋት ዊርድ ኺትማ እና ማስታወስ ስራ 🔥አባላት አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑ ዑለማዎችን ዚያራ ያደርጋሉ ቢያንስ ሲገቡ እንዳያስቸግሩ (እዳያስጨንቁ ) ትንንሽ ብሮች ሼር አድርገው ይገባሉ )ትንሽ ብሮች የተፈለገው ሰው በገንዘብ ምክንያት እዳይሸሽብን እና እንዳይሰላችብን ነው፡፡ ይህ ዚያራ ሲያድግ አንድ ዓሊም የአንድ ግሩፕ ሀላፍትና ይሆናሉ ከአህለል ኸይሮች ጋር በመሆኖን የነሱን ፣የልጆቻቸውን የዱንያ ሀላፍትና መውሰድ ይሆናል ✨ ፕሮግራም ወጥቶ መድረሳዎች፣ሀሪማዎች ይጎበኛሉ (ለዲን የሚከፈለው ዋጋ ለመረዳት) ፕሮግራም ወጥቶ የቀብር፣የእስር ቤት፣የሆስፒታሎች ፣አህለል ኸይር ማእከላት ዚያራ ይደረጋል(ለተፈኩር እና ቀልቦቻቸውን ለመጠበቅ) 🔥በወር አንድ ቀን የቁርኣን እና የያሲን ፕሮግራም አዲስ አበባ እና ለሎሚ ሜዳ ቅርብ የሆኑ በአካል ሩቅ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የሆኑትን ደግሞ በቴሌግራም እና በቲክቶክ የላይቭ ፕሮግራም ማሳተፍ ✅ለበለጠ መረጃ:- Contact us @Khamoshiaa @Alishq_Alsufiy ➡️ቻናሉን ለመቀላቀል👇 https://t.me/+uVUFiO4WXTsxYjhk
108
17
🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር
301
18
🌗 أذكار المساء 🌓 የማታ አዝካር
289
19
🦋✨ተስፋ አለ… የአንድ እናት ያልተዘመረላት ድካም ሁልጊዜ ጥዋት ብን ብላ ትነሣለች.. የቤቱን ሥራ ጨርሳ ከልጇ ጎን በመሆን ትምህርቱን ታግዘዋለች። የልጇ ደረጃ አነስተኛ ስለነበር በእያንዳንዱ ጥያ
🦋✨ተስፋ አለ… የአንድ እናት ያልተዘመረላት ድካም ሁልጊዜ ጥዋት ብን ብላ ትነሣለች.. የቤቱን ሥራ ጨርሳ ከልጇ ጎን በመሆን ትምህርቱን ታግዘዋለች። የልጇ ደረጃ አነስተኛ ስለነበር በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ሲሳሳት ማብራሪያውን ከ1_10* ትደግምለታለች። ሌሊት እየገፋ ሲሄድ እርሷም ከድካም የተነሣ ብቻዋን አልጋዋ ላይ ሆና ታለቅሳለች፦ "ጌትዬ! የምችለውን ሁሉ አድርጌአለሁ ለምን ውጤቱን ማየት አቃተኝ?" ትላለች። አንድ ቀን ግን ልጁ ከፈተና ሲመለስ አዘኖ እንዲህ አላት፦ "እኔ እንደ ጓደኞቼ ብልህ አይደለሁም ምንም ያህል ባጠና ከንቱ ነው" ይህች ቃል ከማንኛውም ውጤት በላይ ልቧን ሰበረችው። ሆኖም አጠገቡ ተቀምጣ እጁን በመያዝ እንዲህ አለችው፦ "አንተ አልተሸነፍክም ገና እየተማርክ ነው። አብረን እንቀጥላለን" ቀናት ነጎዱ… ውጤቱ መጀመሪያ ላይ ባያምርም እናትየው ተስፋ አልቆረችም። በመጨረሻም የዓመቱ ውጤት ሲወጣ፣ የክፍሉ አንደኛ ባይሆንም በከፍተኛ ሁኔታ መሻሻል አሳይቷል። ልጁ በደስታ እየሮጠ መጥቶ፦ "እማዬ! ተሳካልኝ! አየሽው አይደል?" አላት። በዚያን ጊዜ እናትየው በደስታ እንባ ታጠበች ምክንያቱም ያለፈችባቸው አስቸጋሪ ሌሊቶች እና የድካም ቀናት ሁሉ ከንቱ እንዳልነበሩ ተረዳች። 🌿 ለእያንዳንዱ የምትደክሚ፣ የምታስተምሪና ዱዐ የምታደርጊ እናት፦ ፍሬውን ለማየት አትቸኩይ ልጅሽ አሁን ላይ ከፍተኛ ውጤት ባያመጣም ጥረሽ ያሳደግሽው ሁልጊዜ ይታወሳል። የእናትነት ድካም መቼም ከንቱ አይቀርም። አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በቁርኣን እንዲህ ይላል፦ ﴿وَأَنَّ سَعْيَهُ سَوْفَ يُرَىٰ﴾ «የሰው ልጅም ጥረቱ ወደፊት የሚታይ መሆኑን (ይወቁ)» (ሱረቱ አን-ነጅም፣ 40) 🩵ጌትዬ.. የተርቢያቸውን ጥረት ሰብርና ተድህያ ለከፈሉት ሁሉ በበጎ መልስላቸው🤲
583
20
☀️ أذكار الصباح ☀️ የጥዋት አዝካር
185