ABRET PRO
الذهاب إلى القناة على Telegram
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው @Abretpro
إظهار المزيد4 469
المشتركون
+624 ساعات
+237 أيام
+5330 أيام
أرشيف المشاركات
4 469
የጌቶ ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን ሻንዳ በተባለ ቦታ እጅግ ሸሪዓ አጥብቀው ዒባዳቸውን አጥብቀው ይዘው ተቀምጠው ነበር ይላሉ... በጣም ተቂይ አላህን የሚፈሩ ሰው ነበሩ:: አንድ ፉቀራ የሚመስል ከየት እንደመጣ የማይታወቅ ሰው መጥቶ ገባ::
ይህ ሰው ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን እያታለሉህ ነው... ሸሪዐ እንዳልሆነ እየመሩህ ነው... ተዋቸው አትከተላቸው ብሎ ሰበከ:: ከየት እንደመጣ እንኳን የማያውቀው ጃሂል ሰው ስለነገረው ብቻ ለሰላት እሳቸው ጋር መግባት ትቶ እንዲሁ ባከነ::
ከሠይዲ አባ ራሙዝ (ቀ.ሢ) ወአዝ የተወሰደ
4 469
ምንም እንኳ በእምነት የምንለያይባቸው አንዳንድ ነጥቦች ቢኖሩም እንደ ህዝብ ፣ እንደ ሙስሊም ኡማም አለም ከኢራኖች እጅግ ብዙ ብዙ መማር ይኖርበታል::
(ረሒመሁላህ)
4 469
የሀገራችን ሀቂቃ መሻኢኾች ቁርአንን ሆነው ተገኙ... ሁለመናቸው ወደ እስልምና ተጣሪ ዳእዋ ሆነ:: ያያቸው ሁሉ በንፁሁ ፍቅራቸው ወድቆ ተማረከ... መንገዳቸውንም ወደደ:: ትክክለኛ ሙስሊም ሆነው ተገኙ... ብዙሀኑም ሰለመላቸው::
4 469
አፈር ኸሚሱ:- ሰሉ ዐለ ነቢ ﷺ
አላሁመ ሶሊ ወባሪክ
ዓላ ሠይዲና ወመውላና ሙሐመድ
ሢሩ መያዲኒ አንዋሪ ላሁቲላህ
ወቀባሢ ተጀሊያቲ ሐድረቲላህ
ወመሻሪቁ አንዋሪ ቁሉቢ አሕባቢላህ
ወዐላ አሊሂ ወሳሕቢሂ ወሠለም
4 469
የሰው ልጅ ሀሳቡ ምኞቱ ብዙ ነው... ይመጣል የተባለው ዘመን የሚመጣ አይመስለውም... ልጅ የሆነ እንደሆነ አድጌ ፂም አበቅላለው ብሎ አይልም... ደርሼ ትልቅ ሰው(ሽማግሌ) እሆናለሁ ብሎ አይልም... ነገር ግን ሁሉም ወዲያውኑ መጥተው ይደርሳሉ::
ከሰው ልጅ ብዙ የኖረው 1000 አመት ነው... አንድ ሁለት ሰዎች ከዛ የጨመሩ አሉ:: ሺ አመት የቆየውም ቢሆን ጨርሶ ሄዷል... ሰው የሆነ እንደሆነ እንደ እንጨት ቆሞ የሚቀር(የሚኖር) ነገር የለም:: እድሜው ትንሽ ነው... የሰራበት የሆነ እንደሆነ ብዙ ነው... ካልሰራበት ግን ትንሽ ነው::
ከ ሠይዲ አባ ራሙዝ ወአዝ የተወሰደ
4 469
اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر، اللهُ أَكْبَر
لَا إِلَهَ إِلَّا الله
وَاللهُ أَكْبَر اللهُ أَكْبَر وَلِلّٰهِ الْحَمْد
اللهُ أَكْبَر كْبِيرا ،
وَالْحَمْدُ لِلّٰهِ كَثِيرا وَسُبْحَانَ اللهِ بُكْرَة وَأَصِيلا
لَا إِلَهَ إِلَّا اللّٰه وَلَا تَعْبُدُ إِلَّا إِيَّاهُ مُخْلِصِيْنَ لَهُ الدِّينَ وَلَوْ كرِهَ الْكَافِرُونَ
لَا إِلَهَ إِلَّا الله وَحْدَه صَدَقَ وَعْدَه وَنَصَرَ عَبْدَه وَأَعَزَّ جُنْدَه وَهَزَمَ الْأَحْزَابَ وَحْدَه
لَا إِلَه إِلَّا الله وَاللهُ أُكْبَر، اللَهُ أَكْبَر وَلِلِّهِ الْحَمُد
4 469
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁዑን
ሀያታቸውን ሙሉ በሸኾቹ መንገድ የኖሩ ፣ በሠይዲ ውዴታ እጅግ የዋለሉ ፣ ለዱኒያ ብልጭልጭ ቅንጣት ያልጏጉ ታላቅ ሙሪድ (ጋሽ አብደላ) በድንገት አመለጡን::
አላህ በወደዷቸው ፣ እድሜያቸውን ሙሉ በተከተሏቸው ሸይኾቻቸው ጥላ ስር ከነብያችንﷺ ጋር ያጎራብትልን:: ለወዳጅ ቤተሰብ ሁሉ ሶብሩን ይስጥልን🤲
4 469
የቀድሞው የጠሮ መስጂድ ኢማም ሀጅ አብድልከሪም ሐፊዘሁላህ የዒድ ተክቢራ አዲስ አበባ እስታዲዯም
https://youtu.be/-TpZD-RGwCw?si=HsJFQemkrn1sgIuc
4 469
+2
ከየትኛውም የአለም ጥግ ይምጣ ፣ ሀብታም ይሁን ድሀ ፣ አረብ ይሁን አጀም ልዩነት የለም:: VIP ፕሮቶኮል የለም:: ሚሊዮኖች እንደ አንድ ኡማ ለሀጅ ይሰበሰባሉ::
ዒድ ሙባረክ 💚
4 469
💚🔥መገርገቢያ || ዒዘተ አልኢስላም
ሠላም ዐለይኩም ዒዘተ አልኢስላም ²
አባ ራሙዜ ሙንተሐአልመራም
የወጣት ሙሪዶች ሺሊላ መሽረብ
https://youtu.be/9X7f2W8tbQE?si=rRhaWvgBS8L5jMYF
4 469
ትውስ ሲለኝ ሁሉ የሚነደኝ : ውስጤን እንደ እሳት የሚፈጀኝ : እጅግ የሚቆጨኝ በሠይዲ... ዒልማቸው ወደር በሌለው ፣ ዊላያቸው እንደ ፀሀይ ፍንትው ብሎ በታይው ታላቅ ሸይኽ ዘመን ደርሼ መጠቀም ያለብኝን ያህል ሳልጠቀም ሰዉም በሚገባ ሳይጠቀምባቸው ያመለጡን ነገር ነው::
4 469
የሀገራችን ሰው እንደሆነ በትንሽ ነገር ይሸነገላል:: አሁን በአንዳንድ ሀገር ያሉ ሙእተዚላዎች ሀገራችን ቢገቡ ብዙዎቹ እንደ ሸህ ይሆኑ ነበር:: ብዙው ሰው ፋይዳ ቢስ ይሆን ነበር:: ተውሒዱን ጠብቆ መቆም ያቅተው ነበር:: ሸሪአውንም ችሎ ጠብቆ መቆም ያቅተው ነበር::
ከሠይዲ አባራሙዝ ወአዝ የተወሰደ
4 469
ኸሚስ 💚🔥 | ራምሳ እስከነ ፅሁፉ | ደዌ
እጅግ ውብ የሆነ የራምሳ ቅጂ እስከነ ፅሁፉ በሸይኽ አሊ ሰማን
بسم الله الرحمن الرحيم ٢
اللهم صل على زين الوجود
&
صلى الله على محمد
صلى الله عليه وسلم
https://youtu.be/Q3FDcGbrQEE?si=woZSnrkH5mJWWVLl
4 469
+2
በጀማ ንጉስ(ሠይድ ሙሐመድ ሻፊ) እና በሠይድ አባ ሙሐመድ(ጌታው ሠይድ) ዘመን ሰው ተቀላቅሎ አብሮ ይኖር ነበር:: ይሄ የኔ ነው ያ ያንተ ነው የሚባል ነገር አልነበረም:: ሠይድ ጀማሉል ዐንይ ይህን ከለከሉ...ዘመኑ እንደበፊት አይደለም:: አሁን አኺር ዘማን ነው አሉ:: እያንዳንዱ ሀቅ ሀቁን ይጠብቅ... አንዱ የሌላውን ሀቅ ይጠብቅ አሉ:: አንዳድን ነገር ሊያወሩትም ያሳዝናል::
| ከሠይዲ አባራሙዝ ወአዝ የተወሰደ |
4 469
ባለፉት የስድስት አመት የ YouTube ቆይታችን ውስጥ በጥቅሉ 6.5 million እይታ 54,900 likes 5,400 comments 82,500 shares እና 28,160 subscribers አግኝተናል::
ይህ በዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያና ቪዲዮ ክሊፕ ለተቀናበሩ ነሺዳዎች ትንሽ ቢሆንም በቆዩ original የሀድራ መንዙማዎች ሲሆን ቀላል አይደለም:: እጅግ አድካሚም ነው:: የምንለቃቸውን መንዙማዎች በማየት like እና share በማድረግ ፣ ፎቶ, ኪታብ, የሀድራ ቅጂዎችን ወ.ዘ.ተ. በመላክ ፣ ገንቢ በሆኑ ሀሳብቦችና በዱዓ ብርታት ለሆናችሁን ተከታታዮቻችን በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናችን ይድረሳቹ 🙏
4 469
💚🔥መገርገቢያ || በሕረ ጁዲላህ
ሸይኽ ሠይድ ሚቅባሰል ኑር አብሬትይ አባታቸውን(ሸይኻቸውን) የመደሁበት እጅግ ውብ መድህ እስከነ ፅሁፉ
የአብሬትዩ ሳኒ በጣም ቅርብ በነበሩት ታላቁ ሙሪድ ካቲብ ኑር ሁሴን ልጅ በሸይኽ ኢምራን ሸይኽ ኑር ሁሰይን እና ማዲህ ፉዓድ መልካ እስከነ ፅሁፉ
سلام عليكم بحر جود الله ٢
غياث الأحباب باب فضل الله
ሠላም ዓለይኩም በሕረ ጁዲላህ ²
ጊያሡል አህባብ ባቡ ፈድሊላበ
https://youtu.be/9X7f2W8tbQE?si=rRhaWvgBS8L5jMYF
4 469
ማጠቃለያ፦
አላህን ስንተረጉም-> 20 ዋጂብ + 20 ሙስተሒል + 1 ጃኢዝ = 41 (በአላህ መብት)
ነቢያትን ስንተረጉም:-> 4 ዋጂብ + 4 ሙስተሒል + 1 ጃኢዝ = 9 (በነቢያት መብት)
በጠቅላላው = 50 የዐቂዳ መሠረቶች (አቃኢድ አል-ኸምሲን) ማወቅ ይጠበቅብናል:: እነዚህ ያልተማረ ሰው ሊደነጋገረው ይችላል::
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
