ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹

الذهاب إلى القناة على Telegram

@Tewahdo27 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮች 🌠በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። መራግብራችን :-👇 ✅መዝሙሮች✅ የንስሐ መዝሙሮች✅ ያሬዳዊ ዜማ✅ የማርያም ውዳሴዎች✅ መፅሐፍ ሀይማኖት........ ወ.ዘ.ተ 🔵 YouTube 🔴ለሃሳብ እና አስታያየት @Tewahdo27

إظهار المزيد
5 028
المشتركون
+224 ساعات
-87 أيام
-1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+17
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+87
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+116
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+72
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+84
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+82
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+147
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+189
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+186
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+176
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+86
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+98
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+72
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+79
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+293
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+108
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+105
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+105
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+109
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '25
+158
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+140
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+127
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+219
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+254
في 5 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+191
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+317
في 4 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+255
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+190
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+269
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+115
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+108
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '24
+358
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+325
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+97
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+58
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+23
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+44
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+32
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+45
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+55
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+34
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+80
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+140
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+81
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+71
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+43
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+51
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+48
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+39
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+75
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+70
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+66
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+66
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+86
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+78
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+165
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+54
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+45
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+48
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+55
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+53
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+69
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+66
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+68
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+150
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+120
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+174
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+127
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+375
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+6 520
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
08 أكتوبر+1
07 أكتوبر+5
06 أكتوبر+2
05 أكتوبر+2
04 أكتوبر+1
03 أكتوبر+2
02 أكتوبر+1
01 أكتوبر+3
منشورات القناة
2
አተዉ የከፉቸዉ ሁሉ አግኝተዉ ደስ ይላቸዋል ለምን? ሰማእቱ ይረዳቸዋል፡፡
398
3
+1
لا يوجد نص...
394
4
#የእናንተ ገፅ #እግዚአብሔርይመስገንamen🙏🙏🙏 #እግዚአብሔር_መልካም_ነው #dailyvlogs #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ቤተልሄም #ተዋህዶ #tik_tok #aesthetic #ቫይራል #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox☦️⛪️🙏 #christiantiktok #viral #fyp #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
360
5
+1
لا يوجد نص...
505
6
ቅዱስ ዑራኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን፣ ትርጉሙም «የእግዚአብሔር ብርሃን» ወይም «የብርሃን ጌታ» ማለት ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት፣ መልአኩ ሕፃናትን የሚጠብቅ፣ ጥበብንና ማስተዋልን የሚሰጥ ታላቅ ጠባቂ ነው።የቅዱስ ዑራኤል ትርጉም እና ስምስሙ፡ ዑር (ብርሃን) እና ኤል (እግዚአብሔር) ከሚሉ ቃላት የወጣ ነው።ትርጉሙ፡ የእግዚአብሔር ብርሃን ወይም የብርሃን ጌታ።ቦታው፡ በሰባቱ ሊቃነ መላእክት መካከል አንዱ ሆኖ የተሾመ ብርሃናዊ መልአክ ነው።በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ያperformedው ሥራለነቢዩ ዕዝራ፡ ነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል ላደረገው ጸሎት ምላሽ ጥበብንና ማስተዋልን የገለጸለት የዕውቀት ጽዋ ያጠጣው ቅዱስ ዑራኤል ነው።በስደት ጊዜ፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ወደ ግብጽ እና ወደ ኢትዮጵያ ሲሰደዱ መንገድ የመራና የረዳ መልአክ ነው።የልጅነት ጠባቂጥበቃ፡ ሕፃናትን ከክፉ አደጋ የሚጠብቅና የሚያሳድግ ታላቅ ረዳት ነው።ዕውቀት፡ ለልጆች ልብ ብርሃንን፣ ማስተዋልን እና ጥበብን ይሰጣል።
494
7
የልጅነት ጠባቂዬ ቅዱስ ዑራኤል✨
የልጅነት ጠባቂዬ ቅዱስ ዑራኤል✨
445
8
+2
لا يوجد نص...
760
9
لا يوجد نص...
954
10
ከአልፉ ሁሉ መሀል በቤትሽ ከሚመላለሰው በአንቺ የኔ መታየት በቀላል የማይገኝ እድል ነው"
847
11
+3
لا يوجد نص...
937
12
https://youtube.com/shorts/AA7NKEL2bdw?si=v9AMQHJZMYxdg7j6
1 233
13
https://youtube.com/shorts/Ay0HlFE7waY?si=2AfyP_VZ6M_UQYbh
2 092
14
https://youtube.com/shorts/AA7NKEL2bdw?si=pa4dtvQqH9LEf7VN
1 282
15
https://youtube.com/shorts/w_Z-yxasBL0?si=Bpgc2G_NupJZuRS8
1 214
16
https://youtube.com/shorts/WjrYbctx_8M?si=itntmc3b5RAxdQQv
1 391
17
ምክንያቱም የሕይወት መንፈስ ሕግ በክርስቶስ ኢየሱስ ከኀጢአትና ከሞት ሕግ ነጻ አውጥቷችኋል። ሮሜ 8፥2 እግዚአብሔር ይመስገን! ጽድቃችንን ለማረጋገጥና ድነታችንን ለማግኘት ሲባል ሕግን ከመጠበቅ ኢየሱስ አዳነን። የእግዚአብሔርን ፈቃድ በሕይወታችን መኖር የቻልነው በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ነው። እርሱ የሕግ ፍጻሜ የሆነውን (ማቴዎስ 5፥17) ኢየሱስን ይበልጥ እንድንመስል ያደርገናል (ሮሜ 8፥28-29)፤ ይለውጠናል (2 ቆሮንቶስ 3፥18)። እግዚአብሔር ጥንት እንዳሰበው (ኤፌሶን 2፥8-10) መልካም ሥራን ለአዳኛችን ካለን ክብር የተነሣ ማድረግ እንችል ዘንድ በእምነት በኩል በጸጋ ዳንን። https://kedusbible.com
1 345
18
በዚህ ዓለም ነገር የሚጠቀሙም እንደማይጠቀሙበት ይሁኑ፤ የዚህ ዓለም መልክ ዐላፊ ነውና። 1 ቆሮንቶስ 7፥31 ይህ በአዲስ ኪዳን ውስጥ በተደጋጋሚ በኢየሱስ የተነገረ ጭብጥ ሲሆን፣ በኋላም ሐዋሪያው ጳውሎስ በድጋሚ አስተምሮታል። ይህም፣ ሕይወታችንን ጊዜያዊ በሆነ ነገር ላይ ማጥፋት እንደሌለብን የሚያስታውሰን ትልቅ ማሳሰቢያ መሆን አለበት። ሁሉም መንገሥታት፣ ሥርዐቶችና ኀይላት በመጨረሻ ያልፋሉ፤ ለዘላለምም ይጠፋሉ። ስለዚህ ለኢየሱስና ለመንግሥቱ ጊዜያችንና ጕልበታችንን እንስጥ። ለኢየሱስና ለመንግሥቱ የምናደርገው ነገር ብቻ ጸንቶ ይኖራል። https://kedusbible.com
1 178
19
https://youtube.com/shorts/6ZsWS-GJ1UA?si=xFCK5Oo-HlFdKbGT
937
20
ስለዚህ ሊይዙት ፈለጉ፤ ነገር ግን ጊዜው ገና ስላልደረሰ ማንም እጁን አላሳረፈበትም፤ ሆኖም ከሕዝቡ ብዙዎች በርሱ አምነው፣ “ታዲያ፣ ክርስቶስ ሲመጣ ይህ ሰው ከሚሠራቸው ታምራዊ ምልክቶች የበለጠ ያደርጋል?” አሉ። ዮሐንስ 7፥30-31 የኢየሱስ ጠላቶች በተደጋጋሚ ሊይዙት ጥረት አድርገዋል። የዮሐንስ ወንጌል፣ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ዕቅድ መሠረት በትክክለኛው ጊዜ ራሱን አሳልፎ እስኪሰጥ ድረስ ማንም ሊይዘው እንደማይችል በተደጋጋሚ ያስታውሰናል። ኢየሱስ የአብን ፈቃድ ለመታዘዝ ሲጠነቀቅ እንደ ነበረው ሁሉ፣ የእግዚአብሔርንም ጊዜ ሲጠብቅ ነበር። ስለዚህ ኢየሱስ ሲሞት፣ ሊያድነንና የአብን ፈቃድ ሊታዘዝ እንደ ሞተ ፍጹም ርግጠኞች መሆን እንችላለን። ጌታ የሞተው ራሱን ለመከላከል ዐቅም ስላጣ አይደለም። የኢየሱስ ሞት በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ መሥዋዕት ነው፤ ከራሱ የመትረፍ ፈቃድ ይልቅ፣ የአብን ፈቃድ የታዘዘበት ድል ነው። አዎ፣ ክፉ ሰዎች ኀላፊነቱን ቢወስዱም፣ ሞቱ እኛን ለማዳን የተደረገ የእግዚአብሔር ዕቅድ ነው! ኢየሱስ ታዘዘ፣ እኛም ዳንን! ከኀጢአት፣ ከሞት፣ ከሲኦልና ከክፉ ባርነት ነጻ እንወጣ ዘንድና ወደ እግዚአብሔር ቤተ ሰብ እንቀላቀል ዘንድ፣ በትክክለኛው በእግዚአብሔር ጊዜ ራሱን አሳልፎ ሰጠ! https://kedusbible.com
853