ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን አለም ዓቀፍ ቤተክርስቲያን

አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን አለም ዓቀፍ ቤተክርስቲያን

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ የወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን አዋሬ አጥቢያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is the official Telegram channel of Gospel Light International Church Aware Branch.

إظهار المزيد
890
المشتركون
-124 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+430 أيام

جارٍ تحميل البيانات

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+18
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+29
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+16
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+18
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+35
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+74
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+10
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+5
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+25
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+13
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+11
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+14
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+11
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+16
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+25
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+21
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+12
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+12
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+6
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+12
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+8
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+18
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+9
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+12
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+599
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
30 أكتوبر0
29 أكتوبر0
28 أكتوبر+1
27 أكتوبر0
26 أكتوبر0
25 أكتوبر+2
24 أكتوبر0
23 أكتوبر0
22 أكتوبر+1
21 أكتوبر0
20 أكتوبر+1
19 أكتوبر0
18 أكتوبر+2
17 أكتوبر+1
16 أكتوبر0
15 أكتوبر0
14 أكتوبر0
13 أكتوبر0
12 أكتوبر+3
11 أكتوبر+1
10 أكتوبر0
09 أكتوبر0
08 أكتوبر0
07 أكتوبر+1
06 أكتوبر0
05 أكتوبر0
04 أكتوبر+4
03 أكتوبر+1
02 أكتوبر0
01 أكتوبر0
منشورات القناة
ዛሬ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ስለ መንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች የምንማርበት እና አብረን የምናመልክበ ትድንቅ ጊዜ ይኖረናል። ሰዎችን እየጋበዝን በሰዓት እንገኝ።
ዛሬ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ስለ መንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች የምንማርበት እና አብረን የምናመልክበ ትድንቅ ጊዜ ይኖረናል። ሰዎችን እየጋበዝን በሰዓት እንገኝ።

2
የጌታ እራት ጊዜ የጌታችንን ሞት እና ትንሣኤ በማሰብ በአንድነት በጌታ ፊት የምንቀርብበት የተባረከ ጊዜየፊታችን እሁድ፣ ጥቅምት 22 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ይኖረናል። ሁላችንም ተገኝተን ጌታችን የከፈ
የጌታ እራት ጊዜ የጌታችንን ሞት እና ትንሣኤ በማሰብ በአንድነት በጌታ ፊት የምንቀርብበት የተባረከ ጊዜየፊታችን እሁድ፣ ጥቅምት 22 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ይኖረናል። ሁላችንም ተገኝተን ጌታችን የከፈለለንን ዋጋ በአንድ ላይ እንድናሳልፍ እንጋብዛችኋለን። 📍 ወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን - አዋሬ አጥቢያ
297
3
ላላገቡ ምእመናን ልዩ ፕሮግራም ውድ ወጣቶችና ያላገባችሁ ምእመናን፣ በእምነት አብረን የምናድግበት፣ ልምዶቻችንን የምንለዋወጥበትና በጌታ ቃል የምንበረታታበት ልዩ በጋብቻ እና ቤተሰብ አገልግሎት ተዘጋ
ላላገቡ ምእመናን ልዩ ፕሮግራም ውድ ወጣቶችና ያላገባችሁ ምእመናን፣ በእምነት አብረን የምናድግበት፣ ልምዶቻችንን የምንለዋወጥበትና በጌታ ቃል የምንበረታታበት ልዩ በጋብቻ እና ቤተሰብ አገልግሎት ተዘጋጅቷል። በልዩ ፕሮግራማችን የሥልጠና፣ የመተዋወቅ፣ የውይይትና መንፈሳዊ ፊልም የምናይበት ጊዜ ይኖረናል። 📅 ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም. 🕗 ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ 📍 ወንጌል ብርሃን ዓለምአቀፍ ቤተ ክርስቲያን — አዋሬ አጥቢያ እርስዎም የዚህ የተባረከ ጊዜ ተካፋይ ይሁኑ!
451
4
📢 በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ዙሪያ ለተከታታይ አርቦች የሚዘጋጅ ጥልቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተጋብዘዋል! በዚህ አርብ እና በቀጣይ አርቦች ከእግዚአብሔር ቃል የምንማር ሲሆን፣ ትምህርቱን የሚያቀር
📢 በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ዙሪያ ለተከታታይ አርቦች የሚዘጋጅ ጥልቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተጋብዘዋል! በዚህ አርብ እና በቀጣይ አርቦች ከእግዚአብሔር ቃል የምንማር ሲሆን፣ ትምህርቱን የሚያቀርቡልን ፓስተር ዳንኤል መኰንን ይሆናሉ። በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ላይ ያላችሁን ግንዛቤ የሚያሰፋ ይህንን ልዩ ጊዜ እንዳያመልጥዎ! ሌሎችን እየጋበዙ ይዘው ይምጡ፤ ይማሩበት፣ ይባረኩበት! 📅 ከፊታችን ዓርብ ጥቅምት 20 ጀምሮ (ለተከታታይ አርቦች) ⏰ ምሽት 11:30 - 1:30 ሰዓት 📍 አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን ቤተ ክርስቲያን
370
5
🔗https://youtu.be/d6QUWd6PlL8?si=gWvrQFQijQcna5B3 ⬆️⬆️⬆️ ሊንኩን ይጫኑ! ንጉሥ ሰለሞንን ያላስደሰተው ነገር እርስዎን ያስደስትዎታል? | ቄስ ዶ/ር ገለታ ሴሜሶ በዚ
🔗https://youtu.be/d6QUWd6PlL8?si=gWvrQFQijQcna5B3 ⬆️⬆️⬆️ ሊንኩን ይጫኑ! ንጉሥ ሰለሞንን ያላስደሰተው ነገር እርስዎን ያስደስትዎታል? | ቄስ ዶ/ር ገለታ ሴሜሶ በዚህ ትምሕርት ቄስ ዶ/ር ገለታ ሴሜሶ በመክብብ መጽሐፍ ላይ የተመሰረተውን የንጉሥ ሰለሞንን የሕይወት ፍተሻ እና የሐዋርያው ጳውሎስን የክርስቶስ ምስጢር እይታ ያወዳድራሉ። ሰለሞን ሀብት፣ እውቀት፣ ዝናና ምድራዊ ደስታን ሁሉ አግኝቶ "ከንቱ፣ የከንቱ ከንቱ" ብሎ ሲደመድም፤ ጳውሎስ ግን በእስር ቤትና በችግር ውስጥ ሆኖ "በጌታ ደስ ይበላችሁ" ያለበትን ሚስጥር ያብራራሉ። ምድራዊ ጥረትና ከፀሐይ በታች ያለ ሩጫ እውነተኛ እርካታን እንደማይሰጥ፣ እውነተኛ ደስታና የሕይወት ዓላማ የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ የሚገልጽ ህይወት ቀያሪ መልዕክት። ተጋብዛችሁ ተባረኩ! Connect with us: 🎬 @AwareGospelLightEthiopia 🚀 https://t.me/EGLIC 🌐Gospel Light International Church Aware 📱 https://www.instagram.com/glic_aware/
384
6
+6
لا يوجد نص...
470
7
+9
لا يوجد نص...
466
8
+9
لا يوجد نص...
351
9
+9
لا يوجد نص...
343
10
ዛሬ በእሁድ ፕሮግራማችን በነበረን ልጆችን ለጌታ የመስጠት ፣ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ እና ከመጋቢ ዳንኤል መኮንን ጋር በነበረን ድንቅ ስብከት ታላቅ በረከት አግኝተናል! መልካም ሰንበት!
327
11
“Walk with the wise and become wise; associate with fools and get in trouble.” Proverbs 13 : 20
“Walk with the wise and become wise; associate with fools and get in trouble.” Proverbs 13 : 20
377
12
🔗https://youtu.be/ouZLcHq0v1I?si=A85F1qEgkxS4lWpE ⬆️⬆️⬆️ ሊንኩን ይጫኑ! ዓለምና ዘመን ሲለወጥ የማይለወጠው አምላክ | ፓ/ር ዳንኤል መኮንን በዚህ የሚያንጽ መልዕክ
🔗https://youtu.be/ouZLcHq0v1I?si=A85F1qEgkxS4lWpE ⬆️⬆️⬆️ ሊንኩን ይጫኑ! ዓለምና ዘመን ሲለወጥ የማይለወጠው አምላክ | ፓ/ር ዳንኤል መኮንን በዚህ የሚያንጽ መልዕክት ፓስተር ዳንኤል መኮንን ከመዝሙረ ዳዊት 102፡25-27 በመነሳት ስለ እግዚአብሔር ዘላለማዊና የማይለወጥ ማንነት ያስተምራሉ። ዓለም እና ፍጥረት ሁሉ ቢለወጡም፣ እርሱ ትናንት፣ ዛሬ እንዲሁም ለዘላለም ያው ነው። ተመልክተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ፤ ለሌሎችም በማጋራት የወንጌል አጋር ይሁኑ! Connect with us: 🎬 @AwareGospelLightEthiopia 🚀 https://t.me/EGLIC 🌐Gospel Light International Church Aware 📱 https://www.instagram.com/glic_aware/
642
13
+9
لا يوجد نص...
624
14
+9
لا يوجد نص...
602
15
+9
لا يوجد نص...
455
16
ዛሬ በእሁድ ፕሮግራማችን በነበረን ድንቅ የአምልኮ ጊዜ እና ከመጋቢ ሽፈራው ፈይሳ ጋር በነበረን ድንቅ ስብከት ታላቅ በረከት አግኝተናል!
443
17
https://youtu.be/D2k77oPNPJc
604
18
https://youtu.be/vvWlVpsgt6o
598
19
+2
لا يوجد نص...
734
20
+9
لا يوجد نص...
710