ar
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

الذهاب إلى القناة على Telegram

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Ethio telecom

تُعد قناة Ethio telecom (@ethio_telecom) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 313 550 مشتركاً، محتلاً المرتبة 276 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 20 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 313 550 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 15 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -4 125، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -33، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: موثّقة (مؤكدة رسمياً من تيليجرام)
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 6.02‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.54‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 18 865 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 11 096 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 58.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomCha...

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 16 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

313 550
المشتركون
-3324 ساعات
-8287 أيام
-4 12530 أيام
أرشيف المشاركات
📞✨ በኢትዮ ኮል ወደ አገር ቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ ይቀበሉ ! ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል። 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳
📞✨ በኢትዮ ኮል ወደ አገር ቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ ይቀበሉ ! ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል። 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda  |  🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen 📲መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall ወደ አገርቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ በገዙት ጥቅል ደዋዮች ሳይቆጥርባቸው በነፃ ይቀበሉ! #ethioCall #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🚀 ያለ ምንም ድካም እና በቀላሉ የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ያግኙ! በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ WiFi እና መደበኛ ስልክ አገልግሎቶችን መጠየቅ እንደሚችሉ ያውቃ
🚀 ያለ ምንም ድካም እና በቀላሉ የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ያግኙ! በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ WiFi  እና መደበኛ ስልክ አገልግሎቶችን መጠየቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🌐 በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን ለማቅረብ 📦 የአገልግሎት ትዕዛዞችን በኦንላይን ለማዘዝ እና ለመከታተል 🛠 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የ WiFi  ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ 💳 በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም 🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🪪 ለልጅዎ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ
🪪 ለልጅዎ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ወድያው ይረከቡ! 🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ ጥንቃቄ ማድረግዎን አይርሱ! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #CyberSecurity
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ ጥንቃቄ ማድረግዎን አይርሱ! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #CyberSecurity #Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

በ *127# አገልግሎት የቴሌብር ምስጢራዊ ጥያቄ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል? 👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

መድኅን ሊንክ የሕይወት ኢንሹራንስ! ለደኅንነታችን ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በመድኅን ሊንክ የሕይወት ኢንሹራንስ መግዛት እንችላለን። ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ https://bit.ly/Medhin_link ያገ
መድኅን ሊንክ የሕይወት ኢንሹራንስ! ለደኅንነታችን ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በመድኅን ሊንክ የሕይወት ኢንሹራንስ መግዛት እንችላለን። ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ https://bit.ly/Medhin_link ያገኙታል! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

✴️💯 እንሆ እጥፍ ስጦታ ለተማሪዎች!! ከ100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር ልዩ ወርኃዊ የተማሪ ጥቅሎች 📞 የድምፅ 🌐 የዳታ እንዲሁም 📶 ድምፅ + ዳታ በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በ *999# ይግዙ! �
✴️💯 እንሆ እጥፍ ስጦታ ለተማሪዎች!! ከ100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር ልዩ ወርኃዊ የተማሪ ጥቅሎች 📞 የድምፅ 🌐  የዳታ እንዲሁም 📶  ድምፅ + ዳታ በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በ *999# ይግዙ! 💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3AFBVcV #StudentPackage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

ለሀገራችን የነገ ተስፋዎች መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን!! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ለሀገራችን የነገ ተስፋዎች መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን!! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👏🏾👏🏾 አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል! ናሆም መልአኩ በ3.96 ብር የ8 ሰው የመመገቢያ ጠረጴዛ፣ ወንድወሰን ደበበ በ4.78 ብር LG 287 ሊትር ፍሪጅ፣ ፀጋ ገብረማርያም በ4
👏🏾👏🏾 አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል! ናሆም መልአኩ በ3.96 ብር የ8 ሰው የመመገቢያ ጠረጴዛ፣ ወንድወሰን ደበበ በ4.78 ብር LG 287 ሊትር ፍሪጅ፣ ፀጋ ገብረማርያም በ4.18 ብር ኤሌክትሪክ ብስክሌት፣ ዓለማየሁ በየነ በ11.16 ብር LG 65" ስማርት ቲቪ እና ሚካኤል በላይ በ1.58 ብር የውሃ ማቀዝቀዣ አሸናፊ ሆነዋል። 👌 እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ። በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/How_Low ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

🎉 🎁 ገንዘብዎን በፍጥነት ይቀበሉ፤ ከ12% ስጦታ ያግኙ! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። 👉 እርስዎ በቴሌ
🎉 🎁 ገንዘብዎን በፍጥነት ይቀበሉ፤ ከ12% ስጦታ ያግኙ! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። 👉 እርስዎ በቴሌብር 1 ዶላር ሲቀበሉ እኛ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች 1 ብር እንለግሳለን! በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ። 🗓 እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

🎁 🌼 አሁንም እኛጋ በዓሉ አላለቀም!! ከመደበኛ ጥቅል 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን የአደይ አበባ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ! �
🎁 🌼 አሁንም እኛጋ በዓሉ አላለቀም!! ከመደበኛ ጥቅል 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን የአደይ አበባ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ! 🗓 እስከ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ! 💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmetBebegonet ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ። 🙌 እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን። #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #CSR #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

መልካም የእረፍት ቀን! #Sunday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎉 🎁 ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን በፍጥነት ይቀበሉ! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። 🎉 በተጨማሪም 400
🎉 🎁 ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን በፍጥነት ይቀበሉ! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። 🎉 በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ። 🗓️ እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

🎁 ከውጭ አገራት የአየር ሰዓትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ! ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከ
🎁 ከውጭ አገራት የአየር ሰዓትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ! ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:- 👉 ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ 🔗 ደንብና ሁኔታዎችን: https://bit.ly/4j7iOcI ይመልከቱ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎁 🌼 በአዲስ ዓመት ማግስት የአደይ አበባ ጥቅል ቀጥላለች! አሁንም የበዓሉን ድባብ አለ ቅናሽ የተደረገባቸውን የአዲስ ዓመት ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወ
🎁 🌼 በአዲስ ዓመት ማግስት የአደይ አበባ ጥቅል ቀጥላለች! አሁንም የበዓሉን ድባብ አለ ቅናሽ የተደረገባቸውን የአዲስ ዓመት ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ! 🗓 እስከ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

መልካም አዲስ ዓመት!

እንኳን ለ2🌼19 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!! አዲስ ጅማሮ አዲስ ተስፋ አዲስ ዕይታ በሰላም፣ በደስታና በፍቅር የተሞላ ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! 🌼መልካም ዐ
እንኳን ለ2🌼19 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!! አዲስ ጅማሮ አዲስ ተስፋ አዲስ ዕይታ በሰላም፣ በደስታና በፍቅር የተሞላ ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! 🌼መልካም ዐውደ ዓመት🌼 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” በሳይንስ ሙዚየም በድምቀት ተከበረ በዲጂታል የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የተከናወኑ ስኬቶችና በቀጣይ የሚሠሩ ሥራዎች የተዳሰሱበት ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” መርሃ ግብር
+7
ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” በሳይንስ ሙዚየም በድምቀት ተከበረ በዲጂታል የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የተከናወኑ ስኬቶችና በቀጣይ የሚሠሩ ሥራዎች የተዳሰሱበት ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” መርሃ ግብር በአውደ-ርዕይ እና በፓናል ውይይት በሳይንስ ሙዚየም በድምቀት ተከብሯል። የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በመርሃ ግብሩ ላይ፤ “ለእኛ 'ዲጂታል ኢትዮጵያ' ስንል በቴክኖሎጂ ፋንታሲ የሚደረግ ጉዞ ሳይሆን፣ ሰውን ማዕከል ያደረገ የዲጂታል ልማት ራዕይ ነው። ቴክኖሎጂ ትርጉም የሚኖረው ሰብአዊነትን አጎልብቶ ሁሉንም ዜጋ እኩል ተጠቃሚ ማድረግ ሲችል ነው” ብለዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን አክለውም፤ “በቀደሙት ጊዜያት የተፈጠሩ የዲጂታል ክፍተቶችን እያጠበብን፣ በቴክኖሎጂ የተደገፈች፣ አካታችና ብልጽግናዋ የተረጋገጠች ሀገር ለመገንባት በቁርጠኝነት እንሰራለን” ሲሉ ገልጸዋል። ኩባንያችን የቴሌኮም እና የዲጂታል መሠረተ ልማቶችን በስፋት በመገንባት፣ የ4ጂ እና የ5ጂ ኔትዎርክ ሽፋንን በማስፋፋት ላይ ይገኛል። በተጨማሪም ወሳኝ የሆኑ የግብርና፣ ትምህርት፣ ጤና፣ ቱሪዝም እና የማዕድን ዘርፎችን እንዲሁም በስማርት ሲቲ ግንባታ እና ቢዝነሶችን በዲጂታል ሶሉሽኖች በመደገፍ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ስኬት ጉልህ ሚና ተጫውቷል። ከዚህም ባሻገር የፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ፣ በቴሌብር አማካኝነት ከጥሬ ገንዘብ ነፃ የሆነ ኢኮኖሚ ከመፍጠር ባለፈ፤ ሀገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት በሳይበር ሴኩሪቲ መስክ በማጠናከር ረገድ በርካታ ተግባራት አከናውኗል። በቀጣይም የኢትዮጵያን የዲጂታል መጻኢ ዕድል በመቅረጽ እና የ“ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ራዕይ እውን ለማድረግ ኩባንያችን የተጣለበትን ቁልፍ ተልዕኮውን በታላቅ ቁርጠኝነት ተግባራዊ ማድረጉን ይቀጥላል።