Abdu Book Center
الذهاب إلى القناة على Telegram
በመጻሕፍት መደብራችን ፡ የታሪክ መጻሕፍት የትምህርት አጋዥ እና መማሪያ መጻሕፍት የተለያዩ ልበ-ወለድ እና መንፈሳዊ መጻሕፍት ቆየት ያሉና አዳዲስ መጻሕፍት ሌሎችም.. አድራሻችን=አዲስ አበባ ፒያሳ ጊዮርጊስ እሳት አደጋዉ ሻገር ብሎ አባቢያ ራሕመት ታቦር ሕንፃ ፊትለፊት ለበለጠ መረጃ በ0929574133 ደዉልሉን @Abduseller
إظهار المزيد1 939
المشتركون
+624 ساعات
+137 أيام
+4430 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+6
في 0 قنوات
يونيو '26
+73
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+49
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+82
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+103
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+565
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+60
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+26
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+30
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+43
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+19
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+23
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+25
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+92
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+32
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+26
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+25
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+94
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+49
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+32
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+23
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+32
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+46
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+51
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+89
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+177
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+26
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+75
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+68
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+100
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+46
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+59
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+33
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+98
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+64
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+23
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+34
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+57
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+18
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+82
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '220
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '220
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '220
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '220
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '220
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '220
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '220
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '220
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '210
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '210
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '210
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '210
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+180
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 02 يوليو | +1 | |||
| 01 يوليو | +5 |
منشورات القناة
«... አቤል ራሱን ማመን አቅቶት የመታወቂያ ወረቀቱን ከኪሱ አውጥቶ የመለያ ቁጥሩን ተመለከተ። ያ ቁጥር ሰሌዳው ላይ የለም። ማለፉም ሆነ መውደቁ የግድ ሰሌዳ ላይ መውጣት አለበት። እና የአቤል ከዚህ ከሁለቱ ውጭ መሆን ምን ሊሆን ይችላልን? ... »
ሰመመን 📚
| 2 | ....ነገር ግን ይህ ቅንና መከረኛ ሕዝብ ለዚህ በጉልበቱ የተከፈለው ዋጋ ኅሊና በሌላቸው ዝቅተኛና ከፍተኛ ሹማምንት ተረግጦ መገዛትና እረኛ እንደሌለው በግ በደመ ነፍስ በሚንቀሳቀሱ ነጣቂ ተኩላዎች መበላት ነበር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ቅን ጎዳና ለመምራት በተዘጋጀበት ጊዜ ቅን ዓላማውን ጠማማ ለሆነው የግል ፍላጎታቸው ለመሠዋት የተዘጋጁ አራዊት በየክፍሉ ተለቀቁበት።
ተዘረፈ፤
ተዘርፎም ተገረፈ።
ራሱ ተበደለ፤
ራሱ ተገደለ።
የሰው ሥጋ ለሰው እርም ባይሆን ኖሮ ባለፉት ዓመታት ውስጥ ከቀን ወደቀን እየከፋ በሔደው አስተዳደር በፍርሃትና በየዋህነት የማይፈራገጡ ተገዢዎች የነበሩ ኢትዮጵያውያንና ከሰው ሠሪና ከእግዜር ሠራሽ ሕጎች ሁሉ ውጭ ሆነው የፈለጉትን ዓይነት ግፍ ይፈጽሙ የነበሩ ጥቂት ገዢዎች ገዢና ተገዢ ብቻ ሳይሆን በዪና ተበዪ በሆኑ ነበር።
አልወለድም 📚
አቤ ጉበኛ ✍️ | 216 |
| 3 | በአባቱ ቤት በዙፋን ላይ ተቀምጬ፣ በእጆቼ በትር ይዤ፣ ከባድ ዘውድ ተጭኖብኛል፤
አባቴ «አንተ የአልጋ ወራሼ ነህ፤ ዘውዴን ልትወርስ ይገባሃል!» ሲለኝ ድምጹ በጭንቅላቴ ውስጥ አቃጨለ።
እግዚአብሔር በዚህ ውስጥ ለእኔ ያዘጋጀው ነገር አለ? በራግቢ ትምህርት ቤት ያለ አንድ ወጣት የኢትዮጵያ ንጉሥ ሊሆን ይቻለዋል? ንጉሥ ብሆንስ? ከዚያስ ምን ዓይነት ንጉሥ እሆናለሁ?
እንደ አባቴ ጠንካራ፣ ቆራጥ፣ በሜዳ ውስጥ ሠራዊትን እየመራሁ የምጓዝ፣ ብቻዬን ገስግሼ ጠላቶቼ ጥለውኝ እስኪጠፉ የማባርር ንጉሥ መሆን አልችልም።
ምናልባት ሰዎችን ማዳመጥና ማወያየት፣ ወዳጅና ጠላቴን የምለይ፣ ሰዎች እንዲወዱኝና እንዲተማመኑብኝ ለሁሉም ደግ መሆን የምችል ንጉሥ እሆን ይሆናል፤
እሆናለሁ!
ሌሎች ኢትዮጵያውያን መሳፍንት የማያውቁትን ነገር አውቄያለሁ - ፈረንጆችን!
ሌላውን ዓለም የመቆጣጠርን ኃይልና ሥልጣናቸውን እንዴት እንዴት እንደሚወዱት ተመልክቻለሁ፤ ጥንካሬያቸውንና አላዋቂነታቸዉን በቅርብ ሆኜ ታዝቤያለሁ፤ እነርሱን እንዴት ማናገርና እንዲያደምጡኝ ማድረግ እንዳለብኝ አጠገባቸው ሆኜ ተምሬያለሁ። | 195 |
| 4 | لا يوجد نص... | 275 |
| 5 | “ቤት በመቱ አሳቦት” ስንኞች ተቀንብቦና ታጥሮ የነበረው የደራሲው የእሳቤ ጓዳ ነጻ ወጥቶ “…መኖርም የሚጀምረው አለመኖርን ከመፍራት ነው” ብሎ የመጠየቅን ጉልበትና ፍልስፍና ያሳየን ደራሲ አሁን ደግሞ ሥጋና ደም ተሰጥቶ የተወለደች ህጻንን ከስድስት ሳምንት ዕድሜዋ በ“ዕሳቤ” አስጀምሮ ወደፊትና ወደኋላ በምልሰት እያናገረ የአእምሮን ጓዳ ያስበረብረናል። የ“መኖር መሠረት አለማወቅ” ነው ይለናል በዚህኛው ቅጽ! ወላጅ እናትን ከመሃል አድርጎ የሁለት ትውልዶችን የሕይወትን እይታ፤ ወገንና ፍልስፍናም ያመላክተናል። በቁጥር አንድ እንደለመደው የሕክምናና ሥነምግባር ያስተምረናል። የሠውን የአእምሮ ጓዳ ለመበርበር ያለውን የሕክምና ዘዴ ጥቅሙ ለተደራሲው ያስተዋውቃል። የአዋቂው ዓለም አፍ ባልፈታች ጨቅላ ህጻን ዕይታ ምን እንደሚመስል የደራሲው አቀራረብ ያልተፈተሸና አስደማሚ ነው። አስመምና ከኑኃ አብረን ከርመን ተጠፋፍተንና ተፋፍቀን የነበርን ገሃዳዊውና ምናባዊው ገጸባሕርያት በ“አለማወቅ” ከህይወት ትምህርት ቤት ተመርቀው በጨቅላዋ በህጻንዋና ወጣቷ ሚጣ ዙሪያ የህይወት ትዝብታቸዉን በጤና፣ በማህበራዊ ህይወትና በሥነ አስተዳደር ዙሪያ አሁንም ብዙ ይሉናል አብረንም እስከ መጽሃፉ መቋጫና ተዚያም በኋላ እንዘልቃለን።
“ሕዝብ ዝም ሲል የሌለ ይመስላል”፤ “… ፊት ለፊታችን ዐይናችን ሥር የተቀመጠውን ትተን፤ የሰማነውን ብቻ ማየትን መረጥን፤ ከተፈጥሮ ሥርዓትም ውጪ ስንኖር ሞከርን…በመሆኑም ልንጠፋ ቀርበን ነበር” የሚሉት ዕድሜ ያስተማራቸው የሚጣ አያት በእኚህ ሀረጎች አጥንት የሚሰረስር ዝንተዓለም የሚሸጋገር ዕውቀት ለልጅየው አስተላልፈዋል። የእናቶች ኃላፊነት በሚለው ዙሪያ በተሰባሰቡ ገጸባሕርያትና በደራሲው መካከል ያሉትን መስተጋብር መርምሮ ከገሃዱ ህይወት ጋር ማስተሳሰር ነው ብዬ አምናለሁ። ደጋግመው ሲያነቡት የሚጣፍጥ የሚመከር ሁሉንም የሚያማክል ትውልድ ተሻጋሪ ውብ ሥነጽሑፍ! በእኔ ዕንቁ!
📚አለማወቅ 📖
ዳዊት ወንድማገኝ(ዶ/ር) ✍️
ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
(በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤመሪተስ ፕሮፌሰር) | 266 |
| 6 | ቃሊቲ ደርሰው ከወረዱ በኋላ በመደዳ አቁመዉ የጥይት ዝናብ አወረዱባቸው። አክሊሉ ራሱን ካወቀበት ዕድሜ ጀምሮ ያገለገላት ኢትዮጵያ ለአገልግሎቱ የራስ ወርቅ በማሰር ፋንታ ግንባሩን በጥይት በሳችው። ደረቱን በኒሻን እንደማስጌጥ በደም ነከረችው። ስሟ ከዓለም ካርታ ላይ እንዲፋቅ ሁሉም ሲወስኑባት አክሊሉ ብቻ በፓሪስ ጎዳናዎች ተሸክሟት እንዳልዞረ ከዚያም በኋላ ስሟን በዓለም መድረክ ላይ ከከፍተታ ማማ ላይ እንዳላስቀመጠ እሷ ግን የተፈጥሮ ሞት፣ የጀግና ቀብር ነፈገችው። አክሊሉ ግን ለልፋቱና ለድካሙ፣ እንዲሁም ያለልክ ሲያፈቅራት በግፍ ሕይወቱን ብትነጥቀውም ያለ ምንም ጥላቻ በሰላም ከዚህ ዓለም ድካም አረፈ። ጉዳዩን እንደ ጀግና ባለሥልጣኖቹን መረሸናቸዉን በነጋታው ጠዋት በሬዲዮ ለሕዝቡ አስታወቁ። ኀዘን መቀመጥ እንደማይቻልም አስጠነቀቁ። ሕዝቡ ይህንን ጉድ ሰምቶ ዝም አለ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
“ለብዙ ዓመታት ሁለቱን ወንድማማች ሕዝቦች የለየውን የመከራ ምዕራፍ ለዘላለም እዚህ ጋር እንዘጋለን” ብለው ተናገሩ። የዚህ ደስታ ተካፋይ ለመሆን ከታገሉት ውስጥ አክሊሉ አንዱ ነበር። ንጉሠ ነገሥቱ ድንበሩን አፍርሰው ወደ ኤርትራ ሲገቡ ሕዝቡ የነበረውን ደስታ ሲመለከት፣ ለሰባት ዓመት የደከመበት ጉዳይ ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ደስታን በማስገኘቱ በጣም ተደሰተ። ያሳለፋቸው አድካሚና አሰልቺ ስብሰባዎች በዚህ ምክንያትም የተጎዳው ጤናው አሁን ለሚያየው ደስታ ያበቁት ስለሆነ ድካሙና ልፋቱ ሁሉ የተገባ ሆኖ አገኘው። በቀጣዮቹ ቀናትም ሕዝቡ ላይ ያየው ደስታ የፈጠረለት ሐሴት በሕይወቱ ሙሉ አግኝቶት የማያውቀው ነው።
ከመጽሐፉ የተወሰደ
📚 «አክሊሉ» 📖 ታሪካዊ ልቦለድ
✍️ዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ | 241 |
| 7 | لا يوجد نص... | 298 |
| 8 | ዕድል እንደ ሴት ናት፤ ደፋር ብቻ ነው የሚያገኛት።"
— ኒኮሎ ማኪያቬሊ✍️
©ይህች ዓለም ለደካማ ሰው አልተዘጋጀችም! 📚
ይልቁንም ደካማነትህን ተጠቅማ ትጥልሃለች። ጊዜህ ደግሞ በከንቱ እየለቀ ነው፤ ሰላሳ፤ ሀምሳ ወይም ከዚያ ያነሰ ዕድሜ ሊቀርህ ይችላል። ያ ልትናገረው እንጂ የምትፈራው ታላቁ ሕልምህስ? የሥልጣን፣ የሀብት፣ የዝና እና የታሪክ እሻራ የማኖር ጥማትህስ?
እውነቱ ይሄ ነው። እስካሁን በሄድክበት የየዋህነት፣ የፍትሃዊነት እና የሰላማዊነት መንገድ የምታገኘው አንዲት ሕልም አይኖርም። ዓለም ጨካኝ ናት፤ ጨዋታው የ"ጥሎ ማለፍ" ነው። ይህንን የዓለምን ጨካኝ አሰራር ተረድተው ካሸነፉ ጥቂት ልሂቃን አንዱ ኒኮሎ ማኪያቬሊ ነው።
ይህ መጽሐፍ ከሺህ ዓመታት የታሪክ ምርምር የተቀመመና ዛሬ ስላለንበት ሕይወት በቀጥታ የሚናገሩ 70 የማኪያቬሊ ሕጎችን ይዟል።
መጽሐፉ የሚከተሉትን ወሳኝ ምስጢሮች ይፈታሃል፦
#ስለ_ሥልጣን፦ ሳይኖርህ እንዴት ትታገላለህ? ያለህንስ እንዴት ታስጠብቃለህ? ሲወሰድብህስ እንዴት ታስመልሳለህ?
#ስለ_ሀብት፦ ከምንም ተነስተህ ሀብትን ለማሳደግ ስለሚያስፈልግህ ጥበብ እና ለስህተትህ ስለምትከፍለው ዋጋ፡፡
#ስለ1ሰዎች፦ ሰዎች ምን ይፈልጋሉ? እንዴትስ ትቆጣጠራቸዋለህ? ወጥመዳቸውንስ እንዴት ትሰብራለህ?
#ስለ_ጠላቶች፦ አደገኛው ጠላትህ ማን እንደሆነ የመለየትና ጠላትህን የማጥፋት ወይም ማርከህ በስርህ የማድረግ ጥበብ፡፡
#ስለ_እድልና_ጊዜ፦ የእድልን በር እንዴት ታንኳኳለህ? በዕጣ ፈንታህ ላይ እንዴት ትሰለጥንበታለህ?
¢ ማስጠንቀቂያ፦ ይህ መጽሐፍ ምቾት አይሰጥህም። ምቾት የሚሰጥህ ነገር ከፈለግህ አታንብበው! አንዴ ካነበብከው ግን ወደነበርክበት ማንነት አትመለስም፤ ወደምትፈልገው የስኬት ጫፍ እንጂ! ሕልምህን ልታሳካ የምትችለው የማኪያቬሊን ሕጎች ስትማራቸው፣ ስትተገብራቸውና ስትኖራቸው ብቻ ነው።
ያኔ... ያለጥርጥር ታሸንፋለህ! | 323 |
| 9 | 'We're often told that to achieve success, we need confidence. With refreshing candor, Ryan Holiday challenges that as-sumption, highlighting how we can earn confidence by pursuing something bigger than our own success'
Adam Grant, author of Originals and Give and Take
'Ryan Holiday is one of his generation's finest thinkers'
Steven Pressfield, author of The War of Art
This is a book I want every athlete, as-piring leader, entrepreneur, thinker and doer to read'
George Raveling. Nike's Director of International Basketball
'If Ryan Holiday writes a book, I read it as soon as I can get my hands on it'
Brian Koppelman, screenwriter and director, Ocean's Thirteen and Billions
'Inspiring yet practical... teaches us how to manage and tame this beast within us so that we can focus on what really matters producing the best work pos-sible'
Robert Greene, author of The 48 Laws of Power and Mastery | 474 |
| 10 | ...አንዳንዴም ‘ሟቹ ብቻ ሳይሆን፤ ሞት ራሱ አሟሟት ያደላል፤’ ብዬ አስባለሁ። ሁሉም አፈር መሆኑ ባይቀርም፤ የአንዳንዶች ሞት ግን እንደ ጦር ሜዳ ጓደኛ ሀገር ያቆማል። ኢትዮጵያ መሬቷ ቢቆፈር፤ አፈሯ ሁሉ በራሱ ለሚያነብ የተከተበ ታሪክ ነውና፤ ውስጡ የስማቸው ቅንጣት የታተመ፤ ከክብሯ የተሰዉ ዕልፍ ጀግኖች ስም እንደ ማዕድን ሲያብረቀርቅ ይታያል። በየጦር አውድማው በመጨረሻ ደቂቃቸው፤ በልባቸው ይዘውት የሚያልፉት ስም ‘ኢትዮጵያ’ ነውና፤ በዚህ ስም የተከሰከሰ አፅማቸው እንደ ካስማ፤ የፈሰሰ ደማቸው እንደፀበል ሆኖ ከምድሪቱ ተጣብቆ ሀገር የቆመችው በእነሱ ነው።....
📚ሐምራዊ ተረኮች 📚
✍️ኤልሳ ሙሉጌታ | 409 |
| 11 | ይህ ስለ ቢዝነስ ስትራቴጂ የተጻፈ መጽሐፍ አይደለም!
ስትራቴጂ እንደ ወቅቶች ይለዋወጣል። ይህ መጽሐፍ ግን ስለ ዘላቂ እና የማይለወጡ እውነቶች ነው።
ደራሲው ስቴቨን ባርትሌት፤ በራሱ የሕይወት ውጣ ውረድ፤ በስኬት እና በውድቀት ጉዞው እንዲሁም በዓለማችን ቁጥር አንድ የፖድካስት መድረክ ካደረጋቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ቃለ-መጠይቆች የቀሰማቸውን የስኬት ምስጢሮች በዚህ መጽሐፍ አቅርቦልናል።
ይህ መጽሐፍ ምን ይዟል?
ዘመን አይሽሬ መርሆች፦ በስነ-ልቦና እና በባህሪ ሳይንስ ላይ የተመሰረቱ፤ ከ100 ዓመታት በኋላም ቢሆን የሚሰሩ የልህቀት ምስጢሮች።
የተረጋገጠ ልምድ፦ ከዓለማችን እጅግ ስኬታማ ሰዎች፤ ቢሊየነሮች እና የለውጥ መሪዎች ጋር ከተደረጉ ጥልቅ ውይይቶች የተቀሰሙ እውቀቶች።
የዕድገት ነዳጅ፦ የስቴቨንን ፈጣን ዕድገት የደገፉ የእናንተን ስኬት ለማቀጣጠል የተዘጋጁ ሕጎች።
"ወደ ስልጣን ለመምጣት የተለየ እና መደበኛ ያልሆነ መንገድ የመከተልን አስፈላጊነት የሚያሳይ አስፈላጊ ትምህርቶች የያዘ ድንቅ መጽሐፍ ነው።"
ሮበርት ግሪን
| The 48 Laws of Power የተሰኘው መጽሐፍ ደራሲ | 489 |
| 12 | አዲስ መጽሐፍ 📚
ማይክል አዝመራዉ(የማሙሽ መጽሐፍ ደራሲ) 📖
አዲስ ታሪካዊ ረዥም ልቦለድ ።አቤቶ ልጅ እያሱ V ቀ.ኃ.ሥ
ዘመኑ ቢለወጥም፣ ተራኪ ቢቀያየርም... ይሕ የአንድ ሰው፣ የአንድ ቤተሰብ፣ የአንድ ሕዝብ ታሪክ ነው። ረዥም ልብወለድ ነው። በውስጡም አራት ምዕራፎችን እና አስራ ሶስት ክፍሎችን ይዟል።
መልካም ንባብ!! | 421 |
| 13 | 📚📚📚📖📖
✊ የኃይልና የገንዘብ ሕጎች 💰
ዓለም እንዲሁ ዝም ብላ የምትሽከረከር ሳይሆን፤ በስውር ሕጎችና በረቀቁ ስልቶች የምትመራ ናት። በዚህም መድረክ ላይ የሰው ልጅ ዕድል በሁለት ታላላቅ ምሶሶዎች ላይ ቆሟል፦ ኃይል እና ገንዘብ! ይህ መጽሐፍ ከጥንት እስከ ዛሬ የነገሥታት፣ የጀግኖችና የሊቃውንት ምስጢራዊ መዛግብት የተቀዱ፣ የብልኃተኞችን ስልትና የልባሞችን ጥበብ የሚተነትን ድንቅ ድርሳን ነው።
በመጽሐፉ ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና ምስጢራት፦
👑 የሥልጣን ሕጎች፦ በሌሎች ዘንድ ኃይልን ስለማግኘትና ተቀናቃኞችን በረቀቀ ብልሃት ድል ስለመንሳት።
💰 የሀብት መዝገብ፦ ወርቅና ብር የጠበባትን ታዛዥ መሆናቸውን በማሳየት፣ የሀብት ምንጭን ለመቆጣጠር የሚረዱ ሕጎች።
⚠️ የጥንቃቄ ጥበብ፦ በወዳጅና በጠላት መካከል ያለውን ልዩነት መለየት፣ ከሽንገላ መራቅና ራስን ከመታለል መጠበቅ የሚቻልበትን መንገድ መረዳት።
🔒 የምስጢር ኃይል፦ ምስጢርህን እና ሀሳብህን ሸሽገህ ዓላማህን ማሳካት ስለሚሰጠው ታላቅ ኃይል የሚተነትን።
የዚህን ዓለም ቁልፍ የያዙት የኃይልን ሕግ የሚያውቁ ጠቢባን ናቸው። ሰነፍ በደካማ ሲማቅቅ፤ ብልህ ግን በሕግና በሥርዓት ላይ ይነግሣል። ይህ መጽሐፍም ዓለምን በየዋህነት ሳይሆን በብልሃት ለመጋፈጥ፣ ኃይልን ለማግኘትና የሀብትን ምስጢር ለመረዳት ለሚሹ የቀረበ መመሪያ ነው።
ኃያል ለመሆን የጥበብን ጽዋ አትንካ፤ ሕጎቹንም ጠብቅ!!! | 368 |
| 14 | ብዙ ጊዜ ሳይህ ትኮሳተራለህ? ጭምት ነህ፡፡ እንደ ልጅ ለምን አትስቅም? ሕይወት እኮ የሚያስቅ ነገር ነው፡፡ ለምን አትስቅም?"
።።።።።።።።።።።።።።
እንዲህ ቀላል የሚመስለው ሕይወት ከባድ ትዝታ ጥሎ ያልፋል፡፡"
። ። ። ።
"እናም እንደ ሕልም፣ እንደ ሕልም ትዝ ይለኛል — "ቅጠልንና ተወርዋሪ ኮከብን ምን አንድ አደረጋቸው?" ብዬ ስጠይቀው "መርገፍ" ብሎ እንደመለሰልኝ፡፡"
📚📚📚📚📖📖📖📖📖📖
"መርጠን እንደምናስታውሰው፣ መርጠንም እንዘነጋለን፡፡ ሕይወታችን ወደ ፊት የሚራመደው ወደ ኋላ በመዘንጋት ነው፡፡ ልንረሳቸው ብንፈቅድ ስንትና ስንት የሚያሳስቡን ጉዳዮች አሉ?"
፡፦፥ 📖📖📖📖📖📚📚📚📚
"ጊዜ ምን አደረገኝ?… ጊዜማ ትላንት የማልናፍቃቸውን ነገሮች እንድናፍቃቸው አደረገኝ፡፡"
📚📚📚📚📚📚📚
"ምናልባት በምንወዳቸው ሰዎች የሞት መርዶ ውስጥ የምንረዳው የራሳችንን ሞት ጭምር ነው፡፡"
📚ጠይም ትዉስታዎች 📖
እሱባለዉ አበራ ✍️ | 305 |
| 15 | በራስህ የስኬት መንገድ ላይ እንቅፋት ሆኖ መቆም ሰልችቶሃል?
እውነተኛ ለውጥ በአጋጣሚ አይከሰትም፤፤
የሚከሰተው በንድፍ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ የዳንኤል ዋልተር ሦስት ተፅዕኖ ፈጣሪ ሥራዎች ለግል ስኬት የተሟላ ፍኖተ ካርታ እንዲሰጡህ በአንድ ጥራዝ ውስጥ ተሰባስበው ታትመዋል።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፣፣።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የዲሲፕሊን ኃይል (The Power of Discipline):- የአጭር ጊዜ እርካታ ግፊቶችን እንዴት መቆጣጠር እንደምትችልና ትኩረትህን በረጅም ጊዜ ስኬትህ ላይ እንዴት እንደምታቆየው። | 381 |
| 16 | በብልሃት ሥራ 📚📚
DEEP WORK
"በዲጂታል ዘመን ውስጥ ትኩረት የመስጠት ችሎታን ለማዳበር የሚረዳ ጠቃሚ መመሪያ ነው።"
ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል
"ይህ መጽሐፍ ውጤታማ ለመሆን የምታደርጉትን ትግል የሚቀይርና በእውነት ትርጉም ያለው ሥራ ለመሥራት የሚያስችላችሁን ፍንጭ የሚሰጣችሁ መሣሪያ ነው።"
ፎርብስ
"Deep Work ትኩረታችንን ከሚሰርቁ ማህበራዊ ድረ-ገጾች እና ኢሜይሎች ተላቀን ወደ እውነተኛ ስኬት የምንመለስበትን ብልሃት ያስተምረናል።"
በኒውዮርክ ታይምስ
"ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት የሚፈልግ ማንኛውም የቢዝነስ መሪ ወይም ባለሙያ ይህንን መጽሐፍ እንደ መመሪያ ሊጠቀምበት ይገባል።"
ለንደን መጽሐፍት
"Deep Work በረብሻ የታወከውን ዓለም ለማሸነፍ የሚረዳ እጅግ ወቅታዊና አስፈላጊ መጽሐፍ ነው።"
ዴቪድ አለን የ "Getting Things Done" ደራሲ
"በዲጂታል ትርምስ ውስጥ ተዘፍቆ ውጤታማ ለመሆን ለሚታገል ለማንኛውም ሰው ይህ መጽሐፍ ሳይነበብ የማይታለፍ የለውጥ መሣሪያ ነው።"
አዳም ግራንት የዋርተን ፕሮፌሰር እና የ "Think Again" ደራሲ
"ካል ኒውፖርት የፈጠራ ሥራዎችን ለመስራትና አዳዲስ ነገሮችን ለመማር የሚያስፈልገንን ጥልቅ ትኩረት እንዴት ማዳበር እንደምንችል በሳይንሳዊ መንገድ አቅርቦታል።"
ሃርቫርድ ቢዝነስ ሪቪው
"ካል ኒውፖርት አዲሱ የሥራ ዓለም ኃይል-ሕይል ክህሎት ትኩረት መስጠት መሆኑን በተጨባጭ ያሳየበት ድንቅ ሥራ ነው።"
ዘ ኢኮኖሚስት
"ካል ኒውፖርት ትኩረት ሳይከፋፈል በአንድ ነገር ላይ የመስራት ችሎታ ዛሬ ባለው ዓለም ውስጥ እጅግ ብርቅዬ እና ዋጋ ያለው ተሰጥኦ መሆኑን በማረጋገጥ አስረድቷል።"
ጄምስ ክሊር የ Atomic Habits ደራሲ | 325 |
| 17 | የጠፉ መጽሐፍት 📚 አደናችን እንደቀጠለ ነዉ....
ፈላጊ👉ፈጠን ወደ inbox | 517 |
| 18 | የኢትዮጵያ አብዮት ሰፊ፣ ፈጣንና ውስብስብ የነበረ ቢሆንም በግሌ የነበርኩበትን ፣ በዓይኔ ያየሁትንና በማስረጃ ያረጋገጥኳቸውን እውነታዎችን በተቻለ መጠን ከወገናዊነት በፀዳ መልኩ በዚህ መጽሐፍ ለማቅረብ ሞክሬያለሁ። የኔ ምኞትና ፍላጎት እኩልነት፣ የሕግ የበላይነትና ዲሞክራሲ የሰፈነባት፣ አንድነቷና ልዑዓላዊነቷን የተጠበቀና የበለጸገች አንዲት ኢትዮጵያን ማየት ነው። ዓላማ በመንደር ልጅነት፣ በጎሳና በዘር የሚለወጥ አይደለም። በዚያ የአብዮት ወቅት የተጋረጠብኝን ሴራና ተንኮል በመቋቋም፣ የገባሁትን ቃል ኪዳንና መሐላ ጠብቄ በንጹህ ህሊናና ቅንነት ሃገሬንና ሕዝቤን አገልግያለሁ። ደርግ በወሰዳቸው በጎ እርምጃዎች እንደምደሰተዉ ሁሉ፣ በማወቅ በድፍረት፣ ባለማወቅና በስህተት ለተፈጸሙት ደግሞ ሙሉ ኃላፊነትን በመውሰድ፣ በበኩሌ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ለተለያዩ ተፅዕኖ መውደቁ ስለማይቀር በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለራሱ በማድላት ፍጹም ከወገንተኝነት የፀዳ አይሆንም። እኔም ሙሉ በሙሉ ከወገንተኝነት ውጭ ነኝ ብዬ ስለማላምን አንባቢያን ይህንን በቅን ልቦና እንዲወስዱልኝ እጠይቃለሁ። ከሰው ስህተት አይጠፋምና መጽሐፉን በሚገባ አንብበው በጭፍን ሳይሆን በገንቢ መልኩ የሚሰጡትን ማንኛውንም አስተያየትና ሂስ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ።
ፍሥሐ ደስታ (ሌ/ኮሎኔል)
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ም/ፕሬዝዳንት
📚 አብዮቱና ትዝታዬ 📖
ሌ/ኮሎኔል ፍሥሐ ደስታ 👉✍️ 2007 | 427 |
| 19 | ከገበያ የጠፉ መጽሐፍት የት ነዉ ምናገኘዉ ብለዉ አይብሰክሰኩ🤔፤ይልቅ ወደኛ ይመልከቱ። 👁️ 📚 | 418 |
| 20 | ለሰፊዉ ሕዝብ ጥቅም ሲባል ሸገር ባስን ተቆጣጥረነዋል። 📚 የባሻዬ ዉጎች ።።።
።።
ተስፋዬ ኃ/ማርያምን ያወቅኩት በማህበረራዊ ድረ-ገፅ በሚፅፋቸው ፅሁፎች ነው። ፅሁፎቹ በአጭሩ ተፅፈው የረዘሙ ሳቆች የረዘሙ መብሰልሰል የሚያጭሩ ውብ ማህበራዊ ትችቶች ናቸው። የተስፋሽ አፃፃፍ እንደንሰሀ የህፃናት ሐኪም ነው፤ ያሳቅቀናል፤ ያጫውተናል፤ ድንገት ቁምነገር በተሞላ መርፌ “ጠቅ” አድርጎ ይወጋናል። መድሃኒቱ ጨዋታው ታጅቦ ውስጣችን ይገባል። በቀጣይ ጨዋታው የመጀመሪያዋን መርፌ ረስትን እየሳቅን ስናነበው እንገኛለን። የተስፋሽ ፅሁፎች ጨለማተኝነት በበዛበት የማህበራዊ ድረ-ገፅ ድቅደዠድቅ ሰማይ ላይ ድንገት የፈገግታና የሳቅ ብርሃን አስከትሎ እንደሚከሰት ጅራታም ኮከብ ናቸው፡- አጭር ብርሃናማ ሃሳቦች!
አሌክስ አብርሃም Alex Abreham ✍️
(ደራሲ) | 376 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
