ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

الذهاب إلى القناة على Telegram

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

تُعد قناة ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA (@huda4eth) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 25 580 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 920 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 1 438 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 25 580 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 4 365، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 163، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.49‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 12.30‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 995 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 139 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 36.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

25 580
المشتركون
+16324 ساعات
+6097 أيام
+4 36530 أيام

جارٍ تحميل البيانات

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+4 491
في 26 قنوات
سبتمبر '26
+159
في 8 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+32
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+18
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+45
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '26
+77
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+17 928
في 7 قنوات
Get PRO
مارس '26
+6
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+13
في 7 قنوات
Get PRO
يناير '26
+19
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+9
في 8 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+8
في 6 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+19
في 10 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+10
في 8 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+30
في 6 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+39
في 12 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+21
في 17 قنوات
Get PRO
مايو '25
+54
في 12 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+31
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '25
+106
في 7 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+118
في 12 قنوات
Get PRO
يناير '25
+175
في 14 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+303
في 9 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+523
في 13 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+459
في 11 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+491
في 13 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+427
في 16 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+204
في 16 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+120
في 10 قنوات
Get PRO
مايو '24
+386
في 15 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+482
في 19 قنوات
Get PRO
مارس '24
+804
في 28 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+703
في 23 قنوات
Get PRO
يناير '24
+1 369
في 22 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+811
في 25 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+314
في 15 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+306
في 8 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+211
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+86
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+169
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+532
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+371
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+158
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+350
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+592
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+1 719
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+192
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+440
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+785
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+827
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+443
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+859
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+4 029
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+3 252
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+1 122
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+1 372
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+830
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+1 706
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+987
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+72
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+250
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+67
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+47
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+80
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+103
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+135
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+148
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+383
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+252
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+122
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+7 550
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
28 أكتوبر+55
27 أكتوبر+163
26 أكتوبر+24
25 أكتوبر+76
24 أكتوبر+78
23 أكتوبر+64
22 أكتوبر+146
21 أكتوبر+58
20 أكتوبر+196
19 أكتوبر+254
18 أكتوبر+187
17 أكتوبر+468
16 أكتوبر+256
15 أكتوبر+885
14 أكتوبر+1 276
13 أكتوبر+276
12 أكتوبر+2
11 أكتوبر+5
10 أكتوبر+2
09 أكتوبر+2
08 أكتوبر0
07 أكتوبر+4
06 أكتوبر+1
05 أكتوبر+3
04 أكتوبر0
03 أكتوبر0
02 أكتوبر+6
01 أكتوبر+4
منشورات القناة
رسالة صوتية01:37

2
رسالة صوتية
1
3
رسالة صوتية
2 978
4
ኢሜል ያልተላከላችሁ እና ኢሜሉ ግዜ እንዳለፈበት እየመጣ ያስቸገራችሁ ሰዎች መልካም ዜና! ----------- አሁን ላይ ከኢሜል ጋር ተያይዞ ተንጠልጥለው የቆዩ አካውንቶችን አሳልፈናቸዋል 👍 ከእርስ+1
ኢሜል ያልተላከላችሁ እና ኢሜሉ ግዜ እንዳለፈበት እየመጣ ያስቸገራችሁ ሰዎች መልካም ዜና! ----------- አሁን ላይ ከኢሜል ጋር ተያይዞ ተንጠልጥለው የቆዩ አካውንቶችን አሳልፈናቸዋል 👍 ከእርስዎ የሚጠበቀው "አካውንት አለኝ-ግባ" በሚለው ዩዘርኔም እና ፓስዎርድ አስገብታችሁ ወደ ኮርሱ መቀላቀል ብቻ ነው!! 👏👏 ኢሜልና ፓስወርድ ወይም ስልክ ቁጥር እና ፓስወርድ አስገብታችሁ መቀላቀልም አማራጫችሁ ነው! መልካም የትምህርት ግዜ!!
3 016
5
ውድ የኮርሱ ተሳታፊዎች ኮርሱ ከመጀመሩ በፊት እነዚህን ነጥቦች ልብ እንድትሉ እናሳስባለን! -አንድ ተሳታፊ ሊመዘገብ የሚገባው አንድ ግዜ ብቻ ነው! ከአንድ በላይ በሆነ አካውንት መመዝገብ ከኮርሱም
ውድ የኮርሱ ተሳታፊዎች ኮርሱ ከመጀመሩ በፊት እነዚህን ነጥቦች ልብ እንድትሉ እናሳስባለን! -አንድ ተሳታፊ ሊመዘገብ የሚገባው አንድ ግዜ ብቻ ነው! ከአንድ በላይ በሆነ አካውንት መመዝገብ ከኮርሱም ሆነ በኋላ ለሚገኙ ሽልማቶች ያለማለፍ (የመውደቅ) Disqualification ሰበብ ነው! - ኮርሱ የተዘጋጀው ለሰፊው የማህበረሰብ ክፍል በመሆኑ የተነሳ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚታወቁ ኡስታዞችና ሼኾች በዚህ ኮርስ መሳተፍ የሚችሉ ቢሆንም ለሽልማቶቹ ግን ዕጩ አይሆኑም! - የኮርሱ ፈተናዎች የስልካችሁን ሁለቱንም ካሜራዎች የሚጠቀሙና በፈተና ወቅት ፊትን እና ፊትለፊትን የሚቀርፁ በመሆኑ ተፈታኞች ለዚሁ ምቹ አካባቢን በመምረጥ እንድትዘጋጁ! በዙሪያችሁ የሚኖር ማንኛውም እርዳታ ሰጪ የሚመስል ግለሰብ፣ ደብተርና ወረቀቶች፣ ተጨማሪ ስልክ፣ ኮምፒተር ካለ ለሽልማቶች ከመታጨት ያግዳል! - ፈተናውን ሲጀምሩ ለፈተናው የተቀመጠ ደቂቃ ሲገባደድ ዌብሳይቱ የጨረሳችሁትን ፈተና ተቀብሎ ይዘጋል። በተጨማሪም ከፈተናው ፔጅ በምንም መልኩ መውጣት ወይም አዲስ ታብ መክፈት ፈተናው እንዲቋረጥ ያደርጋል! አጥንታችሁ እና ሰርታችሁ ማለፍ አማናን መጠበቅ ነውና ኢስላማዊ ግጌታችሁን መወጣት አትርሱ!
3 014
6
የፊታችን ሰኞ ኮርሱ የሚጀመር ይሆናል ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው ! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉ
የፊታችን ሰኞ ኮርሱ የሚጀመር ይሆናል ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው ! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት 1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋 2ኛ ለወጣ: Iphone 12 Pro Max 📱 3ኛ ለወጣ: Laptop 💻 ይህንን እድል ተጠቅመው እውቀትዎን ከፍ በማድረግ ውድ ሽልማቶችን ባለቤት ይሁኑ! 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://huda4eth.netlify.app 👏 ኮርሱ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል!!
4 292
7
ክፍያ መመለስን አስመልክቶ እስካሁን የ654 ተማሪ ክፍያ የመለስን ሲሆን ቀሪ 238 ብቻ ቀርቶናል! ---------- በአካውንት እና ቴሌ ብር በቀን ለ50 ሰው ብቻ በመመለስ የተገደብን በመሆኑ የተነ
ክፍያ መመለስን አስመልክቶ እስካሁን የ654 ተማሪ ክፍያ የመለስን ሲሆን ቀሪ 238 ብቻ ቀርቶናል! ---------- በአካውንት እና ቴሌ ብር በቀን ለ50 ሰው ብቻ በመመለስ የተገደብን በመሆኑ የተነሳና የግል ስራዎችም ተጨምረው በተፈለገው ፍጥነት ለተማሪዎች በፍጥነት መልሰን ለመጨረስ የተቸገርን ቢሆንም እስካሁን ድረስ የ654 ተማሪ ክፍያ የመለስን ሲሆን ቀሪ ደግሞ 238 ብቻ ቀርቶናል! የክፍያ መመለሱ እንደተጠናቀቀ የምንኮራበት እና በሰፊው የምናስተዋውቀው ስራ በመሆኑ ያልተመለሰላችሁ ተማሪዎች ጥቂትን ብቻ እንድትታገሱን ከአክብሮት ጋር እንገልፃለን!!
4 481
8
ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው ! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት ፦1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋 2ኛ ለወጣ
ምዝገባውሊጠናቀቅ ነው ! የ 3 ሳምንት ልዩ የኪታብ ኮርስ የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ ኪታብ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለተሳታፊዎች የሚዘጋጁ አስደናቂ ሽልማቶች አሉት ፦1ኛ ለወጣ: ዑምራ 🕋 2ኛ ለወጣ: Iphone 12 Pro Max 📱 3ኛ ለወጣ: Laptop 💻 ይህንን እድል ተጠቅመው እውቀትዎን ከፍ በማድረግ ውድ ሽልማቶችን ባለቤት ይሁኑ! 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://huda4eth.netlify.app
4 887
9
አፕሊኬሽኑን ስትጭኑ Unknown app blocked እያለ ያስቸገራችሁ መፍትሄው ቀላል ነው Setting ውስጥ search ላይ auto Blocker ብላችሁ search አድርጉና auto blockerን+3
አፕሊኬሽኑን ስትጭኑ Unknown app blocked እያለ ያስቸገራችሁ መፍትሄው ቀላል ነው Setting ውስጥ search ላይ auto Blocker ብላችሁ search አድርጉና auto blockerን off አድርጉት! አሰላሙ አለይኩም
7 691
10
https://youtu.be/ijwUE0v_rb0?si=9pnqTgG1tCBIzdXS
7 078
11
رسالة صوتية
7 544
12
የሃኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳዉድ ኮርስ በአፕሊኬሽን ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ይህ የኮርሱን ሂደት ቀላል ያደርግላችኋል!! አዲስ ተመዝጋቢዎች ተመዝገቡበት! የተመዘገባችሁ ደግሞ ዩዘር እና ፓስዎርዳችሁን አስገቡ ይከፍታል!!
7 879
13
📲 የአፑን መጫን ሂደት እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል? አፑን ለመጫን ስትሞክሩ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ከታየ፣ የሚከተሉትን ደረጃዎች ተከተሉ። ደረጃ 1️⃣፦ አፑን ለመክፈት Pack+4
📲 የአፑን መጫን ሂደት እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል? አፑን ለመጫን ስትሞክሩ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ከታየ፣ የሚከተሉትን ደረጃዎች ተከተሉ። ደረጃ 1️⃣፦ አፑን ለመክፈት Package Installer ምረጡ የወረደውን app-release.apk ፋይል ስትከፍቱ፣ Package Installer የሚለውን ምረጡ፣ ከዚያም Just once የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 2️⃣፦ የGoogle Play Protect ማስጠንቀቂያ ሲመጣ “App blocked to protect your device” የሚል መልዕክት ከታየ፣ More details የሚለውን ይጫኑ። ደረጃ 3️⃣፦ የመጫን አማራጩን ይመልከቱ ዝርዝሩ ሲከፈት Install anyway የሚለው አማራጭ ከታየ ይጫኑት። ደረጃ 4⃣፦ የበለጠ ዝርዝር ሲታይ Send app for security check የሚለው አማራጭ ከታየ፣ በሁለተኛ ላይ የሚገኘው Send this time የሚለውን ይጫኑ፤ የGoogle Play Protect ምርመራው እስኪጠናቀቅ ይጠብቁ። ደረጃ 5⃣፦ መጫኑን ያጠናቅቁ በስክሪኑ ላይ የሚታዩትን መመሪያዎች ተከትላችሁ Open የሚለው በመጫን አፑ መጫኑን ያጠናቅቁ።
7 553
14
አሰላሙ አለይኩም! ገንዘብ የመመለሱ ስራ እንደምታስቡት ቀላል አይደለም! በቴሌብር እና በባንክ ቁጭ ብሎ መላክ ከቀን ውስጥ በርካታ ሰአት የሚፈልግ ሆኖ አግኝተነዋል! ከዚህ የበለጠ ያልጠበቅነው ደግሞ
አሰላሙ አለይኩም! ገንዘብ የመመለሱ ስራ እንደምታስቡት ቀላል አይደለም! በቴሌብር እና በባንክ ቁጭ ብሎ መላክ ከቀን ውስጥ በርካታ ሰአት የሚፈልግ ሆኖ አግኝተነዋል! ከዚህ የበለጠ ያልጠበቅነው ደግሞ ቴሌብርም ሆነ ንግድ ባንክ የመላክ ገደብ ማስቀመጣቸው ነው! ቴሌብር ለምሳሌ ለበርካታ ተማሪዎች 400 እየመለስን የሆነ ቁጥር ላይ ሲደርስ “በቀን መላክ የምትችለውን የገንዘብ መጠን አጠናቀሃል” አይነት ይዘት ያለው መልክት በመላክ ይገድበናል! ሆኖም የግል ስራም ሆነ የማስተላለፍ ገደብ አላቆመንም የቻልነውን ያህል እየመለስን እንገኛለን!! ነገሩ ሲስተም የዘረጋንለት በመሆኑ በመሀል ተድበስብሶ ወይም ተረስቶ የሚንከባለል የሰው ገንዘብ እኛ ጋር እንደማይኖር ግን ቃል እንገባላችኋለን! ይህ አጋጣሚ ለኛ መፈተኛ ሲሆን እኛም ውጤቱን መቶ ከ100 በመድፈን ለማለፍ ቁርጠኞች ነን! ከናንተ በኩል ግን ትዕግስታችሁን፣ መልካም ኮሜንታችሁን በመቸር ከጎናችን እንድትቆሙ እንጠይቃለን! ገንዘብ ተመላሽ የሆነላችሁ ወንድሞች ደግሞ አለን በሉ! ደርሶናል በሉ ዝም አትበሉ! አሰላሙ አለይኩም!! 📞
6 819
15
"የላቀ አገልግሎት ለሐጃጆች እርካታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ1448 / 2019 ሐጅ ምዝገባን ማስጀመር አስመልክቶ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ። የኢትዮጵያ እስ+5
"የላቀ አገልግሎት ለሐጃጆች እርካታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ1448 / 2019 ሐጅ ምዝገባን ማስጀመር አስመልክቶ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሐጅ አገልግሎትን ጥራት ለማሻሻል፣ ግልጽነትና ፍትሃዊነትን ለማስፈን እንዲሁም የሁጃጆችን እንግልት ለማስቀረት የሚያስችሉ ዝግጅቶችን አጠናቆ የዘንድሮውን የምዝገባ ሂደት ይፋ አድርጓል።  ዋና ዋና ነጥቦች እና ዝርዝር መመሪያዎች፡ የምዝገባ ጊዜ፡ ምዝገባው ጥቅምት 12/2019 ዓ.ል እስከ ጥር 10/2019 በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተደገፈ መስፈርት 33 የሐጅ ምዝገባ ማስተባበሪያ ወኪሎች የተመረጡ ሲሆን ከዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 12/2019 ዓ.ል ጀምሮ ሐጅ ለማድረግ ዋጂብ (ግዴታ) ለሆነባችሁ እና ኒያ እና ዓቅሙ ላላችሁ ሙስሊሞች በይፋ የምዝገባ አገልግሎት መስጠት የሚጀመር መሆኑን እያበሰርን ምዝገባው የሚጠናቀቀው ጥር 10/2019 ጃንዋሪ 18/2026 ሻእባን 10/1448 መሆኑም ተገልፆል።  የሐጅ ክፍያ፡ የዘንድሮው የሐጅ አገልግሎት አጠቃላይ ክፍያ መጠን 827,000 (ስምንት መቶ ሀያ ሰባት ሺህ) ብር ሆኗል። የቪ አይ ፒ እና የዲያስፖራ የሀጅ አገልግሎት በተመለከተ በቀጣይ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ተነግሯል ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/Huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
7 056
16
+9
لا يوجد نص...
6 202
17
ዌብሳይቱ ውስጥ "ማስታወቂያ" ላይ የተፖሰቱ ፖስቶች ስር ተማሪዎች ኮሜንት እና ላይክ እያደረጉ ይገኛሉ! ተማሪዎች ሀሳባቸውን ሲገልፁ ማየት ለእኛም ደስ የሚያሰኝ እና መነሳሳቱን የሚጨምር ነው!! የነ+2
ዌብሳይቱ ውስጥ "ማስታወቂያ" ላይ የተፖሰቱ ፖስቶች ስር ተማሪዎች ኮሜንት እና ላይክ እያደረጉ ይገኛሉ! ተማሪዎች ሀሳባቸውን ሲገልፁ ማየት ለእኛም ደስ የሚያሰኝ እና መነሳሳቱን የሚጨምር ነው!! የነፃ ምዝገባው እንደቀጠለ ነው! ለመመዝገብ ኢሜል ኮንፊርም ማድረግ ብቻ ነው የሚጠይቀው!! ላልሰሙት አሰሙ፣ በርካቶች ይመዝገቡ!! እኛም ትምህርቱን የማስጀመር ስራ እያጠናቀቅን ነው!! ወሰላም!!👏
5 743
18
ይህን መልእክት ከተስማማችሁበት የተሰበሰበውን ገንዘብ ለእዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት መርጃ ብንሰጣትስ ምን ትላላችሁ???+1
ይህን መልእክት ከተስማማችሁበት የተሰበሰበውን ገንዘብ ለእዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት መርጃ ብንሰጣትስ ምን ትላላችሁ???
5 559
19
እዚህ መልክት ጋር ስትደርሱ ከዌብሳይቱ ውጡና ኢሜይላችሁ ውስጥ ግቡ ኢሜይል ውስጥ ከሁዳ መልቲሚዲያ የተላከ የማረጋገጫ መልክት ደርሷል ማለት ነው! ማረጋገጫውን ስትጫኑት ትጨርሳላችሁ! ኢሜይል ካልመጣ
እዚህ መልክት ጋር ስትደርሱ ከዌብሳይቱ ውጡና ኢሜይላችሁ ውስጥ ግቡ ኢሜይል ውስጥ ከሁዳ መልቲሚዲያ የተላከ የማረጋገጫ መልክት ደርሷል ማለት ነው! ማረጋገጫውን ስትጫኑት ትጨርሳላችሁ! ኢሜይል ካልመጣላችሁ ግን ያስገባችሁት ኢሜል የተሳሳተ ነበር ማለት ነው! እንደገና ወደ ዌብሳይቱ በመመለስ ኢሜይል በትክክል አስገብታችሁ እንደገና ሞክሩ! ሰላም በናንተ ላይ ይሁን!!
5 489
20
لا يوجد نص...
6 322