ru
Feedback
Abdu Book Center

Abdu Book Center

Открыть в Telegram

በመጻሕፍት መደብራችን ፡ የታሪክ መጻሕፍት የትምህርት አጋዥ እና መማሪያ መጻሕፍት የተለያዩ ልበ-ወለድ እና መንፈሳዊ መጻሕፍት ቆየት ያሉና አዳዲስ መጻሕፍት ሌሎችም.. አድራሻችን=አዲስ አበባ ፒያሳ ጊዮርጊስ እሳት አደጋዉ ሻገር ብሎ አባቢያ ራሕመት ታቦር ሕንፃ ፊትለፊት ለበለጠ መረጃ በ0929574133 ደዉልሉን @Abduseller

Больше
1 969
Подписчики
+324 часа
+117 дней
+4030 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+64
в 0 каналах
июнь '26
+73
в 1 каналах
Get PRO
май '26
+49
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+82
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+103
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+565
в 1 каналах
Get PRO
январь '26
+60
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+26
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+30
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+43
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+23
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+25
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+92
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+36
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+32
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+26
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+25
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+94
в 3 каналах
Get PRO
декабрь '24
+49
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+23
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+47
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+46
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+51
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+89
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+177
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+26
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+75
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+68
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+100
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+46
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+59
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+98
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+32
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+64
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+23
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+57
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+18
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+82
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '220
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '220
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '220
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '220
в 0 каналах
Get PRO
август '220
в 0 каналах
Get PRO
июль '220
в 0 каналах
Get PRO
июнь '220
в 0 каналах
Get PRO
май '220
в 0 каналах
Get PRO
апрель '220
в 0 каналах
Get PRO
март '220
в 0 каналах
Get PRO
февраль '220
в 0 каналах
Get PRO
январь '220
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '210
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
август '210
в 0 каналах
Get PRO
июль '210
в 0 каналах
Get PRO
июнь '210
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+180
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
24 июля0
23 июля+3
22 июля+1
21 июля+1
20 июля+1
19 июля+4
18 июля+2
17 июля+3
16 июля0
15 июля+5
14 июля+7
13 июля+5
12 июля+4
11 июля0
10 июля+1
09 июля+4
08 июля+2
07 июля+1
06 июля+5
05 июля+4
04 июля+4
03 июля+1
02 июля+1
01 июля+5
Посты канала
ያንን አሳዛኝ አቤቱታዬን ካበቃሁ በኋላ፤ በአሳዛኝ ሁኔታ ዝም አልኩ። በውስጤ ክፉ ጋኔን እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ቀደሞዉኑ እየተሰማኝ ስለነበረ፤ ጉሮሮዬ ላይ አንድ ነገር ስለተነነብኝ፤ አገጬ መንቀጥቀ
ያንን አሳዛኝ አቤቱታዬን ካበቃሁ በኋላ፤ በአሳዛኝ ሁኔታ ዝም አልኩ። በውስጤ ክፉ ጋኔን እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ቀደሞዉኑ እየተሰማኝ ስለነበረ፤ ጉሮሮዬ ላይ አንድ ነገር ስለተነነብኝ፤ አገጬ መንቀጥቀጥ ስለጀመረና ዓይኖቼ የበለጠ እየረሱ በመምጣታቸው፤ ራሴን በግድ ለማሳቅ ከፍተኛ ፍላጎት እንደነበረኝ አስታውሳለሁ። እነዚያን ብልህ ዓይኖቿን ከፍታ ስትሰማኝ የነበረችው ናስቴንካ፤ በዚያ በልጅነትና ለጋነት በማይችል ሳቅ ትፈንዳለች ብዬ ጠብቄ ነበር። እናም አላስፈላጊ በሆነ መንገድ በልቤ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሲንተከተክ የነበረውን ታሪክ፤ ልክ በግሩም ከተጻፈ ጥንታዊ ብራና ላይ እንደማንብ አድርጌ ልነግራት የቻልኩትን ነገር በማውጣቴ ቀደሞዉኑ እየተጸጸትኩኝ ነበር — ምክንያቱም በራሴ ላይ ፍርድ ከበየንኩ ቆይቻለሁ፤ አሁን ግን ማንም እንዲረዳኝ ሳልጠብቅ ያንን የካህኔ ፍርድ ከማንበብ እራሴን መግታት አልቻልኩም። ​WHITE NIGHTS መጽሐፍ

2
“..እርስ በእርሳችን ስንረጋገም ጠላታችንን እየመረቅነው ነው። አንተ የናቅኸውን ጥበብ ውድቀትህን የሚናፍቀው ይጠበብበታል። ቀደመውንስ ታጣጥለው ዘንድ ማን ቀረጸህ? የአያቶችህ ጥበብ ፍሬ ፈርሰከ መስ
“..እርስ በእርሳችን ስንረጋገም ጠላታችንን እየመረቅነው ነው። አንተ የናቅኸውን ጥበብ ውድቀትህን የሚናፍቀው ይጠበብበታል። ቀደመውንስ ታጣጥለው ዘንድ ማን ቀረጸህ? የአያቶችህ ጥበብ ፍሬ ፈርሰከ መስሎ እንዲታይህ የፈረንጅ ድግምት ተደግሞብሃል፡...” ​* * * ​“...እነዚህ አጋንንት ከሰው ልጅ ነፍስ የሚመነጨውን የፍርሃትና የጥላቻ ረቂቅ ኃይል እየተመገቡ ስለሚኖሩ፤ አልፎ አልፎ ጦርነቶች ከምድር እንዳይጠፉ ተግተው ይሰራሉ፡...” ​ከመጽሐፉ የተወሰደ «የአርማጌዶን በር» 📖 አለማየሁ ደመቀ
249
3
እንዳለ ጌታ ያቆመው የበዓሉ ግርማ ሐውልት! ​... ​የልቦለድን ያህል ልብ የሚሰቅል፣ ጣዕም ያለው፣ ቀልብን የሚስብ፣ እንብርት የሚቆረጥጥ ስሜት ያለው፣ ጥልቅ ምርምር የተደረገበትና ግሩም ነው። ​እ
እንዳለ ጌታ ያቆመው የበዓሉ ግርማ ሐውልት! ​... ​የልቦለድን ያህል ልብ የሚሰቅል፣ ጣዕም ያለው፣ ቀልብን የሚስብ፣ እንብርት የሚቆረጥጥ ስሜት ያለው፣ ጥልቅ ምርምር የተደረገበትና ግሩም ነው። ​እንደ ብርቱ የህይወት ታሪክ ፀሐፊም ፎቶግራፎችን፣ የተለያዩ ደብዳቤዎችን፣ ጋዜጦችንና መጽሔቶችን፣ መጻሕፍትንና ቃለ-ምልልሶችን ወዘተ ለማብቂያነት ተጠቅሟል። በአካባቢ ገላጮችም ሳይቀር ሥነ-ልቦናዊ ምስሎችን ፈልስፏል። በጥቅሉ በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ባለሙያነቱ አሻራውን አትሟል!--- ​እጅግ የምንወደውንና እንደ እግር እሳት የሚያንበገብገንን ውድ ደራሲ አባታችንን ታሪክ ለዚህ ወግ ማዕረግ በማብቃቱ ለእንዳለ ጌታ ያለኝ ፍቅርና አክብሮት በእጅጉ ጨምሯል! ነፍስህን በሀሴት የሚያጠግብ ሲሳይ ይስጥህ! ... እላለሁ። በድንጋይ ሳይሆን በልባችን ውስጥ በደም ስለቀረጸው ጀግና ደራሲ፣ ህያውነት እንዳለጌታ ባለውለታ ነህ! ... እ - ሰ -ይ! ​(ደረጄ በላይነህ "ሂሳዊ ዳሰሳዎች" ከተሰኘ መጽሐፍ)
391
4
"አገር ማለት ሰው ነው እያሉ በትውልድህ እንቅልፍ ላይ ብርድ ልብስ ይደርባሉ። አገር ማለት አፈር ነው። ሰውም ማለት አፈር ነው። ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ የሞቱት ሰዎቻችን ስጋና አጥንት አፈር ሆኖ
"አገር ማለት ሰው ነው እያሉ በትውልድህ እንቅልፍ ላይ ብርድ ልብስ ይደርባሉ። አገር ማለት አፈር ነው። ሰውም ማለት አፈር ነው። ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ የሞቱት ሰዎቻችን ስጋና አጥንት አፈር ሆኖ ይሄው አሉና መሬቱን በጎራዴው ጫፍ ጫር አደረጉት:: ።።።።።።።።፣።፣፣።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ​"አየህ አሁን አፈር አይደለም የጫርኩት፣ የሰው ስጋ ነው! ሲጫር የሚያመዉ፣ ሲወጋ የሚያቃስተዉ ሰው ነው አፈሩ !! ይሄንን ነው ቆርሰው የሚወስዱት። አገር ማለት ሰው ከሆነ፣ ሰው አፈር ነውና አፈርህን ሲነኩ እንቢ ልትል ይገባል ! ልጄ፣ ሕንፃ እና መንገድ አይግረምህ፤ የሰው ልጅ የሚሰራው የእጅ ጥበብ ሁሉ አይድነቅህ፤ ነገም ልጆችህ ከአንተ በተሻለ ይሰሩታል። ልጆችህ መቼም ለማያገኙት ስንዝር መሬት ግን ያለህን ሁሉ ክፈል..." ​... ሆድ ይፍጀው ብሎ እየተሽቀረቀረ ነው እንጂ ከተማው ሁሉ በፍቅር ቁስለኛ የተሞላ ማገገሚያ ሆስፒታል እኮ ነው። ሁሉም አንድ ቀን ባንድ ላይ የቦረቁትን ያህል ስቅስቅ ብሎ እስኪወጣለት ቢያለቅስ አዲስ አበባ ሳይቀር ትላልቆቹ ሕንፃ ሁሉ እንደጀልባ የሚያንሳፍፍ የእንባ ባሕር ይፈጠር ነበር..."
318
5
#በሚሊዮን_የሚቆጠሩ_አንባቢዎችን_በሚያስቡት_ነገር_ከመሰቃየት_አርፈው_እንዲያገግሙ_የረዳውን_መጽሐፍ_በመጨረሻም_አአገኘነው!!! #​በዚህ_መጽሐፍ_ውስጥ_የምታገኘው፦ *​የሁሉም ስነ ልቦናዊ እና ስሜታዊ
#በሚሊዮን_የሚቆጠሩ_አንባቢዎችን_በሚያስቡት_ነገር_ከመሰቃየት_አርፈው_እንዲያገግሙ_የረዳውን_መጽሐፍ_በመጨረሻም_አአገኘነው!!! #​በዚህ_መጽሐፍ_ውስጥ_የምታገኘው፦ *​የሁሉም ስነ ልቦናዊ እና ስሜታዊ ስቃዮች ዋና መንስኤ ምን እንደሆነ እና እንዴት ማቆም እንደሚቻል፤ *​በአሉታዊ ሀሳቦች እና ስሜቶች ሳትጠለፍ እንዴት መቆየት እንደምትችል፤ *​ውጫዊ ሁኔታህ ምንም ቢመስል በአሁኑ ጊዜ ያለ ቅድመ ሁኔታ ፍቅርን፣ ሰላምን እና ደስታን እንዴት ማግኘት እንደምትችል፤ *​ጭንቀትን፣ ራስን መጠራጠርን፣ በራስ ላይ የሚደረግ ማደናቀፍን እና ማንኛውንም ራስን የሚያበላሹ ልማዶችን እንዴት መተው እንደሚቻል፤ *​አሁን ያለህበትን ካልወደድከው አዲስ የህይወት ተሞክሮን እንዴት ወዲያውኑ መፍጠር እንደምትችል፤ *​ከማሰብ ገደቦች በላይ የሚሄደውን የውስጥ ግንዛቤህን እና ውስጣዊ ጥበብህን እንዴት ማግኘት እንደምትችል... *** ​"ራስን ከስሜት መዘበራረቅ ነፃ ለማውጣት እና ማንነትህን ለማወቅ የሚረዳ አነቃቂ መመሪያ ነው። 'የምታስበውን ሁሉ አትመን' ከመጠን በላይ ማሰብን እንድታቆም እና ደስታን ወደ ማግኘት ጉዞ እንድትጀምር ይረዳሃል።" ✍️ዲፓክ ቾፕራ THE SEVEN SPIRITUAL LAWS OF SUCCESS መጽሐፍ ጸሐፊ ​"በየዕለቱ ሲገላበጡ እና እራሳቸውን ሲወቅሱ ለቆዩ ሰዎች 'የምታስበውን ሁሉ አትመን'ን ማንበብ ያንን መከራ ለማስቀረት አስፈላጊ የመጀመሪያ እርምጃ ነው።" ✍️ሲሞን ሲኔክ START WITH WHY እና FIND YOUR WHY መጽሐፍት ጸሐፊ 📚የምታስበዉን_ሁሉ_አትመን! ትርጉም፦አቤል እዝራ
498
6
Нет текста...
351
7
«ሲጥል» የመንገደኞች ታሪክ ነው፤ መንገደኞቹ ለጉዳያቸው ከቤታቸው ወጥተው አንድ ላይ ቢሳፈሩም፣ በአንድ ባልታሰበ ሰበብ አብረው የሚሰነብቱበት አጋጣሚ ይፈጠራል። መንገደኞቹ፣ የራሳቸው የህይወት ፍልስ
«ሲጥል» የመንገደኞች ታሪክ ነው፤ መንገደኞቹ ለጉዳያቸው ከቤታቸው ወጥተው አንድ ላይ ቢሳፈሩም፣ በአንድ ባልታሰበ ሰበብ አብረው የሚሰነብቱበት አጋጣሚ ይፈጠራል። መንገደኞቹ፣ የራሳቸው የህይወት ፍልስፍና እና መርህ ያላቸው ናቸው። እናም፣ በረገጡት ሥፍራ እንግዳ የሚሆኑት እነሱ ብቻ አይደሉም - ሃሳቦቻቸውም ጭምር እንጂ። ​«ሲጥል» እንደ ከዚህ ቀደሙ የእንዳለጌታ መጻሕፍት ከራሳችን ጋር የሚያጨዋውቱ፣ ለሙግትም የሚጋብዙ ሃሳቦች የተስተናገዱበት ኪናዊ ማዕድ ነው። የድህረ ዘመናዊ ደራሲያንን የአጻጻፍ መንገድ በከፊል ተከትሎ፣ የትረካ ስልቱን ደግሞ እንደ ጃዝ ሙዚቃ አድርጎታል። በጃዝ ሙዚቃ እያንዳንዱ ተሳታፊ ሙዚቀኛ በተናጠል ስሜቱንና ሃሳቡን ለዕድምተኛው የሚያጋራበት፣ ችሎታውን የሚያሰፋበት ጥቂት <ዕድል> እንዳለው ሁሉ፣ የ«ሲጥል» ገጸባህርያትም አንዳንዴ ለብቻ - ከዐውዱ ሳይነጠሉ፣ ድብቁን ሳያወጡ - ትረካቸውን ይተርኩልናል፤ እነዚህ ለብቻ ሲጫወቱልን የቆዩ ተራኪዎች ተመልሰው ደግሞ በኅብር ይከይኑልናል... ፍቅርና ጥላቻን... ሣቅና ስቃይን... ፍርሃትና ድፍረትን... <መሆን ወይም አለመሆን>ን! ሲጥል 📚 ✍️ ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ
311
8
የዎል ስትሪት ጆርናል ምርጥ ሻጭ ​የቢዝነስ ዊክ ምርጥ ሻጭ ​የ2005 ምርጥ መጻሕፍት - ፋስት ካምፓኒ ​የ2005 አስር ምርጥ የንግድ መጻሕፍት - AMAZON.COM ​የ2005 ቁጥር 1 የስትራቴጂ መጽሐፍ - ስትራቴጂ+ቢዝነስ ​ምርጥ የንግድ መጽሐፍ 2005 - የፍራንክፈርት የመጽሐፍ ዓመታዊ ዐውደ ርዕይ ​⭐⭐⭐⭐⭐⭐ ​"ኩባንያዎች የንግድ ሥራ የሚሰሩበትን መንገድ ለመለወጥ የሚያስችል ትክክለኛና ተግባራዊ ሊሆን የሚችል ዕቅድ የያዘ መጽሐፍ ነው" ፕብሊሸርስ ዊክሊ፣ ዩኤስኤ ​"እንደዚህ ያለ መጽሐፍ ብርቅ ነገር ነው። እያንዳንዱ ሰው ሊያነበው ይገባል" ቦርሰን፣ ዴንማርክ ​"መጽሐፉ በርካታ የሰማያዊ ውቅያኖስ ስትራቴጂ ምሳሌዎችን እና መሰል ዕቅዶችን ለማዘጋጀት የሚያስችሉ ዘዴዎችን አቅርቧል" ግሎብ ኤንድ ሜይል፣ ካናዳ ​"የሰማያዊ ውቅያኖስ ስትራቴጂ ኩባንያዎች በደም ከተበከሉ ውኃዎች ለምን መራቅ እንደሚያስፈልጋቸው ስታውቁ እንድትደነቁ ያደርጋችኋል።" ቢዝነስ ዊክ፣ ዩኤስኤ ​"የቻይና ኩባንያዎች በአንጻራዊ ሁኔታ ዝቅተኛ ዋጋዎችን በመጠበቅ ምርቶቻቸውን ከሌሎች የሚለዩበትን መንገድ መፈለግ አለባቸው። ሰማያዊ ውቅያኖሶችን መፍጠር ያስፈልጋቸዋል" ቻይና ዴይሊ፣ ቻይና ​"በገበያው ደማቅ ቀይ ውቅያኖሶች ውስጥ ላለመስጠም በመታገል ላይ ያሉ የኩባንያ መሪዎች የሰማያዊ ውቅያኖስ ስትራቴጂን ቢመለከቱ መልካም ይሆንላቸዋል" ፎርቹን ወርልድ ቢዝነስ-ቴሌግራም፣ ዩኤስኤ ​"ከኩባንያዎች የቦርድ ክፍሎች ጀምሮ እስከ የሲንጋፖር መንግሥት ስብሰባዎች ድረስ 'የሰማያዊ ውቅያኖስ ስትራቴጂ' ለወደፊቱ ጉዞ አስተሳሰብን በመምራት ረገድ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተወዳጅ እየሆነ የመጣ መፈክር እየሆነ ነው" ዘ ስትሬትስ ታይምስ፣ ሲንጋፖር ​"ሰማያዊ ውቅያኖስ ስትራቴጂ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን ባለሀብቶች የሚጠቅም ዕይታን ይከፍታል።" ዘ ሂንዱ፣ ህንድ ​"ሰማያዊ ውቅያኖስ ስትራቴጂ ስለ ስትራቴጂ አውቃለሁ ብለህ የምታስበውን ሁሉ ይፈትናል" ቢዝነስ ስትራቴጂ ሪቪው፣ ዩኬ 📚የንግድ ስትራቴጂ 📚 ፉክክር የሌለበትን ገበያ በመፍጠር ተቀናቃኞችህን ዋጋ ቢስ የማድረግ ጥበብ ✍️ትርጉም፦ብርሃኑ በላቸዉ
308
9
አዲስ መጽሐፍ 📚 "ካራሞን" ዋኖስ እና ጭልፊት ✍️አዛርየስ ደሴ
አዲስ መጽሐፍ 📚 "ካራሞን" ዋኖስ እና ጭልፊት ✍️አዛርየስ ደሴ
397
10
Нет текста...
305
11
ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ(አባ ቦራ) 1897-1958 ​ስለአምስት ዓመት የአርበኞች ትግል ብዙ ተብሏል፣ብዙ ተተርኳል፣ ያልተተረከው ግን ይበልጣል፡፡ ​አሁን በታቦር ዋሚ የቀረበልን የደጃዝማች ገረሱ ዱኪ (“አባ ቦራ”) ባዮግራፊ ያንን ታሪክ ምልአት ለመስጠት ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርግ ነው፡፡ ምናልባት በዚያን ወቅት ከነበሩት ስመ ጥሩ አርበኞች መካከል ገድላቸው እንዲህ በስፋትና በጥልቀት ሊጻፍላቸው የበቁ የመጀመሪያው አርበኛ ደጃዝማች ገረሱ ሳይሆኑ አይቀሩም፡፡ ።​ታሪኩ በአስተማማኝ የጽሑፍና የቃል መረጃዎች ላይ የተመሠረተ በአያሌ ምሁራን ገንቢ ሒስ ዳብሮ ለአንባቢ የቀረበ ነው፡፡ በብዙ ፎቶግራፎች የታጀበ በመሆኑም ድምቀትና ሕይወት ያለው ነው፡፡ ​በዚህ መጽሐፍ አማካይነት አንባቢ የአንድ አርበኛን የሕይወት ታሪክ (ከልደት እስከ ሞት) አጥርቶ ለመረዳት ከመቻሉም በላይ ባለታሪኩ ያለፉበትን ዘመንና አብረዋቸው የነበሩትን የታሪክ ተዋንያንንም በመጠኑ ይቃኛል፡፡ ​ደራሲው ለተማሪም ለተመራማሪም የሚጠቅም መጽሐፍ ደክሞ በማቅረቡ በብርቱ ሊመሰገን ይገባዋል፡፡ ​<<<<<<<<<<<<<<<>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>> ✍️​ባሕሩ ዘውዴ (ዶ/ር) የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰር የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ዴሬክተር ​ይህ መጽሐፍ 📚 በዘመናዊ የታሪክ አጠናን ዘዴ በጽሑፍና በቃል ማስረጃዎች ላይ በመመሥረት የተዘጋጀ ነው፡፡ የጀግናውን አርበኛ የደጃዝማች ገረሱ ዱኪን የሕይወት ታሪክና ለኢትዮጵያ ነፃነት ያደረጉትን ተጋድሎና ከነፃነትም በኋላ ሀገርን ለመገንባት የተጫወቱትን ሚና ጽሑፉ በተሟላ መልኩ ያቀርባል፡፡ የሌሎችንም አርበኞች ታሪክ በመጠኑ ይዳስሳል፡፡ የታሪክ መምህራን፣ ተማሪዎችና ተመራማሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም ኢትዮጵያውያን ሊያነቡትና ሊያጠኑት የሚገባ መጽሐፍ ነው፡፡ ✍️​ሽፈራው በቀለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰር
385
12
"አንዳንዴ ተመልሰህ ለመጠገን መጀመሪያ መፈራረስ ይኖርብሃል።" አዲስ መጽሐፍ ሳይካትሪስት ለራሴ 📚 ​አእምሮህ ውስጥ የሚካሄደውን ጦርነት ማንም አያውቅልህም። ብቻህን ስትሆን የምትታገላቸው ሐሳቦች፣
"አንዳንዴ ተመልሰህ ለመጠገን መጀመሪያ መፈራረስ ይኖርብሃል።" አዲስ መጽሐፍ ሳይካትሪስት ለራሴ 📚 ​አእምሮህ ውስጥ የሚካሄደውን ጦርነት ማንም አያውቅልህም። ብቻህን ስትሆን የምትታገላቸው ሐሳቦች፣ ለሰው የማትናገራቸው ፍርሃቶችና በዝምታ የሚሰበሩ ሕልሞችህን አፍነህ ይዘሃቸዋል። ሁልጊዜ "ለምን እንዲህ ሆንኩ?" ብለህ ትጠይቃለህ፤ ነገር ግን መልሱ ከአንተ የለም። ​በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ በዶክተር ኤልያስ ቢሮ ውስጥ ትሆናለህ። በቢሮው የሚያልፉትን የ50 ታማሚዎች ታሪክ ታነባለህ። ታሪካቸውም እንዲሁ ተረት ብቻ አይደለም፤ እያንዳንዱ ገጽ የእንተን የውስጥ ቁስል የሚፈታ የሕክምና ክፍለ-ጊዜ ነው። ዶክተሩ የታማሚዎቹን ሕይወት ሲመረምር፣ አንተም በገዛ ሕይወትህ ያጣኸውን መልስ ታገኘዋለህ። "ሳይኪያትሪስት ስራሴ" ወደ ውስጣህ የምታደርገው የፈውስ ጉዞ መጀመሪያህ ይሆናል። ።​በዚህ ጉዞ ውስጥ፡- *​ያልታከሙ የልጅነት ቁስሎችህ ዛሬህን እንዴት እያወኩት እንደሆነ ትረዳለህ። *​የውስጥ ጫጫታህን ጸጥ ማሰኘት የምትችልበትን ብልሃት ትማራለህ። *​ተሰብሮ የመነሳትንና ጽናትን የመገንባትን ጥበብ ታገኛለህ። ።​ይህ መጽሐፍ ለአንተ የታዘዘ "የነፍስ መድኃኒት" ነው። ገጾቹን ስትገልጥ ራስህን ታገኘዋለህ፤ ስትጨርሰው ደግሞ ራስህን ትፈውሰዋለህ። ​አንተ የራስህ ሳይካትሪስት ለመሆን ዝግጁ ነህ? ነጻነትህ የሚጀምረው እውነቱን ለመጋፈጥ ስትወስን ነው!!!
407
13
Atomic Habits ​የልማድ ኃይል 📚 ​ጥቃቅን ለውጦች - አስደናቂ ውጤት!!! ​በመረጃዎች በተጠናቀረዉ ራስን የማሻሻያ ስልቶች የታወቀው ይህ መጽሐፍ በሰፊው ከሚጎዱህ ልማዶች ይልቅ ወደፊት የሚ
Atomic Habits ​የልማድ ኃይል 📚 ​ጥቃቅን ለውጦች - አስደናቂ ውጤት!!! ​በመረጃዎች በተጠናቀረዉ ራስን የማሻሻያ ስልቶች የታወቀው ይህ መጽሐፍ በሰፊው ከሚጎዱህ ልማዶች ይልቅ ወደፊት የሚያራምዱህን ልማዶች የምትገነባባቸውን ስልቶች ያስተምርሃል!! ​"በተግባር ላይ መዋል የሚችል ድንቅ መጽሐፍ! ጄምስ ክሊር ትናንሽ ነገሮች ላይ በማተኮር ትላልቅ ነገሮችን መስራት እንድትችል የሚያደርጉህን ልማዶች የምትገነባበትን መሰረታዊ ስልቶች በዚህ መጽሐፍ ውስጥ አቅርቧል።" ​ማርክ ማንሰን የኒውዮርክ ታይምስ ቤስት ሴለር የሆነው "ዘ ሰብትል አርት ኦፍ ኖት ጊቪንግ አ ፉክ" መጽሐፍ ጸሐፊ ​"ጄምስ ክሊር የልማዶችን ጥበብና ሳይንስ በማጥናት ዓመታትን አሳልፏል። ይህ መጽሐፍ መጥፎ ልማዶችን ለመስበርና ጥሩ ልማዶችን ለመገንባት እንደ ሕይወት መመሪያ ልትጠቀመው የምትችለው ድንቅ መጽሐፍ ነው።" ​አዳም ግራንት የኒውዮርክ ታይምስ ቤስት ሴለር የሆኑት የ "ኦሪጅናልስ"፣ የ "ቲንክ አጌን" መጽሐፍት ጸሐፊ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ​"ሕይወትህን የምትቀይርበት እና ቀናትህን የምታይበትን ቅኝት የሚቀይር ድንቅ መጽሐፍ!" ​ሪያን ሆሊዴይ የኒውዮርክ ታይምስ ቤስት ሴለር የሆነው የ "ዘ ኦብስታክል ኢዝ ዘ ዌይ እና ኢጎ ኢዝ ዘ ኤነሚ" መጽሐፍ ጸሐፊ ​ጄምስ ክሊር በዓለም-አቀፍ ደረጃ በአጭር ጊዜ ተቀባይነትን አግኝቶ በብዙ ሚሊዮን ቅጂዎች የተሸጠው እና ከ50 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች የተተረጎመው የልማድ ኃይል (Atomic Habits) መጽሐፍ ጸሐፊ ነው። በተጨማሪም ጄምስ የ "ሀቢትስ አካዳሚ" መስራች ሲሆን በዚያም ውስጥ በሕይወታቸው እና በስራቸው የተሻለ ልማድ ማዳበር ለሚፈልጉ ግለሰቦች እና ተቋማት ስልጠና ይሰጣል።
400
14
Нет текста...
373
15
Hussein Ahmed, 1952-2009 ​Born on 22 September, 1952 in the village of Gedam Ancharo, Qalu district, Southern Wello Zone, Amhara Regional State, Ethiopia, Prof. Hussein Ahmed went to school in the town of Dessie. Upon completion of his secondary education, he joined the then Haile Selassie University (currently Addis Ababa University), where he studied history. He was recruited as an instructor by the Department of History of the same University in 1978 following his graduation in the same year. He was sent to the Centre of West African Studies, University of Birmingham (UK), where he completed his doctoral studies in 1985. His thesis was published by Brill under the title, Islam in Nineteenth-Century Wallo, Ethiopia. Revival, Reform and Reaction (2001). He re-joined the Department in the same year and, right away, went into research publishing, up to the end of his days, a series of articles in journals and collective books, and many entries in Encyclopaedia Aethiopica, Volumes I to V. He was promoted to the rank of full professor in February 2002. He served the Department as head from 1991 to 1994. He died in Addis Ababa on 7 June, 2009. He was survived by his wife, Weyzero Fatuma Hasen, and by his children, Semira, Hanan, Seida and Muhammed.
406
16
must read books 📚📖 We are excited to offer 5 of Fyodor Dostoevsky’s most beloved literary works. Get your copy at our books+4
must read books 📚📖 We are excited to offer 5 of Fyodor Dostoevsky’s most beloved literary works. Get your copy at our bookstore today! From local deliveries to worldwide shipping, we deliver to every city around the globe. 🚣‍♀️
490
17
እኔ መቼም ‘ለኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት እንኳን እሸቴ ኖረለት’ ነው የምለው፡፡ እሸቴ አሰፋ ሙያውን አክብሮ ያስከበረ እንከን የማይወጣለት ጋዜጠኛና የሚዲያ መሪ ነው፡፡ ዜና ቢሆን ሃተታ፤ ሰነ-ቃል ቢሆን
እኔ መቼም ‘ለኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት እንኳን እሸቴ ኖረለት’ ነው የምለው፡፡ እሸቴ አሰፋ ሙያውን አክብሮ ያስከበረ እንከን የማይወጣለት ጋዜጠኛና የሚዲያ መሪ ነው፡፡ ዜና ቢሆን ሃተታ፤ ሰነ-ቃል ቢሆን ዶክመንታሪ የእሸቴ እጅ ያረፈበት ሁሉ ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው፡፡ እሼን እዚህ የሙያ ማማ ላይ ያደረሰው የዓመታት ልምድ ብቻ ሳይሆን ጠንቃቃነቱ፣ ትጋቱ እና የሚሰራውን የሚያውቅ ባለሙያ መሆኑም ጭምር ነው፡፡ እሸቴ የሚጠቀምባቸው ቃላት ስሜት የመፍጠር ሃይላቸው ከፍተኛ ነው፡፡ አድማጭን ቦታዉ እና ሁኔታዉ ውስጥ ይከትታሉ፡፡ ትረካዎቹ ታዋቂዉ የስነ-ፅሁፍ ሰው ዮሴፍ ኮንራድ እንደሚለው አይነት ናቸው፡፡ ያየውን የሚያሳይ፣ የሰማውን የሚያሰማ፡፡ “አንድ ጽሁፍ ይህንን ማሳካት ከቻለ ሌላ ተግባር የለውም” ይላል ዮሴፍ፡፡ እሸቴ ይህንን አሳክቷል፡፡ አንድ ወቅት “ምነው የዚያን ዘመን የኢትዮጵያ ሬዲዮ “ስነ-ቃል” ፕሮግራምህን በመጽሃፍ ሰንደህ ትውልድ ባህልና ትውፊትን ቢማርበት ” ብዬው ነበር፡፡ እነሆ ከዓመታት በኋላ በሸገር “መቆያ” ስብስብ ታሪኮች ‘የመጽሐፍ ጥያቄዬን’ መልሶልኛል፡፡ አሁን እሸቴ ከሬዲዮ ውጪ ሼልፍ ላይም ልናገኘው ነው፡፡ ወዳጄ ሆይ! ደግመህ ደጋግመህ ጻፍልን፡፡ ​መላኩ ብርሃኑ ጋዜጠኛና የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ
380
18
አንዴ ብቻ፤ ይድላኝ አንዴ ብቻ፤ ልረፍ አንዴ ብቻ፤ ልኑር አንዴ ብቻ፤ ልትረፍ ፈታ ብቻ ላግኝ፤ እንደምፈልገው እንዴት እንደሚለቀስ፤ እኔ ነኝ የማውቀው።
አንዴ ብቻ፤ ይድላኝ አንዴ ብቻ፤ ልረፍ አንዴ ብቻ፤ ልኑር አንዴ ብቻ፤ ልትረፍ ፈታ ብቻ ላግኝ፤ እንደምፈልገው እንዴት እንደሚለቀስ፤ እኔ ነኝ የማውቀው።
330
19
#​ሕይወትህን_የሚቀይሩ_ቀላል_ቃላት ​ግቦችህን ለማሳካት አልሆንልህ ብሎህ ከሆነ ወይም በሕይወትህ ደስታ የማይሰማህ ከሆነ፣ ምናልባትም ችግሩ አንተ ላትሆን ትችላለህ:: ችግሩ ለሌሎች ሰዎች የምትሰጠው
#​ሕይወትህን_የሚቀይሩ_ቀላል_ቃላት ​ግቦችህን ለማሳካት አልሆንልህ ብሎህ ከሆነ ወይም በሕይወትህ ደስታ የማይሰማህ ከሆነ፣ ምናልባትም ችግሩ አንተ ላትሆን ትችላለህ:: ችግሩ ለሌሎች ሰዎች የምትሰጠው ኃይል ነው:: ​በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ከዚህ እንዴት ነፃ መውጣት እንደምትችል ትማራለህ:: ከሌሎች አስተያየት፣ ከጭቅጭቅ እና ከፍርድ ነፃ ትሆናለህ:: ሁሉንም ነገር ለመቆጣጠር ከመሞከር አድካሚ ዑደት ነፃ ትሆናለህ:: #​ለማኖር_የተሻለ_መንገድ_አለ ​የ Let Them Theory ጊዜህን እና ጉልበትህን እንዴት መጠበቅ እንዳለብህ የሚያስተምር የተረጋገጠ ዘዴ ነው፤ ይህን መርህ ስትከተልም ለአንተ አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ላይ ማለትም ራስህን መቀየር ላይ ማተኮር ትችላለህ:: ​ከሌሎች ጭብጨባን ፍለጋ፣ ሌሎችን ደስተኛ ለማድረግ በመታገል እንዲሁም ሰው ምን ይለኛል በሚል ብዙ እድሜህን አባክነህ ይሆናል፤ አሁን ግን እነሱን ትተሃቸው ራስህ ላይ መስራት የምትጀምርበት ጊዜ ነው:: ኃይልህን መስጠትን እንዴት ማቆም እንደምትችል፤ ሕልሞችህን፣ ግቦችህን እና ደስታህን የምትቀዳጅበትን ሕይወት እንዴት መፍጠር እንደምትችል ትማርበታለህ:: ​LET THEM በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ሞክረውት ሕይወታቸውን ያስተካከሉበት መርህ ነው። ሕይወትህን ለመቆጣጠር እና ራስህን ለመቀየር ፈጣን መንገድ ሌሎች ሰዎችን ለመቆጣጠር መሞከርን ማቆም እና አንተ መቆጣጠር በምትችለው ነገር ላይ ማተኮር ነው። ​ሌሎች ሰዎች ሕይወታቸውን እንዲኖሩ በመተው እና ራስህን በመቀየር ላይ ትኩረት በማድረግ የአንተን ሕይወት በአግባቡ መምራት ትችላለህ!!! #​ተዋቸው_እና_ራስህን_ቀይር!!
398
20
ኢሥላማዊ መጽሐፍት ብቻ የምናስተዋዉቅበት የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/islamicbooksabdu
351