ምክር ለወጣቶች
الذهاب إلى القناة على Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 342
المشتركون
+924 ساعات
+1057 أيام
+76230 أيام
أرشيف المشاركات
7 345
انا ابي هريره رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم﴿تهادوا تحابوا﴾
አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ ﴾እርስ በራሳችሁ ስጦታን ተሰጣጡ ፍቅራችሁ ይጨምራል﴿
وعاءشه رضي الله عنها قالت
﴿ كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يقبل الهدايه ويثیب عليها﴾
አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ በዘገበችው ሀዲስ ላይ እንዲህ አለች :-﴾የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ስጦታን ይቀበሉ ነበር በምላሹም ስጦታ ይሰጡ ነበር﴿
ኧረ ስጦታ እየተሰጣጠን ወገንታት🙌
ለእኔም ስጡኝ🫴
7 345
🧠የአእምሮ መበስበስ መድሃኒት ነው በትእግስት ስሙት ሼር ማድረግም እዳትረሱ
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 345
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ 🫀
🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር
📖🎧 #ቁርኣን 🫀
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 345
ጅህልና ሚባለው ነገርኮ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል
ማን በኢኽቲላጥ ባላቹን ከእህታቹ ጋር አስቀምጡ አለ?
ማን ባላቹንን ከባዳ ሴት ጋር ትታቹት ውጡ አለ?
ሲጀመር ጃሂል ማን አግቡ አላቹ? የራሳቹ ጥፋት ነው
አሏህ ልቦና ይስጠን
https://t.me/NasihaLishebab
7 345
♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.021
🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት!
🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ!
🗓 ሰኔ 26 - 2018
Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1
7 345
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሁሌም ያደርጉት የነበረ ዱአ
ከሆነ ለኛደግሞ እጅግ በጣም አስፈለጊ ነው
يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታየ ልቤን በዲንህ ላይ አፅናልኝ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 345
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት!
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
7 345
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
#ዱንያ ላይ በጣም ዕድለኞች ከሚባሉት መሃል ዋናው ነገር
#ሃላል💍 ትዳርን መስርተው የሚኖሩት ናቸው። #𝕕𝕖𝕒𝕣 ላጤያንስ ለምን #አናገባም❓ እኛንስ #አያስፈልገንም እንዴ❓ #አላህ ያማረና #ሂወት የሚያስናፍቅ #ትዳር ጀባ ይበለን 🤲
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 345
ኢብኑል ቀይም ፍቅርን እንዲህ ሲሉ ገልፀዋል ፦
ዉሀ ከውሀ ጋር ከተቀላቀለ ቡሀላ አንዱን ከአንዱ መለየት አትችልም , እናም በሁለቱ መካከል ያለውም ፍቅር በአንዱ ህመም አንዱ እስከመታመም ሊደርስ ይችላል።
halal love👍
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 345
قال رسول الله ﷺ:
"مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ
أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ "
(صحيح الجامع 6470)📖https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab
