ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 342
المشتركون
+924 ساعات
+1057 أيام
+76230 أيام
أرشيف المشاركات
ይሄ ኪታብ ትርፍ ካላቹህ ተባበሩኝ @Mujahid_Selefi አዳማ ያላቹ ብትሆኑ አሪፍ ነው
ይሄ ኪታብ ትርፍ ካላቹህ ተባበሩኝ @Mujahid_Selefi አዳማ ያላቹ ብትሆኑ አሪፍ ነው

🔶#የእምነት ነፃነት ከሚሉ ተጣሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት ለናሙናነት ኻሊድ ክብሮም 🔶በአዲስ አበባ በጎሮ ሐምዛ መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/NasihaLishebab

~ ስለ ሰይድ ቁጥብ ምን ያውቃሉ? (ክፍል 02) ሰይድ ቁጥብ ኢብራሂም ሁሰይን አል ሻዝሊይ ይባላል።   * በሰይድ ቁጥብ 10 /9 ቀን /1906 ተወልዶዋል የአንደኛ ጀረጃ ሁለተኛ አመት ተማሪ እያለ ቁርዓንን መሀፈዝ ጀመረ እድሜው 8 ነበር ከ3 አመት በኃላ የቁርዓን ሂፍዙን አጠናቀቀ ከዚያም ወደ ዳር አል-ኡሉም መሰናዶ ትምህርት ቤት ተቀላቀለ ። * በ1933 ዓ ከዳር አል ኡሉም ኮሌጅ በትምህርት መምህርነት ሰርተፍኬት ተመርቆዋል ። * የተመረቀበት ሸሃዳ የሸሪዓ እውቀት ሰርተፍኬት ሳይሆን የፊ ደል ትመህርት ነው ከዛም የትመህርት መምህር ነበር !!  በዛ ግዜ ዕድሜው 27 ዓመት ነበር ። * በ (1934) በባህር ዳርቻዎች ላይ እርቃንን የሚደግፍበትን (الشواطئ العارية) በሚል ርዕስ አንድ መፅሃፍ አሳተመ እና እድሜውም  የ29 ዓመት ወጣት ነበር። * በ1943 ዓ. “ለምን ማሱኒይ ሆንኩ” የሚል ጽሁፍ አሳትሞ (ማሱኒይነቱን)  በግልፅ አወጀ ። ዕድሜውም 39 ዓመት ነበር * በ (1948) ወደ ምዕራብ አገር ለመማር ሄደዎል እድሜውም 42 አመቱ ነበር። * በ1950 ዓ ወደሀገሩ ተመልሶ ወዲያውም ሳይቆይ ወደ ምዕራብ ተመልሶዋል ። * በ (1953) ከነበረው አብዮት በፊት ከምዕራብ ተመለሰ እና እድሜው 46 አመት ነበር ። * በ (1954) አጥፊውን የኢኽዋን አል ሙስሊሚን ድርጅትን በይፋ የተቀላቀለ ሲሆን እድሜው 48 ነበር። * በ1956  (በሽብርተኝነት ወንጀል) ተከሶ ታሰረ። * እስከ 1964  ድረስ በእስር ላይ የቆየ ሲሆን እድሜው 50 አመትም ነበር ። *በ(1964 )ከእስር ቤት በይፋ እንዲፈታ እና ይቅርታ እንዲደረግለት የአለም አቀፍ ጫና ተደርጎ በይፋ ከእስር ቤት ተሸኘ  ዕድሜው 58 ዓመት ነበር. * በ (1965) በአሸባሪነት ወንጀል ተሳትፏል ተብሎ ተይዞ በዝርዝር ከተናገረ እና ካረጋገጠ በኋላ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት የቅጣት አፈጻጸም ታውጆበታል  እድሜው 59 አመት ነበር ። አጠር ባለ ሁኔታ በዚህ ልክ እድሜውን እና ስራውን ማንሳት አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት እዚህ ጋር መልስ ማግኘት ያለበት ጥያቄ ስላለ ነው ። ለኢኽዋኖች ፣ ለከዋሪጆች፣ ለቀዐዲያህ እና ለሌሎችም ጥያቄው እዚህ ላይ ነው ። እንደ ሚታወቀው ሰይድ ቁጥብ በመርዝ የተለውሱ አደጋን የተከናነቡ ኪታቦች አሉት   ~ ለምሳሌ ፦ العدالة الاجتماعية في الإسلام  (1949) معركة الإسلام والرأسمالية (1951) السلام العالمي والإسلام أكتوبر (1951) في ظلال القرآن  (1952 - 196) ⚠ሰይድ ኢስላማዊ እውቀትን ከአቂዳ ጀምሮ የተማረው መቼ ነው መቼስ ከተገደለ በኃላ ነው አትሉ ? ⚠ ማን ነበር የሸሪዓ እውቀት አስተማሪው መሻይኾቹ እነ ማን ነበሩ ወይስ የሰይድ ቁጥብ ትምህርት በከሽፍ ነበር አታፍሩም እኮ !? ⚠ እውቀትን ከእንደዚህ አይነት ሰው መውሰድስ ይፈቀዳል ? ⚠ እንደዚህ አይነትን ሰው መደገፍ በሱ ምክንያት ጠላት እና ወዳጅ መሆን ይቻላል ? እባካችሁን ሳታወላውሉ ኢልሚይ የሆነ መልስ እንፈልጋለን ??? የሰይድ ጥመቶቹ እና ጋጠ ወጥነቱ ምን ይመስላል በሚል በቀጣይ እመለሳለው ኢንሻ አሏህ ። https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

photo content

የተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ። ደህና ደሩ🤌

ማሻአላህ ሙከራችሁ ደስስ ይላል ቲርሚዚይ እና ነሳኢ በዘገቡት ሀዲስ ላይ ረሱሉና ﷺ እንዲህ ብለዋል :- በእኛና በነሱ መካከል ያለው ቃልኪዳን ሶላት ነው የተዋት ሰው ክህደትን ሰርቷል ብለዋሉ 🙌 ስለዚህ አህባቢ ሰላታችሁን አደራ 🙌

አህባቢ ተሳተፉ

ሰላትን ሆን ብሎ መተው ከባድ ወንጀል መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ቁጭ አድርጉ🫴

ዝግጁ👍

የመጨረሻ ጥያቄ ጠጠር ስለሚል ተዘጋጁ

ማሻአላህ ተሳትፎአቹ ደስስ ይላል እርሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው የፈጠራቸው🙌

አላህ ጂኖችን እና የሰው ልጆችን ለምን ፈጠራቸው?

ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሁላችሁም በሚባል መልኩ መልሳችሁታል التوحيد هو افراد الله بالعباده ተዉሂድ ማለት አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላን በኢባዳ ወይም በአምልኮ መነጠል ነው ተግባባን🤝

ተውሂድ ምንድነው?

አህባቢ አየተሳተፋችሁ🤌እሺ

ከእነዚህ ውስጥ ትልቁ ሽርክ ምንድነው?
Anonymous voting

እነዚህ ውስጥ የኢማን ምሶሶ ያልሆነው የቱ ነው?
Anonymous voting

አላህ የሚገኘው የት ነው?
Anonymous voting

ትልቁ ዙልም ወይም በደል ምንድነው?
Anonymous voting

የቁርአን እናት ተብሎ የሚታወቀው ሱራ ምንድነው?
Anonymous voting