fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 429
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+1227 روز
+80630 روز
آرشیو پست ها
ፌስቡክና ቲክቶክ ላይ ለሰዓታት ስንዘዋወር አንድም ቀን "ደከመኝ" የማይልው ጣታችን... የቁርአን ገጾችን ለመግለጥ ግን ይከብደዋል። የሰዎችን 'ስቶሪ' (Story) ለማየት የምንጓጓውን ያህል፣ አላህ በቁርአን ውስጥ የነገረንን የእኛኑ ታሪክ ለማንበብ አንቸኩልም ግን በዚህ ሁኔታችን እስከመቼ እንዘልቃለን? https://t.me/NasihaLishebab

30 ኪኒን እንዳትውጥ። የዋጥከው ካለህም በጂናየቱ-ተመዩዕ📗 Demumeyiayzation አድርገው።

ባለ መኪናው ሳይሆን ባለ ዲኑ ባለ መንሃጁ ነው እየነዳሽ ወደ ጀነት ሚወስድሽ ምርጫሽን አስተካክዪ🙌

📌የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ፦የአቢሁረይራ እናት እስልምና! 🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) 📆 ሙሐረም  24 /1447 محرم 24/  ١٤٤٧ هـ https://t.me/Abu_Umer1

🤌нαℓαℓ ιѕ тнє вєѕт ትዳር በኢስላም ትልቅ ኢባዳ ነው።የወንድና የሴትን ግንኙነት ሃላል የሚያደርግ መንገድ ነው።ቤተሰብን የሚመሰርትና የሚያጠናክር ነው። መልካም ትዳር ከሚቆሙባቸው መሰረቶች
🤌нαℓαℓ ιѕ тнє вєѕт ትዳር በኢስላም ትልቅ ኢባዳ ነው።የወንድና የሴትን ግንኙነት ሃላል የሚያደርግ መንገድ ነው።ቤተሰብን የሚመሰርትና የሚያጠናክር ነው። መልካም ትዳር ከሚቆሙባቸው መሰረቶች ውስጥ 👇👇👇 🌸ተቅዋ(አላህን መፍራት) 🌸 እርስ በእርስ መከባበር እና መተማመን 🌸ትዕግስት 🌸መልካም ንግግር 🌸 ይቅርታ መደራረግ እህቶቼ ወንድሞቼ ትዳር ሁልጊዜ የደስታ ብቻ አይደለም ፈተናም ሚኖረዋል። ነገር ግን ባልና ሚስት አላህን በመፍራት በመታገስ እና በመግባባት ቤታቸውን የሰላምና የበረካ ሊያደርጉት ይችላሉ። አላህ የሰላማዊ ትዳር ባለቤት ያድርጋችሁ እሺ🙌 @yeselefochteketay

ምትገላለጥ ሴት እኩል በሆነ መልኩ ወንዱንም ሴቱንም ትፈትናለች! ወንዱን በጌጦቿ በሽታዋና በውጫዊ ገፅታዋ ስትፈትን ሴቷን ደግሞ እንድትጋጌጥና እንድትራቆት በማነሳሳት በእርግጥም መጋጌጥን በመውደድ ላይ ነው የተፈጠሩት በተለይ ደግሞ ዲንና የአላህ ፍራቻ ውስጧ ላይ ከሌለና በዙሪያዋ ካሉ ሴቶች አንሻለሁኝ የሚል ስሜት ከተሰማት ጫና ያድርባታል እህቶች አላህ ይጠብቀና የምትራቆት ሴት ወንጀሏ በጣም የገዘፈ ነው!ምትገላለጥ ሴት እኩል በሆነ መልኩ ወንዱንም ሴቱንም ትፈትናለች!

ጥያቄ ለሸይኻችን እንድቀርብላቹህ የምፈልጉ በዚህ መላክ ትችላላችህ ባረከሏሁ ፊኩም 👇                                @Abusufyan444

ቤተሰብ ጁመአ እንዴት ነበር?

አላህ ሰላታቸውን ተጠባብቀው ከሚሰግዱት ያድርገን🤲 @yeselefochteketay

اللهم صل على نبينا محمد صلى عليه وسلم اللهم صل على شفيعنا محمد صلى الله عليه وسلم اللهم صل على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم مُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺ ሰለዋት አውርዱ ውዶቼ

አህባሽ ይውደም👊 ተውሂድ ይቅደም💪 የምትስማሙ👍 ይችን ምልክት በመንካት ወደ ተውሂድ ቻናሎች ይቀላቀሉ🙌

ወንድ ልጅ አንቺን እንደፈቀረ የምታወቂበት አምስት መንገዶች👇👇👇 ያለ ኒካህ ፍቅር ድብን ብሎ ይቅር https://t.me/NasihaLishebab አድርሱላት🙌

የሂፍዝ ምዝገባ ጥሪ! 📖 ​አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ​ሁዘይፈህ ኢብኑል የማን ኦንላይን የሴቶች የሂፍዝ ማእከል ቁርአንን በሂፍዝ እና በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ለሚፈልጉ እህቶች ሁ
የሂፍዝ ምዝገባ ጥሪ! 📖 ​አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ​ሁዘይፈህ ኢብኑል የማን ኦንላይን የሴቶች የሂፍዝ ማእከል ቁርአንን በሂፍዝ እና በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ለሚፈልጉ እህቶች ሁሉ በራፉን ክፍት አድርጓል። ​✨ ምቹ የሰዓት አማራጮች ​✨ አስተማማኝ እና የቅርብ ክትትል ​✨ ለሁሉም እድሜ እና ደረጃ የሚሆን አቀራረብ ​ባሉበት ሆነው የቁርአን ባለቤት ይሁኑ! ​👉 ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ፦@Salafiwaverrr ያናግሩኝ ማሳሰቢያ የምንቀበለው ተማሪ ብዛት 10 ነው ስለዚህ ሳይሞላባቹ ቶሎ ተመዝገቡ።

አይደለ አጅነቢይ ወንድን ቀርቶ ዲን የሌላትን ሴት ራሱኮ Best Friend አድርገሽ መያዝ አይፈቀድልሽም እና ታዲያ እንዴት አንድን ወንድ ጓደኛ አድርገሽ ትይዛለሽ? አይቀፍም ግን?

ሸይኽ አብዱልሃሚድ ይሳደባሉ ለሚሉት አድርሱልኝ ከሸይኹ አንደበት ስሙ https://t.me/Abu_Umer1

ከምወደው ቃሪዕ ጋበዝኳችሁ🎧🤌 @yeselefochteketay

አላህ የሱና ኡስታዞችን ያቆይልን🤲
አላህ የሱና ኡስታዞችን ያቆይልን🤲

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🎧🫀

وسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ እየሰማችሁ እያስተነተናችሁ go to sleep

🌖ኪታቡ ላይ ያለው ሌላ እኛ የምኖረው ህይወት ሌላ ለዛ ነው የልብ መረጋጋትን ያጣነው በአወቅነው እውቀት እስካልኖርን ድረስ ሁሌም ከህሊና ጋር ፀብ ላይ ነን ስለዚህ አደራ አደራ ያወቅነውን ኢልም እ
🌖ኪታቡ ላይ ያለው ሌላ እኛ የምኖረው ህይወት ሌላ ለዛ ነው የልብ መረጋጋትን ያጣነው በአወቅነው እውቀት እስካልኖርን ድረስ ሁሌም ከህሊና ጋር ፀብ ላይ ነን ስለዚህ አደራ አደራ ያወቅነውን ኢልም እንኑረው https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab