en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Open in Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
7 342
Subscribers
+924 hours
+1057 days
+76230 days
Posts Archive
انا ابي هريره رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم﴿تهادوا تحابوا﴾ አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ ﴾
انا ابي هريره رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم﴿تهادوا تحابوا﴾ አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ ﴾እርስ በራሳችሁ ስጦታን ተሰጣጡ ፍቅራችሁ ይጨምራል﴿ وعاءشه رضي الله عنها قالت ﴿ كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يقبل الهدايه ويثیب عليها﴾ አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ በዘገበችው ሀዲስ ላይ እንዲህ አለች :-﴾የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ስጦታን ይቀበሉ ነበር በምላሹም ስጦታ ይሰጡ ነበር﴿ ኧረ ስጦታ እየተሰጣጠን ወገንታት🙌 ለእኔም ስጡኝ🫴

🧠የአእምሮ መበስበስ መድሃኒት ነው በትእግስት ስሙት ሼር ማድረግም እዳትረሱ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ 🫀 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን 🫀 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ጅህልና ሚባለው ነገርኮ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ማን በኢኽቲላጥ ባላቹን ከእህታቹ ጋር አስቀምጡ አለ? ማን ባላቹንን ከባዳ ሴት ጋር ትታቹት ውጡ አለ? ሲጀመር ጃሂል ማን አግቡ አላቹ? የራሳቹ ጥፋ
ጅህልና ሚባለው ነገርኮ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ማን በኢኽቲላጥ ባላቹን ከእህታቹ ጋር አስቀምጡ አለ? ማን ባላቹንን ከባዳ ሴት ጋር ትታቹት ውጡ አለ? ሲጀመር ጃሂል ማን አግቡ አላቹ? የራሳቹ ጥፋት ነው አሏህ ልቦና ይስጠን https://t.me/NasihaLishebab

ምን ትላላቹህ?
ምን ትላላቹህ?

♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.021 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ! 🗓 ሰኔ 26 - 2018
Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ኒቃብን ከሚሰድቡ በላይ ኒቃቡ ለብሰው ፎቶ እየፖሰቱ የሚልከሰከሱ ሴቶች ሳይ ያመኛል አላህ ይምራቸው

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሁሌም ያደርጉት የነበረ ዱአ ከሆነ ለኛደግሞ እጅግ በጣም አስፈለጊ ነው يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ ልቦችን ገለ
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሁሌም ያደርጉት የነበረ ዱአ ከሆነ ለኛደግሞ እጅግ በጣም አስፈለጊ ነው يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታየ ልቤን በዲንህ ላይ አፅናልኝ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/M
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

ኡስታዝ አቡ አብዱራህማን እየገቡ ነው ሀያ እየገባቹ🙌

ያ አላህ ግጥም 👌 ያአላህ አቡ ሙቅቢል አላህ ኸይር ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ🙌

የግጥም አፍቃሪዎች የታላቹህ👀

እንዳያመልጣችሁ ግቡ እሺ አህባቢ🙌

ገባ ገባ በሉ ሼር ኣድ አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም 👇👇👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh/3874

#ዱንያ ላይ በጣም ዕድለኞች ከሚባሉት መሃል ዋናው ነገር #ሃላል💍 ትዳርን መስርተው የሚኖሩት ናቸው። #𝕕𝕖𝕒𝕣 ላጤያንስ ለምን #አናገባም❓ እኛንስ #አያስፈልገንም እንዴ❓ #አላህ ያማረና #ሂ
#ዱንያ ላይ በጣም ዕድለኞች ከሚባሉት መሃል ዋናው ነገር #ሃላል💍 ትዳርን መስርተው የሚኖሩት ናቸው። #𝕕𝕖𝕒𝕣 ላጤያንስ ለምን #አናገባም❓ እኛንስ #አያስፈልገንም እንዴ❓ #አላህ ያማረና #ሂወት የሚያስናፍቅ #ትዳር ጀባ ይበለን 🤲 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ኢብኑል ቀይም ፍቅርን እንዲህ ሲሉ ገልፀዋል ፦ ዉሀ ከውሀ ጋር ከተቀላቀለ ቡሀላ አንዱን ከአንዱ መለየት አትችልም , እናም በሁለቱ መካከል ያለውም ፍቅር በአንዱ ህመም አንዱ እስከመታመም ሊደርስ ይች
ኢብኑል ቀይም ፍቅርን እንዲህ ሲሉ ገልፀዋል ፦ ዉሀ ከውሀ ጋር ከተቀላቀለ ቡሀላ አንዱን ከአንዱ መለየት አትችልም , እናም በሁለቱ መካከል ያለውም ፍቅር በአንዱ ህመም አንዱ እስከመታመም ሊደርስ ይችላል። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌halal love👍 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

قال رسول الله ﷺ: "مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ " (صحيح الجامع 6470)📖 http
قال رسول الله ﷺ: "مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ "
(صحيح الجامع 6470)📖
https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ይሰማል ፎቶ ምትነሺዋ እህቴ!!
ይሰማል ፎቶ ምትነሺዋ እህቴ!!

ይሄ ኪታብ ትርፍ ካላቹህ ተባበሩኝ @Mujahid_Selefi አዳማ ያላቹ ብትሆኑ አሪፍ ነው
ይሄ ኪታብ ትርፍ ካላቹህ ተባበሩኝ @Mujahid_Selefi አዳማ ያላቹ ብትሆኑ አሪፍ ነው