ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 289
المشتركون
+1824 ساعات
+1927 أيام
+83830 أيام
عدد المنشورات

جاري تحميل البيانات...

التفاعلات
التعليقات
نجوم تيليجرام
أفضل المنشورات حسب

جاري تحميل البيانات...

تحليل النشر
المشاركات
ديناميات المشاهدات
ደስ የሚል እንቅልፍ ለመተኛት ወይም በትንሹ ሞት ለመርካት አልጋችንና ትራሳችንን እንደምናመቻቸው ሁሉ በትልቁ ሞትም እንድንረካና እንድንደሰት ከመተኛታችን በፊት ከወንጀላችን ተውባ አናድርግ ስራችንን ሁሉ እናሳምር አላህንም አጥብቀን እንያዝ ።
8715041سجّل الدخول لعرض التحليلات
የዛሬ ጥያቄዎች መልስ 1.A 2.C 3.B 4.B 4.C 5.C 6.C 7.B 8.B 9.B 10.A 11.ኻሊድ ኢብን ወሊድ ረዲየላሁ አንሁ 12.አኢሻ ረዲየላሁ ኣንሀ 13.አስማ ረዲየላሁ አንሀ 14.ሙስዐብ ኢብኑ ኡመይር ረዲየላሁ አንሁ 15.ዘይድ ኢብን ሳቢት ረዲየላሁ አንሁ ለተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🏆🏆🏆 አላህ እኛንም እናንተንም ተጠቃሚዎች ያድርገን ኢኽላስንም ይስጠን 🤲 ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ነገ ሰኞ ነው ላጤያንስ እየፆምን እእ እሱጋ🫵
8828111سجّل الدخول لعرض التحليلات
15.የኡማው የፈራኢድ (የውርስ ሕግ) በጣም ዐዋቂ ሶሐባ ማነው?
827384سجّل الدخول لعرض التحليلات
14.የመጀመሪያው የእስልምና ሰፊር (ተወካይ) የተባለው ማነው?
816330سجّل الدخول لعرض التحليلات
13.“ዛቱን-ኒጣቀይን” የተባለችው ማን ናት?
8635110سجّل الدخول لعرض التحليلات
12 ከሴት ሶሐቦች ብዙ ሐዲስ ያስተላለፈችው ማነች?
8803250سجّل الدخول لعرض التحليلات
11.ነቢዩ ﷺ የአላህ ሰይፍ (ሰይፉሏህ) ብለው የጠሩት ማነው?
8873211سجّل الدخول لعرض التحليلات
ሸባብ አሁን አጭር መልስ ነው አላችሁ?
8831021سجّل الدخول لعرض التحليلات
10.በዩሱፍ عليه السلام ሕልም ውስጥ ከአስራ አንዱ ከዋክብት ጋር ሌሎቹ ሁለት ምን ነበሩ? A. ፀሐይና ጨረቃ B. ፀሐይና ምድር C. ሁለት ጨረቃዎች D. ሁለት ፀሐዮች
8964264سجّل الدخول لعرض التحليلات
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ​#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ
261000سجّل الدخول لعرض التحليلات
9.የነቢዩ ያዕቁብ عليه السلام የዩሱፍን መጥፋት ሲሰማ ምን አደረገ? A. ተስፋ ቆረጠ B. ሰብር አደረገ C. ከአገር ወጣ D. ወንድሞቹን ገደለ
8004270سجّل الدخول لعرض التحليلات
8.ነቢዩ ኢብራሂም عليه السلام በሰበራቸው ጣዖታት ምን አሳ? A. እርሱን ተዋጉት B. ምንም ሊሰሩ እንደማይችሉ C. አምልኮት ጠየቁ D. ተናገሩ
7964202سجّل الدخول لعرض التحليلات
7.ነቢዩ ዳዉድ عليه السلام ከማን ጋር ተዋግቶ ገደለው? A. ፈርዖን B. ጃሉት C. ናምሩድ D. ሰሙድ
7964231سجّل الدخول لعرض التحليلات
6.ዩሱፍ عليه السلام በግብፅ ከፍተኛ ስልጣን ካገኘ በኋላ ወንድሞቹን ሲያገኛቸው ምን አደረገ? A. ተበቀላቸው B. አሰራቸው C. ይቅር አላቸው D. ከሀገር አባረራቸው
7964334سجّل الدخول لعرض التحليلات
5.ነቢዩ ሹዐይብ عليه السلام በተለይ የተላከው የትኛውን ሕዝብ ለመጥራት ነበር? A. ዐድ B. ሰሙድ C. መድየን D. የኑሕ ሕዝብ
7914250سجّل الدخول لعرض التحليلات
4.በቁርአን ውስጥ ስሙ በብዛት የተጠቀሰው ነቢይ ማነው? A. ሙሐመድ ﷺ B. ኢብራሂም عليه السلام C. ሙሳ عليه السلام D. ኑሕ عليه السلام
7685330سجّل الدخول لعرض التحليلات
4.የነቢዩ ዘከሪያ عليه السلام ልጅ ማነው? A. ዒሳ عليه السلام B. የሕያ عليه السلام C. ዩሱፍ عليه السلام D. ኢስማዒል عليه السلام
8176360سجّل الدخول لعرض التحليلات
3.ነቢዩ ሱለይማን عليه السلام ከየትኛው እንስሳ ንግግር ተረዳ? A. ግመል B. ጉንዳን C. ፈረስ D. ንብ
8104381سجّل الدخول لعرض التحليلات
2.የነቢዩ ዩሱፍ عليه السلام አባት ማነው? A. ኢስሐቅ عليه السلام B. ኢብራሂም عليه السلام C. ያዕቁብ عليه السلام D. ሉጥ عليه السلام
8174370سجّل الدخول لعرض التحليلات
1.አላህ ወደ ሰማይ በሕይወት ያነሳው ነቢይ ማነው? A. ዒሳ عليه السلام B. ኢድሪስ عليه السلام C. ኢስማዒል عليه السلام D. ዩሱፍ عليه السلام
8114320سجّل الدخول لعرض التحليلات