ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 825
المشتركون
-424 ساعات
+1637 أيام
+75230 أيام

جارٍ تحميل البيانات

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+753
في 159 قنوات
سبتمبر '26
+966
في 146 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+1 311
في 167 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+5 208
في 153 قنوات
Get PRO
يونيو '260
في 141 قنوات
Get PRO
مايو '26
+32
في 86 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
27 أكتوبر+8
26 أكتوبر+4
25 أكتوبر+9
24 أكتوبر+19
23 أكتوبر+41
22 أكتوبر+38
21 أكتوبر+52
20 أكتوبر+34
19 أكتوبر+48
18 أكتوبر+9
17 أكتوبر+32
16 أكتوبر+52
15 أكتوبر+10
14 أكتوبر+16
13 أكتوبر+32
12 أكتوبر+29
11 أكتوبر+34
10 أكتوبر+16
09 أكتوبر+42
08 أكتوبر+92
07 أكتوبر+11
06 أكتوبر+3
05 أكتوبر+16
04 أكتوبر+21
03 أكتوبر+8
02 أكتوبر+34
01 أكتوبر+43
منشورات القناة
ይቅርታ ሚባለው እግሩን ለረገጥነው እንጂ ልቡን ላቆሰልነው ሰው አይደለም #abuki

2
በራሱ ጥፋት እራሱን እንደ ተጎጂ act እንደምያደርግ ሰው ግን ደፋርም ፈጣጣም የለም #abuki
143
3
እንዴት አመሻችሁ ያ ጀማዓ
473
4
👉የግጥሜ ሪዕስ ፦                     በጅጉ አዝነናል የሰለፊያን ገመድ አጠንክረው ይዘው በሷ አስከመሞት ቆርጠው ተዘጋጅተው ለዱናው ኮንፈረነንስ ከፈን ይዘው መተው መንገድ ረብሻ ሆኖ ድንገት ብንሞት ብለው ለሰለፊያ ደዕዋ ነፍሳቸውን ሰተው ድሮም አሳይተዋል ሙሐመድ አረብ ቱሉ ወደ አኺራ ሄዱ ዱዓዕ ኢናድርግ ወንድ ሴትም ሁሉ ለወዳጅ ለዘመድ ቤተሠብ በሙሉ አሏህ ሶብር ይስጥ ለሠለፊዮች ሁሉ ለሣቸውም ጀነት ይወፍቅ ጀባሩ ጀሊሉ ኢብን ሙሀመድ
1 394
5
صَلَاةُ الْفَجْر ፈጅር ማለት ከእንቅልፍህ ተነስተህ ወደ ጌታህ የምትሮጥበት ዓለም ገና በጸጥታ ላይ ሳለች ከአላህ ጋር የምትገናኝበት ውብ ጊዜ ነው አልጋህ ምቹ ቢሆንም እንቅልፍህ ጣፋጭ ቢሆ
صَلَاةُ الْفَجْر ፈጅር ማለት ከእንቅልፍህ ተነስተህ ወደ ጌታህ የምትሮጥበት ዓለም ገና በጸጥታ ላይ ሳለች ከአላህ ጋር የምትገናኝበት ውብ ጊዜ ነው አልጋህ ምቹ ቢሆንም እንቅልፍህ ጣፋጭ ቢሆንም የጌታህ ጥሪ ከሁሉም ይበልጣል ፈጅርን አትርሳ ልብህ በጭንቀት ቢሞላ ሕይወትህ በችግር ቢከበብ በሱጁድህ ውስጥ ለጌታህ ቅረብ እርሱ የልቦችን ምስጢር ያውቃልና 🤲🏻 فَجْرُكَ بَرَكَةٌ، وَصَلَاتُكَ نَجَاةٌ، وَقُرْبُكَ مِنَ اللَّهِ سَعَادَةٌ.
673
6
እኔ ምላቹ ግን ከዝህ በፊት እንቅልፍ መጥቶ ነው ሚወስዳቹ ወይስ ሄዳቹ ነው ይዛችሁት ምትመጡት?
713
7
ለመኖር ብለን ዝም አልን እንጂ ብዙ ልክ ልኩን የምንነግረው ዱባ ወጥ አቋም ሰው ነበረ #islamic_tweet
698
8
ዘረኝነት ጥንብ ናት ለደእዋ ሰለፊያ አማራም፣ኦሮሞም፣ስልጤም፣ጉራጌም፣አፋርም፣ሶማሌም፣ሀዲያም፣ከምባታም... ሌላ ሌላም ሁን ማንም ይሁን ማን እኩል ነው
752
9
ወጣቶች ግን ምን ላይ ነን? በዛ እድሜያቸው እንኳን የእድሜ መግፋት፣ ድካም ፣ሰላም ማጣት፣ የሀገር መረበሽ፣ ቤተሰብን ሰላም በሌለበት ጥሎ መውጣት ... ሳይበግራቸው ሰለፊዮችን ለማግኘትና የሰለፊዮችን አንድነት ለማየት ስሉ ከወለጋ እስከ ዱና ድረስ ስመጡ እኛ ግን... በረባ ባልረባ የሰለፊዮችን ሰፍ ለመበታተን እና ለመለያየት ስንጥር ያሳዝናል የእገሌ ዘር የእገሌ ጎሳ ካልሆን ለደእዋችን አትሆንም እያልን ዘር ስንቆጥር ያሳፍራል...ብቻ ግን እስቲ በወጣትነታችን እንስራበት ነገ ስለ ወጣትነታችን ስንጠየቅ ምን እንደምንመልስ እንዘጋጅ
802
10
ሱብሃነላህ!! ምን አይነት የሱና እና የሱኒዮች ፍቅር ቢኖራቸው ነው ሰለፊዮችን ለማየት ከፈን ይዘው እስከመምጣት ያደረሳቸው? ያ አላህ!! -ረሂመሁላህ-
765
11
وفاة الشيخ محمد عرب -رحمه الله رحمة واسعة- ​🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ)
781
12
👉 ውድ ሰለፍዮች አላህ ሶብር ይስጣችሁ ! ዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ቱሉ ጋና ዛሬ መግሪብ አካባቢ በተነሳ ጦርነት ተባራሪ ጥይት መቷቸው ወደ አኼራ ሄደዋል ። አላህ ከሙቀረቦቹ ጋር ያድርጋቸው ። ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ አዝማድ እንዲሁም መላው ሰለፍይ ማህበረብ አላህ ፅናቱን ይሰጠው ።
824
13
ሁል ጊዜ አንድ አይነት ቦታ አዘውትሮ መሄድ መናናቅን ያመጣል ስለዝህ ነገ ስራ አልሄድም #islamic_tweet
840
14
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለአራተኛ ዙር የኪታብ ደርሳችንን ትምርት  በዛሬው እለት ይጀመራል! 📚 ​ውድ የዳሩ አል-ሙእሚን ቤተሰቦች፤ በቁርአንና በሐዲስ እውቀት ላይ የተመሰረተውን የትምህርት ፕሮግራማችንን አጠናክረን ቀጥለናል! ​በአሁኑ ዙር የምንጀምረው ታላቁን ኪታብ «አደርሱ አል-ሙሂማህ ሊአምቲል-ኡማህ» (ለኡማው ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች) በወንድም ኢብኑ ሙደሲር  ይቀርባል ​⏰ ሰዓት፦ ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ! ​እውቀትን መቅሰም ለሁሉም ግለሠብ ግዴታ ነውና ቤተሰብና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ። ​🔗 የቻናላችን ሊንክ፦ Sher 👇👇Sher join join https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy
899
15
አትመቸኝም ይሉኛል ለራሳቸው ኑሮ ያልተመቻቸው እኔ እንዴት እመቻቸዋለው? #islamic_tweet
902
16
በመጨረሻም ምን ተረዳሁ መሰላችሁ... የጎንዮች ጉዳት የሌለው መድሃኒት ዱዓ መሆኑን #abuki
916
17
📖📚 አዲስ መፅሐፍ 📚📖 ✅ የዝንባሌ ባለቤቶችን በመራቅና ከእነርሱ በማስጠንቀቅ ላይ የዑለሞች ስምምነት "إجماع العلماء على الهجر والتحذير من أهل الأهواء " 🖋 ኻሊድ ብን ዶሃዊይ አዝ’ዞፊሪ በዐረብኛ ያዘጋጀው የጥናት ፅሁፍ፤ 📝 🖋 በአቡ ዐብዲል0ዚዝ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዞሁሏህ) ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢያን ቀርቧል፤ ታላላቅ መሻኢኾች መቅድም ያዘጋጁለት 🖌 የተከበሩ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ ዑመይር አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዘይድ ብን ሙሐመድ ብን ሃዲ አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዑበይድ ብን ዐብዲ’ላህ አል’ጃቢሪ 📚 ሁሉም ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መፅሐፍ‼️ 🔄 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ 🤲 አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
975
18
🔷ለተማሪዎች ምክር ዶክተር ሸይኽ ሁሴን - ሀፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "ከታዋቂነትና ከአመራር ውዴታ መራቅ ፤ ምክንያቱም እርሷ የሰለፍያን እንቅስቃሴ የከፋፈለችና ያፈራረሰች አስጸያፊ እና እ
🔷ለተማሪዎች ምክር ዶክተር ሸይኽ ሁሴን - ሀፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "ከታዋቂነትና ከአመራር ውዴታ መራቅ ፤ ምክንያቱም እርሷ የሰለፍያን እንቅስቃሴ የከፋፈለችና ያፈራረሰች አስጸያፊ እና እጅግ የተወገዘች መጥፎ ባህሪ ነችና። ባለቤቶቿ አስተሳሰባቸው ደካማ እና ጤናማ ያልሆኑ ናቸው።" الرسالة : خمسون نصيحة لطلاب العلم   ص/41 https://t.me/alateriqilhaq https://t.me/hussenabass123 كن على بصيرة
879
19
ከዝህ ፎቶ ምን ተረዳችሁ?💔
ከዝህ ፎቶ ምን ተረዳችሁ?💔
907
20
Them:እስኪ ትንሽ ስለራስህ ንገረን Me:ሰዎች ገንዘብ ሲልኩልኝ ደስ ይለኛል #islamic_tweet
863