cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ATC UEE PREPARATION

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
11 913
Obunachilar
-424 soatlar
+1247 kunlar
-2730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
😁 4👍 2
#Notcoin የተለያዩ ቻሌንጆችን አቅርቦ እስከ 50,000 ኖት የሚሸልምበት ፕሮግራም ሊጠናቀቅ ሁለት ቀን ቀርቶታል። 👇ቀላሎቹን ቻሌንጆች ሞክሯቸው https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396-r_MTE2ODIxNDdfMzUwNA==
Hammasini ko'rsatish...
Community

Start this amazing journey now ⚡️

Photo unavailableShow in Telegram
ይሄን ሊንክ ነክታቹህ ስትገቡ ከዛም ለናንተ በሚሰጣቹህ referral link ብዙ ሰው invite ስታደርጉ free Ton ይሰጣቹሃል። አንድ Ton ማለት ወደ 7.5ዶላር ማለት ነው። ብዙ ሰዎች በጋበዛቹህ ቁጥር ብዙ Ton ይሰጣቹሃል። ልብ በሉ 4Ton ሰበሰባቹህ ማለት የአንድ ዓመት telegram premium መግዛት ትችላላቹህ።ወይም በብዙ ብር መሸጥ ትችላላቹህ። አሁኑኑ ጀምሩት 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=f28a8616-91f4-4921-99c9-e32561c83975
Hammasini ko'rsatish...
👍 3👏 1
Repost from ATC NEWS
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድጋሚ ከተመረጡ በአሜሪካ ኮሌጆች ለሚመረቁ የውጭ ሀገር ዜጎች ግሪን ካርድ እንደሚሰጡ ቃል ገቡ። ህገወጥ ስደተኞችን “እንሰሳት ናቸው፤ ደማችን እየበከሉት ነው” በማለት እስከመዝለፍ የደረሱት ትራምፕ ከቀደመው አቋማቸው የተቃረነ አስተያየት የሰጡት “ዘ ኦል ኢን ፖድካስት” ላይ ቀርበው ባደረጉት ቃለምልልስ ነው። “በአሜሪካ ኮሌጆች ሁለት አመትም ይሁን አራት አመት ተምረው የሚመረቁ ተማሪዎች በሀገሪቱ መቆየት ከፈለጉ ሊከለከሉ አይገባም፤ ከዲፕሎማቸው ጋር ግሪን ካርድ ወዲያውኑ እንዲያገኙ አደርጋለሁ” ነው ያሉት ዶናልድ ትራምፕ። ግሪን ካርድ በአሜሪካ በቋሚነት መኖርና መስራት የሚያስችል ሲሆን፥ የሀገሪቱን ዜግነት ለማግኘትም ትልቅ ድርሻ አለው። አወዛጋቢው ፕሬዝዳንት በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች ተምረው ለሚመረቁ የሌሎች ሀገራት ዜግነት ያላቸው ተማሪዎች ግሪን ካርድ ለመስጠት ቃል የገቡት እውቀትና ክህሎታቸውን በአሜሪካ ለማስቀረት ነው። “ከሃርቫርድ፣ ማሳቹሴትስ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ እና ሌሎች ስመገናና ኮሌጆች የሚመረቁ ተማሪዎችን የመኖሪያና የስራ ፈቃድ በመንፈግ ስናጣቸው እጅግ ያሳዝናል” ብለዋል ትራምፕ። ተምረው በተመረቁባት አሜሪካ መኖርና መስራት ያልተፈቀደላቸው የቻይና እና ህንድ ዜግነት ያላቸው ተማሪዎች ወደሀገራቸው ተመልሰው ቢሊየነሮች መሆናቸውንና በሺዎች ቀጥረው እያሰሩ መሆኑን በመጥቀስም እድሉን ሰጥተን አሜሪካን ለማሳደግ ልንጠቀምባቸው ይገባል ሲሉም አብራርተዋል። የትራምፕ ምክረሃሳብ በየአመቱ የአሜሪካ ዜግነት የሚጠይቁ ሰዎችን ቁጥር በመቶ ሺዎች ከፍ ሊያደርገው እንደሚችል ሲኤንኤን ዘግቧል። ምንጭ፡ አል-ዓይን ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Business Mgt_Session_3.xls0.70 KB
👍 2
Business Mgt_Session_2.xls0.35 KB
👍 1
Business management Friday June 21, 2024 ( Sene 14, 2016) Exam Schedule): Exam Schedule for Business Management Dep’t Examines
Hammasini ko'rsatish...
Business Mgt_Session_1.xls0.42 KB
Session 3
Hammasini ko'rsatish...
Mangement_Sene 14_Session 3.xls2.56 KB
👍 2
Mangement_Sene 14_Session 2.xls2.83 KB
👍 1
Session 1 Dear National Exit Exam Examinees the National Exit Exam will be conducted between Friday June 21, 2024 to Wednesday June 26, 2024 (Sene 14 to Sene 19, 2016 EC). SEE AAU EXIT EXAM Schedule
Hammasini ko'rsatish...
Mangement_Sene 14_Session 1.xls2.78 KB
👍 3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.