cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ATC UEE PREPARATION

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
11 880
المشتركون
-524 ساعات
-567 أيام
-3030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጥዋት የብዙ ሰው እያየሁ ነበር። ትንሽ እያስቸገረም ቢሆን ይሰራ ነበር። አሁን ብዙዎች መለቀቁን እየሰሙ ስለሚያጨናንቁት ነው ማይሰራው .... በተለያየ browser ሞክሩት። የሰራላቹህ ላልሰራላቸው ተባበሩ🙏 መልካም ውጤት ✌️
إظهار الكل...
👍 4
ውጤት ለማየት የተቸገሩ ብዙ ተማሪዎች እንዳሉ እያየሁ ነው። በደንብ እየሰራላቹህ ያላቹህ ከታች telegram username ፃፉ ፥ ያስቸገራቹህ ደግሞ inbox አውሯቸው👍
إظهار الكل...
👍 2
Repost from ATC NEWS
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ። ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et/remedial/result ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት። ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ። ደጋግሞ በመሞከር ውጤት መመልከት ይቻላል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
إظهار الكل...
👍 4👏 1😁 1
አንዳንድ ልጆች የሪሜዲያል ውጤት እያዩ እንደሆነ ነግረውኛል። ውጤት ያያቹህ ካላቹህ እስቲ አሳውቁኝ? የላኩልኝ ሊንክ እኔ ጋ አይከፍትም
إظهار الكل...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ትክክለኛ ቢዝነሶችን ሳትንቁ ስሩ👍 ከታች ያለውን ሊንክ ነክታቹህ ግቡ ከዛም ቅደም ተከተሉን ተከትላቹህ የራሳችሁን referral link ያዙና ብዙ ሰዎችን በመጋበዝ (share) ብር ስሩ 👌 👇 https://t.me/wontonairdrop_bot?start=363480345
إظهار الكل...
Repost from ATC NEWS
Photo unavailableShow in Telegram
#AMU ለአርባምንጭ ዩንቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እንዲሁም ከዩንቨርሲቲያችን የ2016 የትምህርት ዘመን ምረቃ ጋር በተያያዘ ከተመራቂ ተማሪዎች ውጭ ያላቹህ ተማሪዎች በሙሉ እስከ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም. ድረስ ባለው ጊዜ ክሊራንስ በማጠናቀቅ ወደ ቤተሰቦቻቹህ እንድትሄዱ እያሳሰብን የ2017 የትምህርት ዘመን መግቢያ ቀንን በተመለከተ በቅርብ ቀን በሚድያ የምናሳውቅ መሆኑን እናሳውቃለን። [የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሪጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት] ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
إظهار الكل...
👍 4
Repost from ATC NEWS
በ2016ዓ.ም የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ፖሊሲ አንደኛ፣መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል ዝውውር ፖሊሲ በየአመቱ በከተማ ደረጃ በወጥነት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እንደሚዘጋጅ ይታወቃል ፡ በመሆኑም የ2016ዓ.ም ከክፍል ወደ ክፍል የዝውውር ፖሊሲ ስለተዘጋጀ በክፍለ ከተማችሁ ስር ለሚገኙ የአንደኛ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች እንዲደርሳቸው እና በተቀመጠው መሰረት ተግባራዊ እንዲደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳስቧል፡፡ Read More 👉 Click ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
إظهار الكل...
Repost from ATC NEWS
Photo unavailableShow in Telegram
ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ ከባለድረሻ አከላት ጋር መክሯል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የትምህርት ሥርዓቱ ን ለማሻሻል በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች አበረታች ናቸው፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ያለ ምንም ችግር እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፌዴራል እና ከክልል የፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ፈተናው የተሳካ እንዲሆንም ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብርና በቅንጅት በመስራት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል። ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ በበኩላቸው÷የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ ለማስቻል ተቋሙ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልፀዋል። ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከክልል የትምህርት ቢሮዎችና የፀጥታ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራም ተናግረዋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀትና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን÷በቀጣይ ሁሉንም ተማሪዎች በኦንላይን ለመፈተን ሙከራ ይደረጋል መባሉን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡ #FBC ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
إظهار الكل...
👍 1
Repost from Du Rove's Channel
🆒 The TapSwap mini app has taken Telegram by storm and now has 56 million users 😲 This crazy popularity was achieved in just a few months without any marketing 😎 💪 The audience of TapSwap alone is larger than that of all legacy blockchain-based projects combined. TapSwap’s team is wisely relying on Telegram for distribution and on TON to mint its upcoming token 📱 🔼TapSwap is an inspiring success story for all developers building apps on Telegram and TON. Well done – and Godspeed! ⏩
إظهار الكل...
tapswap community

Turn your endless taps into a financial tool. Join @tapswap_bot

👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
😁 4👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.