Merham Hadith
Kanalga Telegram’da o‘tish
1.በል:-እርሡ፡አላህ፡አንድ፡ነው፡2.አላህ፡(የሁሉ)፡መጠጊያ፡ነው፡፡3.አልወለደም፣አልተወለደምም፡፡4.ለርሡም፡አንድም፡ብጤ፡የለውም፡፡ ሱረቱል፡- ኢኽላስ ለማንኛውም ሀሣብና አስተያየት እንዲሁም ለCross or @Merham_bot ሼር በማድረግ ተባበሩን @hadit_h
Ko'proq ko'rsatish9 581
Obunachilar
-2224 soatlar
-927 kunlar
-32530 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+14
0 kanalda
Iyun '26
+16
0 kanalda
Get PRO
May '26
+4
1 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+80
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+54
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+108
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+106
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+89
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+120
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+164
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+80
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+2
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+5
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+4
0 kanalda
Get PRO
May '25
+6
1 kanalda
Get PRO
Aprel '250
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+598
1 kanalda
Get PRO
Fevral '250
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+564
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+2 011
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+2 102
5 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+1 680
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+590
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+1 670
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+1 921
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+2 177
0 kanalda
Get PRO
May '24
+1 044
2 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+1 051
3 kanalda
Get PRO
Mart '24
+1 012
20 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+738
12 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+737
4 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+861
2 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+706
4 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+1 450
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+179
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+108
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+243
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+412
0 kanalda
Get PRO
May '23
+1 258
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 14 Iyul | 0 | |||
| 13 Iyul | 0 | |||
| 12 Iyul | +1 | |||
| 11 Iyul | 0 | |||
| 10 Iyul | 0 | |||
| 09 Iyul | +2 | |||
| 08 Iyul | +2 | |||
| 07 Iyul | +2 | |||
| 06 Iyul | 0 | |||
| 05 Iyul | +2 | |||
| 04 Iyul | +1 | |||
| 03 Iyul | +2 | |||
| 02 Iyul | +1 | |||
| 01 Iyul | +1 |
Kanal postlari
🕌 ልዩ የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ! 🕌
"የአላህን መስጂዶች የሚገነባው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ብቻ ነው።" (ሱረቱ አት-ተውባህ፡ 18)
የባሕር ዳር አየር ጤና ዳሩሰላም መስጂድን ለመደገፍ እና የመስጂድ በር ለማሰራት በወጣት ጀመዓ የተዘጋጀ ልዩ የጨረታ እና ገቢ መሰባሰቢያ መርሐ-ግብር!
አላህን ቤት ግንባታ ለማገዝ ሙሉ ገቢው ለመስጂዱ የሚውል፣ በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ውብና ማራኪ የሆነ በኢፖክሲ የተሠራ ትልቅ የግድግዳ ሰዓት ለጨረታ ቀርቧል።
✨ ይህ ሰዓት ቤትን ወይም ቢሮዎን ከማስዋቡ በላይ፣ የዘላለም ሰደቃ ጃሪያ (የማይቋረጥ ሰደቃ) ይሆንልዎታል!
🌍 ማሳሰቢያ፦ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር መሆን የግድ አይጠበቅብዎትም! ከአዲስ አበባ፣ ከማንኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች አልያም ከሀገር ውጭ ሆነው መጫረትና መሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን ላሸነፈ ተጫራች ዕቃውን ባሉበት ቦታ በጥንቃቄ እናደርሳለን።
የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ቀን፦ ሐሙስ ምሽት፣ ሐምሌ 09 / 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን በቴሌግራም ግሩፕ ላይ...
"ሰደቃ ገንዘብን አታጎድልም፤ ይልቁንም በረካን ትጨምራለች!"
📌ማሳሰቢያ የጨረታው ቀን እስኪደርስ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፑን እየተቀላቀሉ ይቆዩ።👇👇👇👇
https://t.me/darusselammasjid
https://t.me/darusselammasjid
https://t.me/darusselammasjid
| 2 | “ከሰው ጋር ለመኖር: አለመተዋወቅ ጥሩ ነው:: ብዙ ካላወክ የምታውቀው ጥሩ የሚመስለውን ስለሆነ አብሮ ለመኖር አይከብድም:: በጣም ስለሰው ልወቅ ካልክ ደግሞ ብዙው ደካማነቱን: ተንኮሉን: ራስ ወዳድነቱን: ምኑም....ምኑም ስለሚገለጥ አብሮ መኖር ይከብዳል::” | 364 |
| 3 | መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝምታ አብረናቸዉ ሆንን እንጂ ስንፈትናቸዉ ከወደቁ ቆይተዋል | 386 |
| 4 | በተሰባበረ ልብ survive ለማድረግ መሞከር አድካሚ ነው። መጀመሪያ ልቤን ልጠግን ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል | 1 |
| 5 | በማንኛውም ጊዜ ለሚጠናቀቅ
ህይወት ከመጣን በላይ
ስንጨነቅ አንገርምም❤️🩹 | 599 |
| 6 | ለረጅም ጊዜ አንድ ነገር አልገባኝም ነበር።
“እየተማርኩ ነው” እል ነበር፣
ግን ብዙ ጊዜ የማደርገው
ማየት ብቻ ነበር።
ሰዎች ሲጀምሩ አያለሁ፣
ሰዎች ሲፈጥሩ አያለሁ፣
ሰዎች ሲለወጡ አያለሁ…
እኔ ግን
“ቀጣይ ጊዜ እጀምራለሁ” እል ነበር።
ከዛ አንድ ነገር ገባኝ—
ሌሎችን ማየት
የራሴን ሕይወት አይገነባም።
ከዚያ ጀምሮ
ትንሽ ቢሆንም
መጀመርን መረጥኩ።
ምክንያቱም
ቀስ ብሎ መሄድ ይሻላል፤
ቆሞ ሌሎችን ከማየት። | 667 |
| 7 | 👉 ቤተል
👉 ሳርቤት
👉 ሰሚት
👉 ጀሞ
👉 ብስራተ ገብሬል
እነዚህ ሰፈሮች ላይ መስመር ዳር የሆነ ለመኪና ማጠቢያ የሚሆን የሚከራይ ቦታ ያላቹህ በውስጥ አናግሩኝ የድለላ እንከፍላለን።
በዚ አናግሩኝ 👉 @mrshikur
👉 @mrshikur
👉 @mrshikur | 681 |
| 8 | አማረኛ ና ኦሮመኛ ቋንቋ ነው ትምህርቱ የሚሰጠው እናንተ በሚመቻችሁ መግባት ትችላላችሁ መልክቱን ለቤቴሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁ ላኩላቸው አብረን ተምረን አብረን አጅሩን እናግኝ እውቀታችንንም እናሳድግ | 887 |
| 9 | 🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ:
https://reg.africaacademy.com/
✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ
⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው
💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ
📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ
1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ።
👳🏾♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ
🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ | 876 |
| 10 | አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ከረጂም ጊዜ መጥፍት ቡኋላ ተመልሻለሁ አልሃምዱሊላህ😊
ሸሪአዊ እውቀትን መማር እየፈለጋችሁ ግን ብዙ ነገሮች ላልተመቻቸላቹህ የጊዜ የቦታ እንዲሁም የሰአት እኔ ተምሬበት የተቀመኝን ለናንተም ለማጋራት የወደድኩት አፍሪካ አካዳሚ ነው ብዙዎቻችሁ ታውቁት ይሆናል 4ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ሁላችሁም በሠያመልጣችሁ ደስ ይለኛል social media ን ለከይር ነገር እንጠቀመው | 606 |
| 11 | አማራጭ ካለው ሰውጋ እኩል አትራመጅ ጠልፎ ይጥልሻል 😒። | 795 |
| 12 | 🥺🤍
إِنِّي جَزَيْتُهُمُ الْيَوْمَ بِمَا صَبَرُوا
አላህ ለታጋሾች የሚሰጠውን ምንዳ ሲናገር የጠቀሰው ትዕግስትን ነው።
ትዕግስት ማለት እንባህን እየዋጥክ ልብህ እየተሰበረ
ሁኔታዎች እየተደራረቡብህ ነገር ግን ከአላህ ተስፋ ሳትቆርጥ መቆየት
ሰዎች ህመምህን ሳያዮት ቢቀሩም አላህ ግን የልብህን ህመም ያውቃል ስለዚህ ከባድ ቢሆንም ታገስ፤ መንገዱ ረጅም ቢመስልም ጠብቅ፤ ምክንያቱም አላህ እያዘጋጀልህ ያለው ከምታጣው ነገር ሁሉ የተሻለ ነው
ምናልባት ዛሬ የምታነባው እንባ
ነገ ለምትስቅበት ምክንያት ይሆናል
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
ከችግር ጋር እፎይታ አለ እንደተባለው 🤍 | 985 |
| 13 | በምን ቀን ነው ያቀኩት በምትሉት ሰው ሳይሆን
እስከዛሬ የት ነበር በምትሉት ሰው አላህ ያስደሳችሁ🌹 | 883 |
| 14 | Read Qur’an daily.
Even 1 ayah.
Consistency > quantity. | 928 |
| 15 | ውድድሮችን ለማሸነፍ የሚሮጡ ሰዎች አሉ….
በሌላ በኩል ደግሞ ህይወት የመቆም አማራጭ ስላልሰጠቻቸው የሚሮጡ ሰዎችም አሉ….
ወዳጄ ሩጫህ ከየቱ ወገን ነው ?? | 966 |
| 16 | ✍🏻ተንፍሱ በቃ ዱንያ ነው….
ያጣኸው ነገር ሁሉ ኪሳራ አይደለም።
ባንተ መንገድ የማይሄድ ነገር ሁሉ
ተረሳህ ማለት አይደለም። አንዳንዴ አላህ ነገሮችን
ያስወግዳል ያዘገያል ይቀይራል ምክንያቱም ልባችን የማያየውን ያያል!!
ይህ ህይወት ቀላል እንደሚሆን ቃል አልተገባለትም።
ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ እቅዶች ይቀየራል አንዳንድ ምዕራፎችም ሳንዘጋጅ ያልቃሉ ነገር ግን እያንዳንዱ
እርምጃ፣ እያንዳንዱ እንባ፣ ሁሉም ዝም ያለ ዱዓ
አላህ ዘንድ ያውቀዋል።☺️
ስለዚህ ዱንያ ላይ በቀስታ እለፉት። በረከትን በምስጋና
ያዙ ፈተናዎችንም በሰብር ተጋፈጡ ላንተ ያለው መቼም አያመልጥህም የናፈቀህ ነገር ደግሞ እንዲቀር አልተፃፈም…
በቀኑ መጨረሻ ሁላችንም እያለፍን ነው ሁልጊዜ
ለጊዜያዊነት ለተፈጠረ አለም ልባችን አይጣበቅ።🤗
✍🏻... | 983 |
| 17 | ✨"ኢስላም ሰዎችን በጥላቻ መጋፈጥ ሳይሆን፣ በጥፋታቸው ላይ እያዘኑ በፍቅርና በጥበብ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መጥራት ነው።"
ሸይኽ አሊ አል-ጂፍሪ✨
.
.
Share @hadit_h | 722 |
| 18 | ✨"ኢስላም ሰዎችን በጥላቻ መጋፈጥ ሳይሆን፣ በጥፋታቸው ላይ እያዘኑ በፍቅርና በጥበብ ወደ ቀጥተኛው መንገድ መጥራት ነው።"
ሸይኽ አሊ አል-ጂፍሪ✨
.
.
Share @hadit_h | 1 |
| 19 | ማስረዳት ደክሞን ነው _ በዝቶ ቢያሰለቸን
እራስን እንዳጥፊ _ ቆጥሮ ዝም ያስባለን
የማንናገረው _ ከአፍ ቃል አውጥተን
በፍፁም አደለም
እውነት ስለሌለን _ ወይ ደግሞ ተረተን
አውቆ እንዳላወቀ
ነገር ስናሳልፍ _ ፀብ እንዳይጠነክር
መውደድ ብለን እንጂ _ ልናከርም ፍቅር
ሞኝ ስለሆንን _ ወይ ደግሞ ተታለን
ከቶውን አይደለም _ ከክብራችን ቀለን
እንደ ከዚህ ቀደም
የማንሟገተው _ ብለን ለምን እንዴት
ታክቶን አዝሎን ነው _ ተመሳሳይ ንዴት
ያቅታል አንዳዴ _ አቅም ይሟጠጣል
ያኔ ፀጥ ማለት _ ውስጥህ ግድ ይመርጣል | 679 |
| 20 | just a little reminder ✨️
አላህ አለኝ የሚባለዉ ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነትን አሳምረን ነዉ።🤌✨
.
.
Share @hadit_h | 754 |
