ch
Feedback
Merham Hadith

Merham Hadith

前往频道在 Telegram

1.በል:-እርሡ፡አላህ፡አንድ፡ነው፡2.አላህ፡(የሁሉ)፡መጠጊያ፡ነው፡፡3.አልወለደም፣አልተወለደምም፡፡4.ለርሡም፡አንድም፡ብጤ፡የለውም፡፡ ሱረቱል፡- ኢኽላስ ለማንኛውም ሀሣብና አስተያየት እንዲሁም ለCross or @Merham_bot ሼር በማድረግ ተባበሩን @hadit_h

显示更多
9 051
订阅者
-1224 小时
-737
-34230

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
八月 '26
八月 '26
+6
在0个频道中
七月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+4
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+80
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+54
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+108
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+106
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+89
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+120
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+164
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+80
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+2
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+6
在1个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+598
在1个频道中
Get PRO
二月 '250
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+564
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+2 011
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+2 102
在5个频道中
Get PRO
十月 '24
+1 680
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+590
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+1 670
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+1 921
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+2 177
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 044
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 051
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 012
在20个频道中
Get PRO
二月 '24
+738
在12个频道中
Get PRO
一月 '24
+737
在4个频道中
Get PRO
十二月 '23
+861
在2个频道中
Get PRO
十一月 '23
+706
在4个频道中
Get PRO
十月 '23
+1 450
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+179
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+108
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+243
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+412
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+1 258
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
28 八月0
27 八月0
26 八月0
25 八月0
24 八月0
23 八月+1
22 八月0
21 八月0
20 八月0
19 八月+1
18 八月+1
17 八月0
16 八月0
15 八月0
14 八月0
13 八月0
12 八月0
11 八月0
10 八月0
09 八月0
08 八月+2
07 八月0
06 八月0
05 八月0
04 八月0
03 八月0
02 八月0
01 八月+1
频道帖子
​ሼኽ ዐብደልቃድር አል-ጂላኒ (ረሒመሁላህ)፦ ​«የነቢዩ (ﷺ) ፍቅር የልብ ሕይወት ነው፤ በአላህና በመልእክተኛው ፍቅር የተቃጠለ ሰው የዱንያ ፈተናና መከራ ሊያሸንፈው አይችልም፤ ምክንያቱም የፍቅሩ
​ሼኽ ዐብደልቃድር አል-ጂላኒ (ረሒመሁላህ)፦ ​«የነቢዩ (ﷺ) ፍቅር የልብ ሕይወት ነው፤ በአላህና በመልእክተኛው ፍቅር የተቃጠለ ሰው የዱንያ ፈተናና መከራ ሊያሸንፈው አይችልም፤ ምክንያቱም የፍቅሩ እሳት ከችግሩ ሁሉ በላይ ነውና።»

2
ማታ ተኝተን ጠዋት ለመንቃት አቅም የሌለን ደካማ ......ፍጥረቶች ነበርን አላህ😍 በችሎታው አነቃን አመስግን❗️ አልሀምዱሊላህ ዓላ ኩሊ ሃል።
552
3
​የሚያምሩ አባያዎችን፣ ማራኪ ሽቶዎችን እና የተለያዩ የቤት ማስዋቢያ ማጨሻዎችን Electric የሆኑ ሌላም ዘመናዊ የሴቶቺን አልባሳት አስገብተናል ​ ​አባያዎች፦ ለየት ያሉ ዲዛይኖች እና ጥራት ያላ+2
​የሚያምሩ አባያዎችን፣ ማራኪ ሽቶዎችን እና የተለያዩ የቤት ማስዋቢያ ማጨሻዎችን Electric የሆኑ ሌላም ዘመናዊ የሴቶቺን አልባሳት አስገብተናል ​ ​አባያዎች፦ ለየት ያሉ ዲዛይኖች እና ጥራት ያላቸው ጨርቆች። ​ሽቶዎች፦ ለረጅም ሰዓት የሚቆዩ እና ተወዳጅ የሆኑ ፀዴ ሽቶዎች። ​ማጨሻዎች:- ቤትን የሚያውዱ Electric ዘመናዊ እና ውብ ማጨሻዎች። ​አዲስአበባ ላላቹህ (Free Delivery) አገልግሎት አለን! እንዲሁም ወደ ክልል ከተሞች እንልካለን ይዘዙን!🙌 📩 ቴሌግራም፦ @Hadruu 📞 ስልክ፦ 0987231895 ቻናላችንን ይቀላቀሉ የፈለጉትንም ይዘዙ!✨ 👇👇👇👇👇 https://t.me/Hadru123Store https://t.me/Hadru123Store https://t.me/Hadru123Store
197
4
Hello everyone በተመረጠው በጁመአ ለይል አንድ ኸይር ስራ ላሰራቹህ እስኪ😇 አንድ ችግር ውስጥ ያለች እህታችን እንድንረዳት ጠይቃለች። ወላሂ ታሪኳ በጣም ነው ሚያሳዝነው እናቷም አባቷም በህይወት የሉም፤ የአንደኛ ዓመት ተማሪ ስትሆን፣ ከታናሽ እህቷ ጋር ቤት ተከራይተው በመኖር ላይ ትገኛለች። አሁን ላይ ስራ መስራት ስላቆመች የቤት ኪራይ 3,000 ብር እና የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል አቅቷታል። በአቅማችን እንተባበራት በቃ I know ያለንበትን Condition እረዳለሁ ግን በቃ አነሰ በዛ ሳንል እንርዳት ትንሽ ብር ምናም ቢሆንም ይሁን በቃ ያለንን እኔ እና አንተ በቀን 200 የካርድ የምናጠፋው ለሷ ብዙ ነው Pls በአላህ🤌 ​የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 1000736919722 (ከሪማ ሰይድ) አስገብታቹህ Screenshot በውስጥ ላኩልኝ @Mrshikur ✅ አካውንት ቁጥሩን ጠቅ ስታደርጉት በራሱ Copy ያደርገዋል። ጃዛኩሙላሁኸይር
76
5
ምንድነው እቅድህ ስትባል አላህን እየጠበኩ ነው እንደማለት አጥጋቢ መልስ የለም ❤"አላህንእየጠበኩ ነው😊"
829
6
🥀አንዳንድ ጊዜ መልሱ ፈጣን አይሆንም ግን የአላህ ውሳኔ ሁልጊዜ የተሻለ ነው😊 ዛሬ ለረሱል ﷺ ሰልዋትን አብዙ፣ ዱዓንም በተስፋ አድርጉ🫶 💚اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
958
7
ከእንግዲህ ማንንም አልወቅስም። ቅርብ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች መንገዱን ያውቃሉ። ራሳቸውን ማራቅ የሚፈልጉ ሰዎችም ሰበብ ያገኛሉ። እንደፈለጋችሁ ሁኑ። እኔም እንደገባችሁ እሆናለሁ። 🦋🤎 ☕️😌
1 027
8
My Lord, expand for me my chest, and ease for me my task." ጌታየ ሆይ ልቤን አሥፋልኝ ፤ ጉዳየንም አግራልኝ ፡፡
My Lord, expand for me my chest, and ease for me my task." ጌታየ ሆይ ልቤን አሥፋልኝ ፤ ጉዳየንም አግራልኝ ፡፡
1 006
9
ወርቅ ያንጸባርቃል እንጂ ‘እኔ ወርቅ ነኝ’ ብሎ አይጮህም።🦋☕️🤎
962
10
​🕌 ልዩ የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ! 🕌 ​"የአላህን መስጂዶች የሚገነባው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ብቻ ነው።" (ሱረቱ አት-ተውባህ፡ 18) ​የባሕር ዳር አየር ጤና ዳሩሰላም
​🕌 ልዩ የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ! 🕌 ​"የአላህን መስጂዶች የሚገነባው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ብቻ ነው።" (ሱረቱ አት-ተውባህ፡ 18) ​የባሕር ዳር አየር ጤና ዳሩሰላም መስጂድን ለመደገፍ እና የመስጂድ በር ለማሰራት በወጣት ጀመዓ የተዘጋጀ ልዩ የጨረታ እና ገቢ መሰባሰቢያ መርሐ-ግብር! ​አላህን ቤት ግንባታ ለማገዝ ሙሉ ገቢው ለመስጂዱ የሚውል፣ በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ውብና ማራኪ የሆነ በኢፖክሲ የተሠራ ትልቅ የግድግዳ ሰዓት ለጨረታ ቀርቧል። ​✨ ይህ ሰዓት ቤትን ወይም ቢሮዎን ከማስዋቡ በላይ፣ የዘላለም ሰደቃ ጃሪያ (የማይቋረጥ ሰደቃ) ይሆንልዎታል! ​🌍 ማሳሰቢያ፦ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር መሆን የግድ አይጠበቅብዎትም! ከአዲስ አበባ፣ ከማንኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች አልያም ከሀገር ውጭ ሆነው መጫረትና መሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን ላሸነፈ ተጫራች ዕቃውን ባሉበት ቦታ በጥንቃቄ እናደርሳለን። ​የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ቀን፦ ሐሙስ ምሽት፣ ሐምሌ 09 / 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን በቴሌግራም ግሩፕ ላይ... ​"ሰደቃ ገንዘብን አታጎድልም፤ ይልቁንም በረካን ትጨምራለች!" 📌ማሳሰቢያ የጨረታው ቀን እስኪደርስ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፑን እየተቀላቀሉ ይቆዩ።👇👇👇👇 https://t.me/darusselammasjid https://t.me/darusselammasjid https://t.me/darusselammasjid
134
11
“ከሰው ጋር ለመኖር: አለመተዋወቅ ጥሩ ነው:: ብዙ ካላወክ የምታውቀው ጥሩ የሚመስለውን ስለሆነ አብሮ ለመኖር አይከብድም:: በጣም ስለሰው ልወቅ ካልክ ደግሞ ብዙው ደካማነቱን: ተንኮሉን: ራስ ወዳድነቱን: ምኑም....ምኑም ስለሚገለጥ አብሮ መኖር ይከብዳል::”
1 068
12
መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝምታ አብረናቸዉ ሆንን እንጂ ስንፈትናቸዉ ከወደቁ ቆይተዋል
949
13
በተሰባበረ ልብ survive ለማድረግ መሞከር አድካሚ ነው። መጀመሪያ ልቤን ልጠግን ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል
1
14
በማንኛውም ጊዜ ለሚጠናቀቅ ህይወት ከመጣን በላይ ስንጨነቅ አንገርምም❤️‍🩹
999
15
ለረጅም ጊዜ አንድ ነገር አልገባኝም ነበር። “እየተማርኩ ነው” እል ነበር፣ ግን ብዙ ጊዜ የማደርገው ማየት ብቻ ነበር። ሰዎች ሲጀምሩ አያለሁ፣ ሰዎች ሲፈጥሩ አያለሁ፣ ሰዎች ሲለወጡ አያለሁ… እኔ ግን “ቀጣይ ጊዜ እጀምራለሁ” እል ነበር። ከዛ አንድ ነገር ገባኝ— ሌሎችን ማየት የራሴን ሕይወት አይገነባም። ከዚያ ጀምሮ ትንሽ ቢሆንም መጀመርን መረጥኩ። ምክንያቱም ቀስ ብሎ መሄድ ይሻላል፤ ቆሞ ሌሎችን ከማየት።
994
16
👉 ቤተል 👉 ሳርቤት 👉 ሰሚት 👉 ጀሞ 👉 ብስራተ ገብሬል እነዚህ ሰፈሮች ላይ መስመር ዳር የሆነ ለመኪና ማጠቢያ የሚሆን የሚከራይ ቦታ ያላቹህ በውስጥ አናግሩኝ የድለላ እንከፍላለን። በዚ አናግሩኝ 👉 @mrshikur                    👉 @mrshikur                    👉 @mrshikur
838
17
አማረኛ ና ኦሮመኛ ቋንቋ ነው ትምህርቱ የሚሰጠው እናንተ በሚመቻችሁ መግባት ትችላላችሁ መልክቱን ለቤቴሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁ ላኩላቸው አብረን ተምረን አብረን አጅሩን እናግኝ እውቀታችንንም እናሳድግ
989
18
🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ
🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾‍♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ
1 047
19
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ከረጂም ጊዜ መጥፍት ቡኋላ ተመልሻለሁ አልሃምዱሊላህ😊 ሸሪአዊ እውቀትን መማር እየፈለጋችሁ ግን ብዙ ነገሮች ላልተመቻቸላቹህ የጊዜ የቦታ እንዲሁም የሰአት እኔ ተምሬበት የተቀመኝን ለናንተም ለማጋራት የወደድኩት አፍሪካ አካዳሚ ነው ብዙዎቻችሁ ታውቁት ይሆናል 4ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ሁላችሁም በሠያመልጣችሁ ደስ ይለኛል social media ን ለከይር ነገር እንጠቀመው
668
20
አማራጭ ካለው ሰውጋ እኩል አትራመጅ ጠልፎ ይጥልሻል 😒።
823