es
Feedback
Merham Hadith

Merham Hadith

Ir al canal en Telegram

1.በል:-እርሡ፡አላህ፡አንድ፡ነው፡2.አላህ፡(የሁሉ)፡መጠጊያ፡ነው፡፡3.አልወለደም፣አልተወለደምም፡፡4.ለርሡም፡አንድም፡ብጤ፡የለውም፡፡ ሱረቱል፡- ኢኽላስ ለማንኛውም ሀሣብና አስተያየት እንዲሁም ለCross or @Merham_bot ሼር በማድረግ ተባበሩን @hadit_h

Mostrar más
8 719
Suscriptores
-1024 horas
-667 días
-23030 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+2
en 0 canales
septiembre '26
+7
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+7
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+18
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+16
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+4
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+80
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+54
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+108
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+106
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+89
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+120
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+164
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+80
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+2
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+5
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+4
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+6
en 1 canales
Get PRO
abril '250
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+598
en 1 canales
Get PRO
febrero '250
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+564
en 2 canales
Get PRO
diciembre '24
+2 011
en 3 canales
Get PRO
noviembre '24
+2 102
en 5 canales
Get PRO
octubre '24
+1 680
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+590
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+1 670
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+1 921
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+2 177
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+1 044
en 2 canales
Get PRO
abril '24
+1 051
en 3 canales
Get PRO
marzo '24
+1 012
en 20 canales
Get PRO
febrero '24
+738
en 12 canales
Get PRO
enero '24
+737
en 4 canales
Get PRO
diciembre '23
+861
en 2 canales
Get PRO
noviembre '23
+706
en 4 canales
Get PRO
octubre '23
+1 450
en 1 canales
Get PRO
septiembre '23
+179
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+108
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+243
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+412
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+1 258
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
07 octubre0
06 octubre0
05 octubre0
04 octubre0
03 octubre+2
02 octubre0
01 octubre0
Publicaciones del Canal
ከዱባይ ወደ አዲስአበባ የምትፈልጉትን ማንኛውም እቃ ለነጋዴወች እና ለተጠቃሚ እንልካለን!🇦🇪 📱 ስልኮች እና የሞባይል አክሰሰሪዎች 👗 አባያ፣ ሂጃብ ጫማ ማንኛውንም አልባሳት ✨Orginal ሽቶ
+3
ከዱባይ ወደ አዲስአበባ የምትፈልጉትን ማንኛውም እቃ ለነጋዴወች እና ለተጠቃሚ እንልካለን!🇦🇪 📱 ስልኮች እና የሞባይል አክሰሰሪዎች 👗 አባያ፣ ሂጃብ ጫማ ማንኛውንም አልባሳት ✨Orginal ሽቶዎች 💄የኮስሞቲክስ እቃዎች ⌚ ሰአቶች, Earphone &headphone 👜 ቦርሳ Electric ማጨሻወች እና ሌሎችንም እቃወች። 📦 እንዲሁም ከTemu, SHEIN, AliExpress እና ሌሎች Online Shopping ሳይቶች የሚፈልጉትን እቃ Order ተቀብለን ወዳሉበት እንልካለን። ✅ለነጋዴወች በብዛትም ሆነ በችርቻሮ እንልካለን ይዘዙን! በዚህ ያናግሩን 👉 @Hikutifashionn 💥ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻላችንን Join ያድርጉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Hikutifashion https://t.me/Hikutifashion https://t.me/Hikutifashion

2
መላመድ እንደሚያስንቅ ምታቀው አንተ ነዋሪው እያለህ ብፌ ውስጥ ያሉ እቃዎችን እንግዳ ሲጠቀምባቸው ነው
473
3
​«ከአንድ ፍሬ ተምር ያነሰች ሰደቃ የኡሁድን ተራራ የሚያክል አደጋና መከራ ታጠፋለች፤ ታዲያ ሰደቃ ከመስጠት የሚያግዳችሁ ምን ይሆን?» "የህያ ኢብን ሙአዝ" 👉እንደነገርኳቹህ አንዲት እህታችን በካንሰር ህመም እና በልብ ድካም በሽታ እየተሰቃየች ነው ፓውሎስ ሆስፒታል ህክምናዋን እየተከታታለች ትገኛለች። ማንም የሚደርስላት የለም ሀይላድ እየለቀመች ነበረ እራሷን የምታስተዳር ልጇንም የምታሳድግ በህመሙ ምክኒያት እየዞረች መልቀም አልቻለችም ለመድሀኒትም ተቸግራለች። ወላሂ በአካል ዘይሪያት ነበረ እንዴት እንምታሳዝን የሚረዳ የሚደግፍ ዘመድ የላትም ሀየ ያለንን አህባብ ✅ Abyssinia bank :- 268630368 Name - Jemila sherif kedir -------------------------------------------------- እህታችን ንግድ ባንክ እና ቴሌብር የላትም  Other ብላቹህ Network ከረበሻቹህ በኔ ማስገባት ትችላላቹህ። ✅ Telebirr :- 0933693373 Name - Shikur --------------------------------------------------- CBE :- 1000636465775 Name - Shikur muhammed -------------------------------------------------- Screenshot በዚ መላካቹህን አትርሱ 👉 @Mrshikur ⚠️ማሳሰቢያ ቁጥሩን አንድ ጊዜ ጠቅ ስታደርጉት እራሱ Copy ስለሚያደርገው ሞባይል ባንኪንግ ጋር Paste  በማድረግ ማስገባት ትችላላቹህ።
212
4
አሰላሙ አለይኩም ጀመዐው... ሰደቃ በላን ይመልሳል (ይከላከላል) Real መረዳት ያለባት በካንሰር ህመም እና በልብ ድካም በሽታ እየተሰቃየች ያለች አንዲት እናት አለች በዛ ላይ ሰለምቴ ነች ማንም የሚደርስላት የለም እና ሀይላድ እየለቀመች ነበረ እራሷን የምታስተዳር ልጇንም የምታሳድግ በህመሙ ምክኒያት እየዞረች መልቀም አልቻለችም ለመድሀኒትም ተቸግራለች። ወላሂ በአካል አግንቻት ነበረ እንዴት እንምታሳዝን So ማሰባሰብ ከመጀመራችን በፊት በግል የምትረዱ እህት ወንድሞች በውስጥ አናግሩኝ 👉 @Mrshikur 👉 @Mrshikur
509
5
Self-respect እና ego መለየት ያልቻለ ሰው “I'm mature" ብሎ act ማድረጉ ብቻ mature አያደርገውም🤔
800
6
​ሼኽ ዐብደልቃድር አል-ጂላኒ (ረሒመሁላህ)፦ ​«የነቢዩ (ﷺ) ፍቅር የልብ ሕይወት ነው፤ በአላህና በመልእክተኛው ፍቅር የተቃጠለ ሰው የዱንያ ፈተናና መከራ ሊያሸንፈው አይችልም፤ ምክንያቱም የፍቅሩ
​ሼኽ ዐብደልቃድር አል-ጂላኒ (ረሒመሁላህ)፦ ​«የነቢዩ (ﷺ) ፍቅር የልብ ሕይወት ነው፤ በአላህና በመልእክተኛው ፍቅር የተቃጠለ ሰው የዱንያ ፈተናና መከራ ሊያሸንፈው አይችልም፤ ምክንያቱም የፍቅሩ እሳት ከችግሩ ሁሉ በላይ ነውና።»
657
7
ማታ ተኝተን ጠዋት ለመንቃት አቅም የሌለን ደካማ ......ፍጥረቶች ነበርን አላህ😍 በችሎታው አነቃን አመስግን❗️ አልሀምዱሊላህ ዓላ ኩሊ ሃል።
721
8
​የሚያምሩ አባያዎችን፣ ማራኪ ሽቶዎችን እና የተለያዩ የቤት ማስዋቢያ ማጨሻዎችን Electric የሆኑ ሌላም ዘመናዊ የሴቶቺን አልባሳት አስገብተናል ​ ​አባያዎች፦ ለየት ያሉ ዲዛይኖች እና ጥራት ያላ+2
​የሚያምሩ አባያዎችን፣ ማራኪ ሽቶዎችን እና የተለያዩ የቤት ማስዋቢያ ማጨሻዎችን Electric የሆኑ ሌላም ዘመናዊ የሴቶቺን አልባሳት አስገብተናል ​ ​አባያዎች፦ ለየት ያሉ ዲዛይኖች እና ጥራት ያላቸው ጨርቆች። ​ሽቶዎች፦ ለረጅም ሰዓት የሚቆዩ እና ተወዳጅ የሆኑ ፀዴ ሽቶዎች። ​ማጨሻዎች:- ቤትን የሚያውዱ Electric ዘመናዊ እና ውብ ማጨሻዎች። ​አዲስአበባ ላላቹህ (Free Delivery) አገልግሎት አለን! እንዲሁም ወደ ክልል ከተሞች እንልካለን ይዘዙን!🙌 📩 ቴሌግራም፦ @Hadruu 📞 ስልክ፦ 0987231895 ቻናላችንን ይቀላቀሉ የፈለጉትንም ይዘዙ!✨ 👇👇👇👇👇 https://t.me/Hadru123Store https://t.me/Hadru123Store https://t.me/Hadru123Store
197
9
Hello everyone በተመረጠው በጁመአ ለይል አንድ ኸይር ስራ ላሰራቹህ እስኪ😇 አንድ ችግር ውስጥ ያለች እህታችን እንድንረዳት ጠይቃለች። ወላሂ ታሪኳ በጣም ነው ሚያሳዝነው እናቷም አባቷም በህይወት የሉም፤ የአንደኛ ዓመት ተማሪ ስትሆን፣ ከታናሽ እህቷ ጋር ቤት ተከራይተው በመኖር ላይ ትገኛለች። አሁን ላይ ስራ መስራት ስላቆመች የቤት ኪራይ 3,000 ብር እና የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል አቅቷታል። በአቅማችን እንተባበራት በቃ I know ያለንበትን Condition እረዳለሁ ግን በቃ አነሰ በዛ ሳንል እንርዳት ትንሽ ብር ምናም ቢሆንም ይሁን በቃ ያለንን እኔ እና አንተ በቀን 200 የካርድ የምናጠፋው ለሷ ብዙ ነው Pls በአላህ🤌 ​የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 1000736919722 (ከሪማ ሰይድ) አስገብታቹህ Screenshot በውስጥ ላኩልኝ @Mrshikur ✅ አካውንት ቁጥሩን ጠቅ ስታደርጉት በራሱ Copy ያደርገዋል። ጃዛኩሙላሁኸይር
76
10
ምንድነው እቅድህ ስትባል አላህን እየጠበኩ ነው እንደማለት አጥጋቢ መልስ የለም ❤"አላህንእየጠበኩ ነው😊"
864
11
🥀አንዳንድ ጊዜ መልሱ ፈጣን አይሆንም ግን የአላህ ውሳኔ ሁልጊዜ የተሻለ ነው😊 ዛሬ ለረሱል ﷺ ሰልዋትን አብዙ፣ ዱዓንም በተስፋ አድርጉ🫶 💚اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
975
12
ከእንግዲህ ማንንም አልወቅስም። ቅርብ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች መንገዱን ያውቃሉ። ራሳቸውን ማራቅ የሚፈልጉ ሰዎችም ሰበብ ያገኛሉ። እንደፈለጋችሁ ሁኑ። እኔም እንደገባችሁ እሆናለሁ። 🦋🤎 ☕️😌
1 027
13
My Lord, expand for me my chest, and ease for me my task." ጌታየ ሆይ ልቤን አሥፋልኝ ፤ ጉዳየንም አግራልኝ ፡፡
My Lord, expand for me my chest, and ease for me my task." ጌታየ ሆይ ልቤን አሥፋልኝ ፤ ጉዳየንም አግራልኝ ፡፡
1 006
14
ወርቅ ያንጸባርቃል እንጂ ‘እኔ ወርቅ ነኝ’ ብሎ አይጮህም።🦋☕️🤎
962
15
​🕌 ልዩ የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ! 🕌 ​"የአላህን መስጂዶች የሚገነባው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ብቻ ነው።" (ሱረቱ አት-ተውባህ፡ 18) ​የባሕር ዳር አየር ጤና ዳሩሰላም
​🕌 ልዩ የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ! 🕌 ​"የአላህን መስጂዶች የሚገነባው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ብቻ ነው።" (ሱረቱ አት-ተውባህ፡ 18) ​የባሕር ዳር አየር ጤና ዳሩሰላም መስጂድን ለመደገፍ እና የመስጂድ በር ለማሰራት በወጣት ጀመዓ የተዘጋጀ ልዩ የጨረታ እና ገቢ መሰባሰቢያ መርሐ-ግብር! ​አላህን ቤት ግንባታ ለማገዝ ሙሉ ገቢው ለመስጂዱ የሚውል፣ በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ውብና ማራኪ የሆነ በኢፖክሲ የተሠራ ትልቅ የግድግዳ ሰዓት ለጨረታ ቀርቧል። ​✨ ይህ ሰዓት ቤትን ወይም ቢሮዎን ከማስዋቡ በላይ፣ የዘላለም ሰደቃ ጃሪያ (የማይቋረጥ ሰደቃ) ይሆንልዎታል! ​🌍 ማሳሰቢያ፦ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር መሆን የግድ አይጠበቅብዎትም! ከአዲስ አበባ፣ ከማንኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች አልያም ከሀገር ውጭ ሆነው መጫረትና መሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን ላሸነፈ ተጫራች ዕቃውን ባሉበት ቦታ በጥንቃቄ እናደርሳለን። ​የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ቀን፦ ሐሙስ ምሽት፣ ሐምሌ 09 / 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን በቴሌግራም ግሩፕ ላይ... ​"ሰደቃ ገንዘብን አታጎድልም፤ ይልቁንም በረካን ትጨምራለች!" 📌ማሳሰቢያ የጨረታው ቀን እስኪደርስ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፑን እየተቀላቀሉ ይቆዩ።👇👇👇👇 https://t.me/darusselammasjid https://t.me/darusselammasjid https://t.me/darusselammasjid
134
16
“ከሰው ጋር ለመኖር: አለመተዋወቅ ጥሩ ነው:: ብዙ ካላወክ የምታውቀው ጥሩ የሚመስለውን ስለሆነ አብሮ ለመኖር አይከብድም:: በጣም ስለሰው ልወቅ ካልክ ደግሞ ብዙው ደካማነቱን: ተንኮሉን: ራስ ወዳድነቱን: ምኑም....ምኑም ስለሚገለጥ አብሮ መኖር ይከብዳል::”
1 068
17
መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝምታ አብረናቸዉ ሆንን እንጂ ስንፈትናቸዉ ከወደቁ ቆይተዋል
949
18
በተሰባበረ ልብ survive ለማድረግ መሞከር አድካሚ ነው። መጀመሪያ ልቤን ልጠግን ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል
1
19
በማንኛውም ጊዜ ለሚጠናቀቅ ህይወት ከመጣን በላይ ስንጨነቅ አንገርምም❤️‍🩹
999
20
ለረጅም ጊዜ አንድ ነገር አልገባኝም ነበር። “እየተማርኩ ነው” እል ነበር፣ ግን ብዙ ጊዜ የማደርገው ማየት ብቻ ነበር። ሰዎች ሲጀምሩ አያለሁ፣ ሰዎች ሲፈጥሩ አያለሁ፣ ሰዎች ሲለወጡ አያለሁ… እኔ ግን “ቀጣይ ጊዜ እጀምራለሁ” እል ነበር። ከዛ አንድ ነገር ገባኝ— ሌሎችን ማየት የራሴን ሕይወት አይገነባም። ከዚያ ጀምሮ ትንሽ ቢሆንም መጀመርን መረጥኩ። ምክንያቱም ቀስ ብሎ መሄድ ይሻላል፤ ቆሞ ሌሎችን ከማየት።
994