ar
Feedback
Merham Hadith

Merham Hadith

الذهاب إلى القناة على Telegram

1.በል:-እርሡ፡አላህ፡አንድ፡ነው፡2.አላህ፡(የሁሉ)፡መጠጊያ፡ነው፡፡3.አልወለደም፣አልተወለደምም፡፡4.ለርሡም፡አንድም፡ብጤ፡የለውም፡፡ ሱረቱል፡- ኢኽላስ ለማንኛውም ሀሣብና አስተያየት እንዲሁም ለCross or @Merham_bot ሼር በማድረግ ተባበሩን @hadit_h

إظهار المزيد
9 350
المشتركون
-1724 ساعات
-1057 أيام
-36630 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أغسطس '26
أغسطس '260
في 0 قنوات
يوليو '26
+18
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+16
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+4
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+80
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+54
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+108
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+106
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+89
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+120
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+164
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+80
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+2
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+5
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+4
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+6
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+598
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '250
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+564
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+2 011
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+2 102
في 5 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+1 680
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+590
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+1 670
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+1 921
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+2 177
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+1 044
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1 051
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '24
+1 012
في 20 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+738
في 12 قنوات
Get PRO
يناير '24
+737
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+861
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+706
في 4 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+1 450
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+179
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+108
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+243
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+412
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+1 258
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
01 أغسطس0
منشورات القناة
🥀አንዳንድ ጊዜ መልሱ ፈጣን አይሆንም ግን የአላህ ውሳኔ ሁልጊዜ የተሻለ ነው😊 ዛሬ ለረሱል ﷺ ሰልዋትን አብዙ፣ ዱዓንም በተስፋ አድርጉ🫶 💚اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ

2
ከእንግዲህ ማንንም አልወቅስም። ቅርብ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች መንገዱን ያውቃሉ። ራሳቸውን ማራቅ የሚፈልጉ ሰዎችም ሰበብ ያገኛሉ። እንደፈለጋችሁ ሁኑ። እኔም እንደገባችሁ እሆናለሁ። 🦋🤎 ☕️😌
256
3
My Lord, expand for me my chest, and ease for me my task." ጌታየ ሆይ ልቤን አሥፋልኝ ፤ ጉዳየንም አግራልኝ ፡፡
My Lord, expand for me my chest, and ease for me my task." ጌታየ ሆይ ልቤን አሥፋልኝ ፤ ጉዳየንም አግራልኝ ፡፡
486
4
ወርቅ ያንጸባርቃል እንጂ ‘እኔ ወርቅ ነኝ’ ብሎ አይጮህም።🦋☕️🤎
575
5
​🕌 ልዩ የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ! 🕌 ​"የአላህን መስጂዶች የሚገነባው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ብቻ ነው።" (ሱረቱ አት-ተውባህ፡ 18) ​የባሕር ዳር አየር ጤና ዳሩሰላም
​🕌 ልዩ የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ! 🕌 ​"የአላህን መስጂዶች የሚገነባው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ብቻ ነው።" (ሱረቱ አት-ተውባህ፡ 18) ​የባሕር ዳር አየር ጤና ዳሩሰላም መስጂድን ለመደገፍ እና የመስጂድ በር ለማሰራት በወጣት ጀመዓ የተዘጋጀ ልዩ የጨረታ እና ገቢ መሰባሰቢያ መርሐ-ግብር! ​አላህን ቤት ግንባታ ለማገዝ ሙሉ ገቢው ለመስጂዱ የሚውል፣ በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ውብና ማራኪ የሆነ በኢፖክሲ የተሠራ ትልቅ የግድግዳ ሰዓት ለጨረታ ቀርቧል። ​✨ ይህ ሰዓት ቤትን ወይም ቢሮዎን ከማስዋቡ በላይ፣ የዘላለም ሰደቃ ጃሪያ (የማይቋረጥ ሰደቃ) ይሆንልዎታል! ​🌍 ማሳሰቢያ፦ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር መሆን የግድ አይጠበቅብዎትም! ከአዲስ አበባ፣ ከማንኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች አልያም ከሀገር ውጭ ሆነው መጫረትና መሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን ላሸነፈ ተጫራች ዕቃውን ባሉበት ቦታ በጥንቃቄ እናደርሳለን። ​የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ቀን፦ ሐሙስ ምሽት፣ ሐምሌ 09 / 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን በቴሌግራም ግሩፕ ላይ... ​"ሰደቃ ገንዘብን አታጎድልም፤ ይልቁንም በረካን ትጨምራለች!" 📌ማሳሰቢያ የጨረታው ቀን እስኪደርስ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፑን እየተቀላቀሉ ይቆዩ።👇👇👇👇 https://t.me/darusselammasjid https://t.me/darusselammasjid https://t.me/darusselammasjid
134
6
“ከሰው ጋር ለመኖር: አለመተዋወቅ ጥሩ ነው:: ብዙ ካላወክ የምታውቀው ጥሩ የሚመስለውን ስለሆነ አብሮ ለመኖር አይከብድም:: በጣም ስለሰው ልወቅ ካልክ ደግሞ ብዙው ደካማነቱን: ተንኮሉን: ራስ ወዳድነቱን: ምኑም....ምኑም ስለሚገለጥ አብሮ መኖር ይከብዳል::”
954
7
መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝምታ አብረናቸዉ ሆንን እንጂ ስንፈትናቸዉ ከወደቁ ቆይተዋል
893
8
በተሰባበረ ልብ survive ለማድረግ መሞከር አድካሚ ነው። መጀመሪያ ልቤን ልጠግን ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል
1
9
በማንኛውም ጊዜ ለሚጠናቀቅ ህይወት ከመጣን በላይ ስንጨነቅ አንገርምም❤️‍🩹
999
10
ለረጅም ጊዜ አንድ ነገር አልገባኝም ነበር። “እየተማርኩ ነው” እል ነበር፣ ግን ብዙ ጊዜ የማደርገው ማየት ብቻ ነበር። ሰዎች ሲጀምሩ አያለሁ፣ ሰዎች ሲፈጥሩ አያለሁ፣ ሰዎች ሲለወጡ አያለሁ… እኔ ግን “ቀጣይ ጊዜ እጀምራለሁ” እል ነበር። ከዛ አንድ ነገር ገባኝ— ሌሎችን ማየት የራሴን ሕይወት አይገነባም። ከዚያ ጀምሮ ትንሽ ቢሆንም መጀመርን መረጥኩ። ምክንያቱም ቀስ ብሎ መሄድ ይሻላል፤ ቆሞ ሌሎችን ከማየት።
994
11
👉 ቤተል 👉 ሳርቤት 👉 ሰሚት 👉 ጀሞ 👉 ብስራተ ገብሬል እነዚህ ሰፈሮች ላይ መስመር ዳር የሆነ ለመኪና ማጠቢያ የሚሆን የሚከራይ ቦታ ያላቹህ በውስጥ አናግሩኝ የድለላ እንከፍላለን። በዚ አናግሩኝ 👉 @mrshikur                    👉 @mrshikur                    👉 @mrshikur
838
12
አማረኛ ና ኦሮመኛ ቋንቋ ነው ትምህርቱ የሚሰጠው እናንተ በሚመቻችሁ መግባት ትችላላችሁ መልክቱን ለቤቴሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁ ላኩላቸው አብረን ተምረን አብረን አጅሩን እናግኝ እውቀታችንንም እናሳድግ
989
13
🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ
🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾‍♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ
1 047
14
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ከረጂም ጊዜ መጥፍት ቡኋላ ተመልሻለሁ አልሃምዱሊላህ😊 ሸሪአዊ እውቀትን መማር እየፈለጋችሁ ግን ብዙ ነገሮች ላልተመቻቸላቹህ የጊዜ የቦታ እንዲሁም የሰአት እኔ ተምሬበት የተቀመኝን ለናንተም ለማጋራት የወደድኩት አፍሪካ አካዳሚ ነው ብዙዎቻችሁ ታውቁት ይሆናል 4ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ሁላችሁም በሠያመልጣችሁ ደስ ይለኛል social media ን ለከይር ነገር እንጠቀመው
668
15
አማራጭ ካለው ሰውጋ እኩል አትራመጅ ጠልፎ ይጥልሻል 😒።
823
16
🥺🤍 إِنِّي جَزَيْتُهُمُ الْيَوْمَ بِمَا صَبَرُوا አላህ ለታጋሾች የሚሰጠውን ምንዳ ሲናገር የጠቀሰው ትዕግስትን ነው። ትዕግስት ማለት እንባህን እየዋጥክ ልብህ እየተሰበረ ሁኔታዎች እየተደራረቡብህ ነገር ግን ከአላህ ተስፋ ሳትቆርጥ መቆየት ሰዎች ህመምህን ሳያዮት ቢቀሩም አላህ ግን የልብህን ህመም ያውቃል ስለዚህ ከባድ ቢሆንም ታገስ፤ መንገዱ ረጅም ቢመስልም ጠብቅ፤ ምክንያቱም አላህ እያዘጋጀልህ ያለው ከምታጣው ነገር ሁሉ የተሻለ ነው ምናልባት ዛሬ የምታነባው እንባ ነገ ለምትስቅበት ምክንያት ይሆናል فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ከችግር ጋር እፎይታ አለ እንደተባለው 🤍
985
17
በምን ቀን ነው ያቀኩት በምትሉት ሰው ሳይሆን እስከዛሬ የት ነበር በምትሉት ሰው አላህ ያስደሳችሁ🌹
883
18
Read Qur’an daily. Even 1 ayah. Consistency > quantity.
928
19
ውድድሮችን ለማሸነፍ የሚሮጡ ሰዎች አሉ…. በሌላ በኩል ደግሞ ህይወት የመቆም አማራጭ ስላልሰጠቻቸው የሚሮጡ ሰዎችም አሉ…. ወዳጄ ሩጫህ ከየቱ ወገን ነው ??
966
20
✍🏻ተንፍሱ በቃ ዱንያ ነው…. ያጣኸው ነገር ሁሉ ኪሳራ አይደለም። ባንተ መንገድ የማይሄድ ነገር ሁሉ ተረሳህ ማለት አይደለም። አንዳንዴ አላህ ነገሮችን ያስወግዳል ያዘገያል ይቀይራል ምክንያቱም ልባ
✍🏻ተንፍሱ በቃ ዱንያ ነው…. ያጣኸው ነገር ሁሉ ኪሳራ አይደለም። ባንተ መንገድ የማይሄድ ነገር ሁሉ ተረሳህ ማለት አይደለም። አንዳንዴ አላህ ነገሮችን ያስወግዳል ያዘገያል ይቀይራል ምክንያቱም ልባችን የማያየውን ያያል!! ይህ ህይወት ቀላል እንደሚሆን ቃል አልተገባለትም። ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ እቅዶች ይቀየራል አንዳንድ ምዕራፎችም ሳንዘጋጅ ያልቃሉ ነገር ግን እያንዳንዱ እርምጃ፣ እያንዳንዱ እንባ፣ ሁሉም ዝም ያለ ዱዓ አላህ ዘንድ ያውቀዋል።☺️ ስለዚህ ዱንያ ላይ በቀስታ እለፉት። በረከትን በምስጋና ያዙ ፈተናዎችንም በሰብር ተጋፈጡ ላንተ ያለው መቼም አያመልጥህም የናፈቀህ ነገር ደግሞ እንዲቀር አልተፃፈም… በቀኑ መጨረሻ ሁላችንም እያለፍን ነው ሁልጊዜ ለጊዜያዊነት ለተፈጠረ አለም ልባችን አይጣበቅ።🤗 ✍🏻...
983