uz
Feedback
አል በያን Al_beyan 📚

አል በያን Al_beyan 📚

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ ቻናል ኢስላማዊ ፁሁፎች, ታሪኮች, አጫጭር ቁርአኖች, የምናስተላልፍበት ይሆናል

Ko'proq ko'rsatish
6 090
Obunachilar
-624 soatlar
-447 kun
-14530 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+1
1 kanalda
Sentabr '26
+31
10 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+68
12 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+180
134 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+12
0 kanalda
Get PRO
May '26
+8
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+5
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+7
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+9
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+25
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+30
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+20
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+26
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+39
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+34
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+40
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+39
2 kanalda
Get PRO
May '25
+57
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+28
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+646
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+53
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+26
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+7
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+312
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+673
4 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+729
3 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+1 668
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+1 743
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+1 829
1 kanalda
Get PRO
May '24
+1 479
10 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+1 144
10 kanalda
Get PRO
Mart '24
+1 258
4 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+1 325
9 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+845
5 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+803
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+378
4 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+524
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+129
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+196
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+428
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+184
0 kanalda
Get PRO
May '23
+178
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+236
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+306
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+125
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+40
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+21
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+24
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+21
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+22
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+35
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+116
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+111
0 kanalda
Get PRO
May '22
+19
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+91
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+255
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
07 Oktabr0
06 Oktabr0
05 Oktabr0
04 Oktabr0
03 Oktabr0
02 Oktabr+1
01 Oktabr0
Kanal postlari
💻ቲክቶክ፣ ዩቱዮብ፣ሰናብ ሻት ፌስቡክ፣እንስትግራም፣ኢሞና የመሳሰሉት የሚያደርሱት ጉዳቶች። 🎙ምክር በኡስታዝ: አቡ ዐብድላህ እብን ፋሪስ አል ጀበሊ: መጨረሻውን ያሳምርለት። 🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله🍃🍃 ቻናሉን ለመቀላቀል👇 ⭕️https://t.me/Eslam_dinu_slam/464

2
ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (رضي الله عنه) እንዲህ ብለዋል ​ዱንያ ከመጀመሪያዋ እስከ መጨረሻዋ ለአንድ ሰው ብትሰጠው ከዚያም ሞት ቢመጣበት በሕልሙ ደስ የሚያሰኘውን ነገር አይቶ ሲነቃ ግን በእጁ ምንም ነገር እንደሌለ ሰው ብጤ ነው የሚሆነው። ​ [መዳሪጁስ-ሳሊኪን (3/493)].
174
3
🌹بيت الهداية (የሴቶች ብቻ)🌸 🗓  🇸🇦25 ረቢዕ አል-አሂር 1448 🗒ቀን -መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከገፅ📖 200- 220 የሰለዋት ዊርድ 100 ጊዜ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እንዲሁም 100እስቲግፋር የቻልን ከዛም በላይ 🥰🥰🥰 ‏﷽ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا  ﷺ
221
4
🌍እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ተቀላቀሉ👇🌍
🌍እነዚህን ምርጥ ቻናሎች ተቀላቀሉ👇🌍
108
5
የግለሰብ ሴት ሹፌር እንፈልጋለን! የስራ መደቡ፦ ሹፌር ※ ፆታ፦ ሴት ብቻ ※ የስራ ቦታ፦ አለም ባንክ ※ የስራው አይነት፦ ተማሪዎችን ትምህርት ቤት ማድረስና መመለስ፣ አስቤዛ ማምጣት የመሳሰሉት ※ ቅድመ ሁኔታ፦ ጥሩ ስነምግባር ወይም አክላቅ ያላት ስራውን በአግባቡ የምትወጣና የማሽከርከር ልምድ ያላት ማሳሰቢያ፦ የተቀጣሪዋ መኖሪያ ለአለም ባንክ ቅርብ መሆን አለበት። ደመወዝ፦ በስምምነት ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ያግኙን ስልክ፦ 0928812806 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
434
6
Aselamualeykum werehmetulahi weberekatu ያጀመአ .... ወደ ኸይር ስራ ያመላከተ ከስራው ጋር እኩል እጅር ያገኛል አይደል እና ከስር ያስቀመጥኩላቹ link ቁርአን የሚቀለበት ሲሆን ሁላችንም join አድ እያደግን እናሳድገው በተለይ ቁርአን መቅራት የምትፈልጉ ከቃኢዳ ጀምሮ ... አጠቃላይ ለማግኘት ከስር ያለውን link join በሉት share ማድረግም እንዳይረሳ ባረከላሁፊኩም✨🌸 ➢ https://t.me/os1man2
370
7
Matn yo'q...
201
8
«ኢሬቻ ላይ ሄዶ የመጣ ሙስሊም፤ ገላውን ታጥቦ፣ ሸሃዳ ይዞ ካልሆነ በስተቀር ወደ መስጂድ መግባት አይችልም!» አው ከማ ቃለ ሸይኽ አደም ቱላ (ረሒመሁ-ል'ሏህ)
359
9
ሶላትሽ እንዳይበላሽብሽ!ተጠንቀቂ ውዷ እህቴ ጥፍርን ማሳደግ በአብዛኞቹ የፊቅህ ሊቃውንት ዘንድ በጣም የተጠላ (መክሩህ) ነው፤ ምክንያቱም ከሱና መመሪያ ጋር ስለሚጋጭ። በተጨማሪም በውስጡ የሚሰበሰበው
ሶላትሽ እንዳይበላሽብሽ!ተጠንቀቂ ውዷ እህቴ ጥፍርን ማሳደግ በአብዛኞቹ የፊቅህ ሊቃውንት ዘንድ በጣም የተጠላ (መክሩህ) ነው፤ ምክንያቱም ከሱና መመሪያ ጋር ስለሚጋጭ። በተጨማሪም በውስጡ የሚሰበሰበው ቆሻሻ የውዱእ ውኃ ወደ ቆዳ እንዳይደርስ ከከለከለው ሶላትሽን ሊያበላሸው ይችላል! ይህንን መልእክት ለሌሎች እህቶች በማጋራት ከጥፋት ታደጓቸው! https://t.me/ibrahim_furii
440
10
Matn yo'q...
226
11
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአላህ ፍቃድ ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል 💺ሼሃችን አቡ ሁዘይፋ አብድልሃሚድ አል ኡመሪ ስርጭቱን ለመከታታል👇 https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8395
470
12
🌔ለትውስታ ያክል ነገ ሰኞ ነው .... የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ                  አላህ ያግራልን🤲
570
13
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من خرج من بيتِه مُتطهّرًا إلى صلاةٍ مكتوبةٍ فأجرُه كأجرِ الحاجِّ المحرِمِ،﴾ “ውዱዑ አድርጎ ግዴታ የሆነ ሶላት ለመፈፀም ከቤቱ ወደ መስጂድ የተጓዘ፤ ምንዳው ልክ ሐጅ እንደፈፀመ አይነት ሰው ምንዳ ነው።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 320
562
14
ያፈቀራችሁትን ለመርሳት ለተጎዳችሁ....ይህችን ዱዓ ብላችሁ ብትተኙስ? ❝ያ አላህ! ልቦችን እንደሻህ የምትገለባብጥ ጌታዬ ሆይ… እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ፤ አቅሜ ተሟጧል፣ ልቤም ሰላሙን ባጣ ፍቅር ደክሟል። ጌታዬ ሆይ! ልቤ ያለው በእጅህ ነውና፤ ከአንተ ያራቀኝን፣ ለዲኔም ሆነ ለዱንያዬ የማይበጀኝን ሰው ከልቤ ውስጥ ፈጽመህ አውጣልኝ። የተሳሰረውን የልቤን ቋጠሮ ፈትተህ፣ መርሳትንና መረጋጋትን በራሕመትህ ለግሰኝ። በልቤ ውስጥ የነበረውን ህመም በፍቅርህና በሰላምህ ተካልኝ፤ ባዘዝክልኝም ነገር ረክቼ እንድኖር አድርገኝ።❞ —ልባችሁን ለጌታችሁ ሰጥታችሁ ተኙ፤ እርሱ ፈጽሞ አያሳፍራችሁም።— ➔ t.me/Sle_qelbachn1
540
15
ወንድም እህቶቼ ወላሂ የጀሀነም ጉዳይ እጅግ አስፈሪ ነው እጅግ ሚያም ነው🔥🔥🔥 አቢ ሁረይራህ ባስተላለፋት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል በዚህ መስጂድ 100 ሺህ እና ከዛ በላይ ሰዎች ቢኖሩና አንድ የጀሀነም ሰው መካከላቸው ቢኖር እንዲሁም እስትንፋሱን ቢተነፍስባቸው መስጂዱም ውስጡም ያሉት ይቃጠሉ ነበረ 📖 ሲፈቱናር ሊብኒ አቢ ዱንያ 146 ልብ በሉ ውስቷ የገባው ሰውዬ ትንፋሽ እንዲ ከሆነ እሷ ምን ልትሆን እንምትችል።አሂን አሂን አንቺ ነፍስ ሆይ ወደ ጌታሽ ተመለሽ የእሳት ነበልባልን ከመቅመስሽ በፊት እራስሽን በተውበት እጠቢ አላህ ሆይ ምህረትህን እና እዝነትህን ወፍቀን ያረብ https://t.me/Murad11145 https://t.me/Murad11145
496
16
ምቀኝነት መልካም ስራን ያጠፋል ! የሰው ምቀኛው በተመሳሳይ ሙያ ላይ ያለ ወይም ተመሳሳይ የኑሮ ደረጃ ያሉ ሰዎች ናቸው ። የቆጆ ሴት ምቀኛ ሴት ናት እንዴት እዚህ ደረጃ ደረሰች እያለች ትቃጠላለች ። የነጋዴ ምቀኛ ነጋዴ ነው ሌላው ቀርቶ የአሊም ምቀኛ ራሱ አሊም ነው ። የባለሙያ ምቀኛ ራሱ ባለሙያው ነው።  የተማሪ ምቀኛ ተማሪ ነው። አንዱ የሌላውን ስራ ሲያጣጥል ሲያብጠለጥል ታየዋለህ ። ምክንያቱም ሌላው የሙያ ዘርፍ አይመለከተኝም ብሎ ሰለሚያስብ ሌላውን አይነካም። ምቀኝነት የአቅም ማነስ (ያለመቻል) ምልክት ነው። ከቻልክ እነሱ የደረሱበት እና አሷ የደረሰችበት እንድትደርስ ጠንክረህ ወጥረህ ሰራ (ስሪ) በመልካም ነገር መሽቀዳደም ይፈቀዳል። ... ۖ فَاسْتَبِقُوا الْخَيْرَاتِ ۚ أَيْنَ مَا تَكُونُوا يَأْتِ بِكُمُ اللَّهُ جَمِيعًا ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ .... ወደ መልካም ሥራዎችም ተሽቀዳደሙ፡፡ የትም ስፍራ ብትኾኑ አላህ እናንተን የተሰበሰባችሁ ኾናችሁ ያመጣችኋል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡ አሏህ ከምቀኛ ሸር ይጠብቀን ቤተሰቦቼ አሚን !  🤲
596
17
« جِهَادُ النَّفسِ مَهْرُ الجَنَّة، فاللهُمَّ إنَّا نَعُوذ بِك مِن شُرور أنفُسنَا، وسَيّئاتِ أعمَالِنَا ! «ነፍስያን መታገል የጀነት ዋጋ ነው።አላህ ሆይ፦ ከነፍሳችን ክፋትና ከመጥፎ ሥራዎቻችን ክፋት በአንተ እንጠበቃለን🤲። »
1
18
+1
🪫بسم الله الرحمن الرحيم🪫 👈تسجيلات- الفرقا السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة: 🍁 خطبة الجمعة ~🍁 📌بعنوان📌 « الوصية الجامعة لخير الدنيا والآخرة في ذكر الله تعالى » 🖲  للأخ الفَاضِل الداعية إلى الله  أبي معاذ إبراهيم بن علي الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه🖲 🕹የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል ፉርቃን በመናከራ ከተማ አራት በር ቦቢቾ በታላቁ እና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ መሆነው ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ኢብራሂም አሊ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው                    ⌚️  المدة٩:17 📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الفرقان ( مناكرى) الموافق  ١٤/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ)                 〰〰〰〰〰〰〰 نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين.... ♨️ننصح بسماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق♨️ 👉👇 https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8389
471
19
~የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ 💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
386
20
🌸 በነብዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማውረድ... ​"በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው፣ አላህ በሱ ላይ 10 እጥፍ እዝነቱን ያወርድበታል፤ 10 ወንጀሎቹን ይምርለታል፤ 10 ደረጃዎችንም ከፍ ያደርገዋል።" (ነብዩ ሙሐመድ ﷺ) ​✨ የሰለዋት ጥቅሞች፦ • የልብን ጭንቀት ያስወግዳል • ዱዓ እንዲቀበል ምክንያት ይሆናል • በህይወታችን ላይ በረካን ያመጣል ​በዚህ በተባረከ ቀን አንደበታችንን በሰለዋት እናድምቀው፦ ​اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ 🤍
410