Bemnet Library
📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Bemnet Library analitikasi
Bemnet Library (@bemnet_library) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 101 926 obunachidan iborat bo'lib, Kitoblar toifasida 163-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 314-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 101 926 obunachiga ega bo‘ldi.
13 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 1 447 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 13.35% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.42% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 13 608 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 8 579 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 124 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን!
Owner፦ @Bemni_Alex”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 14 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kitoblar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 12 Oktabr | +43 | |||
| 11 Oktabr | +56 | |||
| 10 Oktabr | 0 | |||
| 09 Oktabr | +4 | |||
| 08 Oktabr | +18 | |||
| 07 Oktabr | +29 | |||
| 06 Oktabr | +17 | |||
| 05 Oktabr | +12 | |||
| 04 Oktabr | +28 | |||
| 03 Oktabr | +57 | |||
| 02 Oktabr | +18 | |||
| 01 Oktabr | +246 |
| 2 | ለማንም ሰው የውስጥህን ሰቃይ በቃላት አውጥተህ ማስረዳት አትፈልግም፤ ነገር ግን በልብህ ውስጥ አንድ ሰው ዓይንህን አይቶ፣ፈገግታህን በደምብ ተመልክቱ «ምን ያህል እንደደከመህ አይቻለሁ፤ ከእኔ መደበቅ አያስፈልግህም» ብሎ እንዲረዳህ በብርቱ ትመኛለህ። ይህ ግን ፈጽሞ እንደማይሆን ስታውቅ፣ ህመምህን በደረትህ ቆልፈህ ብቻህን ታግለህ ለመሻገር ራስህን በዝምታ ታዘጋጃለህ።
📚 @Bemnet_Library | 1 780 |
| 3 | #Ads
👨💼MONETIZE YOUR LINKEDIN ACCOUNT DAILY!
Got an active LinkedIn account sitting idle? Rent it out for fast, reliable daily cash payouts.
Daily Price List (1 Year+ Old Accounts):
🟢 100+ Connects ➜ $2.00 | 360 Birr
🟢 300+ Connects ➜ $3.00 | 540 Birr
🟢 500+ Connects ➜ $4.00 | 720 Birr
🟢 1000+ Connects ➜ $4.50 | 810 Birr
✅(3 Months+ Old Accounts: 300+, 500+ & 1000+ Connects needed)
Requirements:
🟢 Account Age: 3+ months minimum
🟢 Connections: 300+ minimum
🟢 Activity: No bulk friend additions in the last 7 days
🟢Status: Must not be on a weekly limit
Payment Methods:
🌟CBE • 🌟Telebirr • M-Pesa • Binance (USDT) • Other major exchanges
📩 DM us now: @linkedin_rental3
📊 Payment Proofs: @paymentproofABD
🔥 DAILY PAYMENTS • FAST SERVICE • HIGH DEMAND | 1 983 |
| 4 | እናትዬ እሳት የላሰ የሪሰርች መጽሐፍ ልጋብዘሽ! ይሄን መጽሐፍ ለፍቅረኛሽ ብልኪለት በሰላም ተመርቆ ይወጣልሻል
👇👇
https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7802
https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7802 | 3 710 |
| 5 | አንዳንዴ ሆን ብለህ ዝም ትላለህ፤ ስልክህን ታጠፋለህ፤ ከሁሉም ሰው ትርቃለህ። አላማህ መጥፋት ፈልገህ ሳይሆን፣ ያንተን መጥፋት አስተውሎ «ምን ሆነህ ነው?» ብሎ የሚፈልግህ አንድ ሰው መኖሩን ለማረጋገጥ ነው። ነገር ግን ቀናት አልፈው ማንም በርህን ሳያንኳኳ፣ ማንም ስምህን ሳይጠራ ሲቀር የሚሰማህ የከፋ ድንዛዜ «ለካ ብጠፋም ለማንም ግድ አልነበረውም» የሚለውን መራራ እውነት ፊትህ ላይ ይደፋዋል።
📚 @Bemnet_Library | 8 740 |
| 6 | #Ads
👨💼MONETIZE YOUR LINKEDIN ACCOUNT DAILY!
Got an active LinkedIn account sitting idle? Rent it out for fast, reliable daily cash payouts.
Daily Price List (1 Year+ Old Accounts):
🟢 100+ Connects ➜ $2.00 | 360 Birr
🟢 300+ Connects ➜ $3.00 | 540 Birr
🟢 500+ Connects ➜ $4.00 | 720 Birr
🟢 1000+ Connects ➜ $4.50 | 810 Birr
✅(3 Months+ Old Accounts: 300+, 500+ & 1000+ Connects needed)
Requirements:
🟢 Account Age: 3+ months minimum
🟢 Connections: 300+ minimum
🟢 Activity: No bulk friend additions in the last 7 days
🟢Status: Must not be on a weekly limit
Payment Methods:
🌟CBE • 🌟Telebirr • M-Pesa • Binance (USDT) • Other major exchanges
📩 DM us now: @linkedin_rental3
📊 Payment Proofs: @paymentproofABD
🔥 DAILY PAYMENTS • FAST SERVICE • HIGH DEMAND | 8 218 |
| 7 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
2️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ኢንትራንስ ላይ እንግሊዝኛን ከ 70 በላይ ለማምጣት በ አጫጭር Lessons እና Quizzes ከነ ማብራሪያቸው የሚያቀርብላችሁ ቻነል።
3️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
4️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
5️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
6️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
7️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
8️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
9️⃣. Learn English - እንግሊዝኛን በቀላሉ እና በአጭር ጊዜ ለማሻሻል የሚረዳችሁ ቻነል።
1️⃣0️⃣. Temari News: የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች ፣ እና ሁሉንም ተማሪዎችን የሚመለከቱ መረጃዎች በፍጥነት ያደርሳችኋል። | 2 073 |
| 8 | ሁልጊዜ ጥፋቱን በሌሎች ላይ ለሚያላክክና ራሱን ፍጹም አድርጎ ለሚያስብ ሰው እውነቱን ልታስረዳ አትድከም! መርዛማ እባብ የገዛ መርዙ አይጎዳውም፤ ራስ-ወዳድ ሰውም በገዛ ጥፋቱ ፈጽሞ ፀፀት አይሰማውም። ከእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ጋር ከመሟገት ይልቅ መንገዱን ለቀህ በዝምታ ራስህን አድን።
📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች
✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን
📚 @Bemnet_Library | 10 747 |
| 9 | ዘንድሮ ተፈታኝ ለሆናቹ በTutor Spot የተዘጋጀ የTutorial Program
ለ2019 ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ልምድ ባላቸው መምህራን የሚሰጥ
📖 Full class(All subject); የመጀመሪያው እና ዋነኛው ክፍል ሲሆን 6 የትምህርት አይነቶችን ሙሉ በሙሉ አመቱን በሙሉ የምታገኙበት ክፍል ነው!!!በዚህ ስር ለናቹራል እንዲሁም ለሶሻል ተማሪወች 6 የትምህርት አይነቶች ከ 9-12 በአዲሱ መፅሀፍ ሆነው ይሰጣሉ!!!
🟡 ከ 500 በላይ እንድታመጡ ማስቻል ራዕያችንን ነው።
💵 መመዝገቢያ 1000 ብር ብቻ
🗓 ምዝገባ አርብ ጥቅምት 6 ይጠናቀቃል
📝 Natural 📝 Social
☑️English ✔ English
☑️Aptitude ✔Aptitude
☑️Maths ✔ Maths
☑️Physics ✔ Geography
☑️Chemistry ✔ History
☑️Biology ✔ Economics
ክላሶቹም የሚሰጡት 👇
- Note on each topic
- Worksheet for each topic
- Video class on each topic
- UEE 2014-2018& Pilot Exam 2017&18
- Video explanation for UEE questions and pilot questions
- online quiz for each chapter
- online model exam with 3 round
📝ለመመዝገብ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdeAYveACgDB9O78bFe_QkpuZckNo0uvAbeZhmOpBCdMGF1Jw/viewform?usp=publish-editor | 7 877 |
| 10 | 👩🎓ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯዋቸው የሚገቡ ምርጥ 10 የትምህርት ቻነሎች!
🤎Ministry of Education | 254K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
🤎English for Ethiopia | 196K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
🤎ብሔረ መፅሐፍት | 126K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
🤎እንማር | 121K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
🤎Learn English | 116K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
🤎Bemnet Library | 102K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
🤎Ethio Digital Library | 97K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
🤎ቀሰም አካዳሚ | 85K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
🤎MOE | 78K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
🤎🤎Temari News | 128K
⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ | 1 185 |
| 11 | በስልጣንና በስኬትህ ማማ ላይ ስትቆም ሰዎችን ናቅ አድርገህ አትመልከት! ልክ መሠረቱ ደካማ የሆነ ረጅም ፎቅ በትንሽ ንፋስ ተናውጦ እንደሚወድቀው ሁሉ፤ በሰው ትከሻ ላይ ተቀምጦ ራሱን አምላክ ያደረገ ሰውም መውደቂያው እጅግ አስፈሪ ነው። ከፍ ባልክ ቁጥር ልብህ ይበልጥ ይጠንቀቅ፤ የሰው ልጅ የተሸከመውን ንጉሥ ወደ አፈር መጣል የተፈጥሮ ፍላጎቱ ነውና።
📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች
✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን
📚 @Bemnet_Library | 11 432 |
| 12 | #Ads
👨💼MONETIZE YOUR LINKEDIN ACCOUNT DAILY!
Got an active LinkedIn account sitting idle? Rent it out for fast, reliable daily cash payouts.
Daily Price List (1 Year+ Old Accounts):
🟢 100+ Connects ➜ $2.00 | 360 Birr
🟢 300+ Connects ➜ $3.00 | 540 Birr
🟢 500+ Connects ➜ $4.00 | 720 Birr
🟢 1000+ Connects ➜ $4.50 | 810 Birr
✅(3 Months+ Old Accounts: 300+, 500+ & 1000+ Connects needed)
Requirements:
🟢 Account Age: 3+ months minimum
🟢 Connections: 300+ minimum
🟢 Activity: No bulk friend additions in the last 7 days
🟢Status: Must not be on a weekly limit
Payment Methods:
🌟CBE • 🌟Telebirr • M-Pesa • Binance (USDT) • Other major exchanges
📩 DM us now: @linkedin_rental3
📊 Payment Proofs: @paymentproofABD
🔥 DAILY PAYMENTS • FAST SERVICE • HIGH DEMAND | 7 353 |
| 13 | 📚 ጋይድ መፅሐፎችን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት ትምህርታዊ መጽሀፎችን ከ 9-12 text books,Teacher's guides , guide, short notes , እና የመሳሰሉትን በአንድ ላይ የምታገኙበት ቻናል ነው።
👇👇
https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary
https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary | 2 480 |
| 14 | አንድ ሰው ያለምንም ምክንያት ድንገት ከመጠን በላይ ሲያሞግስህ ተጠንቀቅ! ልክ አዳኝ ወጥመድ ከማጥመዱ በፊት ማባበያ እንደሚያስቀምጥ፤ ከመጠን ያለፈ የሰው ውዳሴም ከጀርባው የተደበቀ ፍላጎት ወይም ቅናት አለው። በአጭሩ የሰው ልጅ ስሜት ቋሚ መሰረት የሌለው ተለዋዋጭ ማዕበል መሆንን ተረድተህ ሁሌም ራስህን ጠንቃቃ አድርግ!
📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች
✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን
📚 @Bemnet_Library | 12 124 |
| 15 | በነጻ 🤗
ነገ ሰኞ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 14ኛው
ዙር Graphics Design ሥልጠና ላይ
Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ
ተጋብዛችኋል 🎉
ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና
ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ
አድርገን እናሳያችኋለን ።
*****************
« I want to attend Day 1+2+3 of Graphics Design Course »
ብላቹ ለምትልኩልን link እንሰጣችኋለን
የመላኪያ አድራሻ
@greenbirdtechnology ላይ
*****************
@greenbirdtechs
@greenbirdtechs
የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥 | 9 812 |
| 16 | ለሁሉም ሰው የዋህ በመሆን ተወዳጅ ለመሆን አትሞክር! ልክ አጥር የሌለውን ባዶ መሬት መንገደኛ ሁሉ ያለምንም ፍርሃት እንደሚረግጠው ሁሉ፤ ድንበር የሌለው የዋህ ሰውም በሁሉም ዘንድ ይረገጣል፣ ይናቃልም። ራስህን ለማስከበር አልፎ አልፎ ኮስተር ማለት፤ድንበርህን ማስቀመጥና ጥርስህን መንከስ የተፈጥሮ ግዴታ ነው።
📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች
✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን
📚 @Bemnet_Library | 12 827 |
| 17 | #Ads
👨💼MONETIZE YOUR LINKEDIN ACCOUNT DAILY!
Got an active LinkedIn account sitting idle? Rent it out for fast, reliable daily cash payouts.
Daily Price List (1 Year+ Old Accounts):
🟢 100+ Connects ➜ $2.00 | 360 Birr
🟢 300+ Connects ➜ $3.00 | 540 Birr
🟢 500+ Connects ➜ $4.00 | 720 Birr
🟢 1000+ Connects ➜ $4.50 | 810 Birr
✅(3 Months+ Old Accounts: 300+, 500+ & 1000+ Connects needed)
Requirements:
🟢 Account Age: 3+ months minimum
🟢 Connections: 300+ minimum
🟢 Activity: No bulk friend additions in the last 7 days
🟢Status: Must not be on a weekly limit
Payment Methods:
🌟CBE • 🌟Telebirr • M-Pesa • Binance (USDT) • Other major exchanges
📩 DM us now: @linkedin_rental3
📊 Payment Proofs: @paymentproofABD
🔥 DAILY PAYMENTS • FAST SERVICE • HIGH DEMAND | 8 975 |
| 18 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
2️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ኢንትራንስ ላይ እንግሊዝኛን ከ 70 በላይ ለማምጣት በ አጫጭር Lessons እና Quizzes ከነ ማብራሪያቸው የሚያቀርብላችሁ ቻነል።
3️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
4️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
5️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
6️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
7️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
8️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
9️⃣. Learn English - እንግሊዝኛን በቀላሉ እና በአጭር ጊዜ ለማሻሻል የሚረዳችሁ ቻነል።
1️⃣0️⃣. Temari News: የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች ፣ እና ሁሉንም ተማሪዎችን የሚመለከቱ መረጃዎች በፍጥነት ያደርሳችኋል። | 1 621 |
| 19 | 📚የ60% ቅናሹ ሊጠናቀቅ ነው!
በዓለም ዙሪያ ከ1 ሚሊዮን በላይ የተሸጠው "The Personal MBA" የቢዝነስ ምህንድስና መጽሐፍ በአማርኛ ተተርጉሞ በኢ-ቡክ ቀርቦላችኋል።
❌ የነበረው ዋጋ፡ 499 ብር
✅ የአሁኑ ዋጋ፡ 199 ብር ብቻ!
📚 ይሄ መጽሐፍ ስለ ቢዝነስ፣ ስለ ገንዘብ፣ ፋይናንስ፣ ሽያጭ እና ኢንቨስትመንት ማወቅ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው የግድ ማነበብ ያለበት መጽሐፍ ነው።
👉 መጽሐፉን በቅናሽ ለመግዛት አሁኑኑ @MBA_Metshaf ☑ ላይ "MBA" ብላችሁ ላኩልን!
⏰ይሄ ዕድል በፍፁም እንዳያመልጣችሁ!
⭐⭐⭐⭐⭐ 4.9/5 ደረጃ | 1 422 |
| 20 | ማንም አይገዛውም ተብሎ ዓለምን ያጥለቀለቀው መጽሐፍ!
📕ርዕስ፦ጠብታ ማር(ትርጉም)
✍️ደራሲ፦ዴል ካርኒጌ
መጽሐፉ በ1936 ሲታተም አሳታሚዎቹ "ማን ይገዛዋል?" ብለው በመጠራጠር መጀመሪያ ያተሙት 5,000 ኮፒ ብቻ ነበር። ነገር ግን መጽሐፉ በወጣ በጥቂት ወራት ውስጥ መላው አሜሪካን አጥለቀለቀው። ሰዎች እንደ ጉድ ይገዙት ጀመር።እስካሁን ድረስ በዓለም ዙሪያ ከ30 ሚሊዮን ኮፒ በላይ የተሸጠ ሲሆን፣ በታሪክ ከፍተኛ ሽያጭ ካስመዘገቡ Top 10 መጽሐፍት አንዱ ለመሆን በቅቷል።
የሚገርማችሁ ደራሲው ዴል ከዚህ መጽሐፍ ባገኘው ገቢ "Dale Carnegie Training" የሚባል ዓለም አቀፍ ተቋም አቋቁሟል። በአሁኑ ወቅት ይህ ተቋም በዓለም ዙሪያ ከ90 በላይ አገራት ቅርንጫፍ ያለው ሲሆን፤ ከዓለማችን 500 ግዙፍ ኩባንያዎች ውስጥ ከ90% በላይ የሚሆኑት ሠራተኞቻቸውን የሚያሰለጥኑት በዚህ ተቋም ነው።አሁን ላይ ካርኒጌ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ 70 ዓመታት ቢሆንም፣ መጽሐፉ አሁንም ድረስ በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኮፒዎች እየተሸጠ ለቤተሰቦቹ ከፍተኛ ቋሚ ገቢ እያስገኘ ይገኛል።
📚 @Bemnet_Library | 15 638 |
