Bemnet Library
📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Bemnet Library
Канал Bemnet Library (@bemnet_library) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 102 270 підписників, посідаючи 163 місце в категорії Книги та 306 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 102 270 підписників.
За останніми даними від 30 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 407, а за останні 24 години на 65, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 12.47%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.68% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 12 756 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 8 876 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 117.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን!
Owner፦ @Bemni_Alex”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 31 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Книги.
Завантажуємо дані
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 31 жовтня | +3 | |||
| 30 жовтня | +80 | |||
| 29 жовтня | +169 | |||
| 28 жовтня | +86 | |||
| 27 жовтня | 0 | |||
| 26 жовтня | +2 | |||
| 25 жовтня | +86 | |||
| 24 жовтня | +2 | |||
| 23 жовтня | +1 | |||
| 22 жовтня | +64 | |||
| 21 жовтня | +3 | |||
| 20 жовтня | +91 | |||
| 19 жовтня | +36 | |||
| 18 жовтня | +56 | |||
| 17 жовтня | +76 | |||
| 16 жовтня | +34 | |||
| 15 жовтня | +11 | |||
| 14 жовтня | +4 | |||
| 13 жовтня | +26 | |||
| 12 жовтня | +61 | |||
| 11 жовтня | +66 | |||
| 10 жовтня | +14 | |||
| 09 жовтня | +4 | |||
| 08 жовтня | +18 | |||
| 07 жовтня | +29 | |||
| 06 жовтня | +17 | |||
| 05 жовтня | +12 | |||
| 04 жовтня | +28 | |||
| 03 жовтня | +57 | |||
| 02 жовтня | +18 | |||
| 01 жовтня | +246 |
| 2 | የሱስ ትልቁ ችግር በጣም በቀላሉ ትጀምረዋለህ፤ነገር ግን በቀላሉ ማቆም አትችልም።እንዲሁ አንዱ ሱስ ሌላውን ሱስ ይወልዳል።ጫት ካለ ሺሻ መልመድ ቀላል ነው።መጠጥ ካለ መስከር ቀላል ነው።መስከር ካለ ከማንም ጋር ወሲብ ማድረግ ቀላል ነው።ሀይለኛ ስካር ካለ ፀበኝነት ቀላል ነው።እነዚህ ሁሉ ካሉ ደግሞ ሀይማኖት አልባነት ቀላል ነው።እናም በሱስ ህግ አንዱ አንዱን ይወልዳል።
📕ርዕስ፦ የቆሸሹ ሳቆች
✍ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library | 5 742 |
| 3 | መናገር ይኑርብኝ አይኑርብኝ ገና አልወሰንኩም 🧐
✅ ብነግራችሁ በነጻ ማስታወቂያ ልሰራላቸዉ ነዉ ካልነገርኳችሁ ደግሞ ዉስጤን ቅር ይለዋል እኔስ ያለ እናንተ ማን አለኝ
የአለማችን ምርጥ ምርጥ መፅሀፎች በ አማረኛ እና በእንግሊዘኛ እንዲሁም የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች እና የስፖርት እቃዎች የሚሸጡበት የ ቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ....እኔም ብዙ መፅሀፍቶችን የስፖርት እቃዎችን ከእነሱ ነው የምገዛው
በዛ ላይ አዲስአበባ ብትሆኑ የክልልከተሞች እንዲሁም ክፍለሀገራት የምትፈልጉትን መፅሀፍት እንዲሁም ማንኛዉንም እቃ በነጻ ዴሊቨሪ ያላችሁበት ድረስ ያደርሱላችኅል
አጓጓኸን እኮ ካላችሁ ይኸዉ ቻናሉ👇👇
✅ t.me/DashExpress
✅ t.me/DashExpress | 6 541 |
| 4 | #Ads
💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN!
✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day!
📈Daily payouts for 1 year or more older accounts:
$2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects
$3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects
$4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects
$4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects
📃 What you need:
✅ Account age: 3+ months
✅ Active with no weekly invitation limit.
💳 PaymentMethods:
💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT)
✉️DM to start: @linkedin_rental3
📊 PaymentProofs: @paymentproofABD | 6 192 |
| 5 | የተለያዩ አማርኛ መጽሐፎችን የምታገኙበት ቻናል(በPdf)...የምትፈልጉትን መጽሐፍ እየገባችሁ ሰርች አድርጉ!
👇👇
@Amharic_Book ✅
@Amharic_Book ✅ | 3 121 |
| 6 | ማማለል ማለት እንቆቅልሽ መሆን ማለት ነው።
"የት ነሽ?" ሲልሽ፣ "አንድ ቦታ" በይው።ዛሬ ምን አዲስ ነገር አለ?" ሲልሽ፣ "አንድ የሚገርም ነገር አይቼ ነበር... ግን ቆይ ሌላ ጊዜ እነግርሃለሁ" ብለሽ ወሬውን ቀይሪው...."ምን እያሰብሽ ነው?" ሲልሽ፣ "ምንም" ብለሽ ፈገግ በይ።ነገ ምን ልታደርጊ ነው?" ሲልሽ፣ "አንድ ያልተጠበቀ ቦታ እሄዳለሁ" በይው።ግን የትና ከማን ጋር እንደምትሄጂ አትንገሪው!
ያልተነበበ መጽሐፍ ሁሌም ጉጉት ይፈጥራል።ጥቂቱን አሳይተሽ፣ ብዙዉን ሸፍኚ።ወንድ ልጅ የሚከተለው የሚታየውን ሳይሆን፣ የተሸፈነውን ለማወቅ ነው።
📕 ርዕስ: የማማለል ጥበብ
✍ ደራሲ: ሮበርት ግሪን
📚 @Bemnet_Library | 11 135 |
| 7 | የሚያውቁን ብቻ ያውቁናል ⚡️
አስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭
***
ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው
→ ከPhotoshop → Figma
→ ከPoster → App Design
***
በዚህ ፍጥነት ከምንም ተነሰቼ
ቤቴ ሆኜ የትም ሳልሄድ ሳልደክም
ይህንን ሁሉ እችለው ይሆናል
ብሎ ማንም አይገምትም
ብቻ ተመዝገቡና እዩት ⚡️
15ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል
60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ
አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት
✔️
የመመዝገቢያ አድራሻ
@greenbirdtechnology
***
ሁሉንም አንድ ላይ
⁕ Photoshop
⁕ Illustrator
⁕ Indesign
⁕ Figma
⁕ Canva
⁕ Photopea
→ 30+ Projects
***
የምትማሩት ምንድነው ?
√ UX UI
~ Web Design
~ App Design
√ Logo
√ Poster
√ Thumbnail
√ Magazine
√ Business Cards
√ Brochure
√ Branding
አስተምረን ፣ ሸልመን
ይህን ሁሉ ባንድ ላይ
***
ለአሸናፊዎች ሽልማት
Video Editing Course
[ የ5000 ብር ዋጋ ያለው ]
1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ
2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ
3ኛ አሸናፊ 25% በነጻ
***
Upwork + Fiverr
ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ
***
ምን ያስፈልጋል ?
● ላፕቶፕ
● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ
● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ
***
የኮርስ ቀናት
ሰኞ ፡ ማክሰኞ ፡ ረቡዕ
ምሽት 2፡00 - 4፡00
***
@greenbirdtechs
@greenbirdtechs
የለውጥዎ ክንፍ 🔑 | 8 176 |
| 8 | #Ads
💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN!
✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day!
📈Daily payouts for 1 year or more older accounts:
$2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects
$3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects
$4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects
$4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects
📃 What you need:
✅ Account age: 3+ months
✅ Active with no weekly invitation limit.
💳 PaymentMethods:
💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT)
✉️DM to start: @linkedin_rental3
📊 PaymentProofs: @paymentproofABD | 8 074 |
| 9 | 🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦
--------------------------------------------------
1️⃣Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ።
2️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ኢንትራንስ ላይ እንግሊዝኛን ከ 70 በላይ ለማምጣት በ አጫጭር Lessons እና Quizzes ከነ ማብራሪያቸው የሚያቀርብላችሁ ቻነል።
3️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ:
4️⃣. Ethiopian Digital Library : 📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017 ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt
5️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!
6️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ የሚለቀቁበት ቻናል።
7️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው።
8️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ!
9️⃣. Learn English - እንግሊዝኛን በቀላሉ እና በአጭር ጊዜ ለማሻሻል የሚረዳችሁ ቻነል።
1️⃣0️⃣. Temari News: የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች ፣ እና ሁሉንም ተማሪዎችን የሚመለከቱ መረጃዎች በፍጥነት ያደርሳችኋል። | 1 433 |
| 10 | አንድ ጊንጥ ወንዝ ለመሻገር ፈልጎ መዋኘት ስለማይችል አንዲት እንቁራሪት ጋር ቀርቦ «ጀርባሽ ላይ አዝለሽ ወንዙን አሻግሪኝ» ሲል ይለምናታል። እንቁራሪቷም በፍርሃት «በፍጹም አላዝልህም፤ አንተ ጊንጥ ነህ፣ ወንዙ መሃል ስንደርስ ነድፈህ ትገለኛለህ» አለችው። ጊንጡም ምክንያታዊ መስሎ «እኔ ካንቺ ጋር እየዋኘሁ እንዴት እነድፍሻለሁ? አንቺ ከሞትሽ እኔም አብሬሽ እሰጥማለሁ፤ ስለዚህ ራሴን ልገድል አልፈልግም» ሲል አሳመናት። እንቁራሪቷም በንግግሩ አምና ጀርባዋ ላይ አዘለችው። ወንዙ መሃል ሲደርሱ ግን ጊንጡ መርዛማ ጅራቱን ሰብቆ በብርቱ ነደፋት። እንቁራሪቷ እየሰጠመች በመጨረሻው እስትንፋሷ «ለምን እንዲህ አደረግክ? ሁለታችንም እኮ ልንሞት ነው!» አለችው። ጊንጡም እየሰመጠ «ምንም ማድረግ አልችልም፤ ተፈጥሮዬ ስለሆነ ነው» ሲል መለሰላት። የሰው ልጅ የተፈጥሮ ባህሪ በምክንያት አይቀየርም፤ አጥፊ ሰዎችን ፀባያቸውን ይለውጣሉ ብሎ ማመን ከጥፋት አያድንም
📕 ርዕስ:- የሰው ልጅ ተፈጥሮ ህጎች
✍️ ደራሲ:- ሮበርት ግሪን
📚 @Bemnet_Library | 234 |
| 11 | አንድ ጊንጥ ወንዝ ለመሻገር ፈልጎ መዋኘት ስለማይችል አንዲት እንቁራሪት ጋር ቀርቦ «ጀርባሽ ላይ አዝለሽ ወንዙን አሻግሪኝ» ሲል ይለምናታል። እንቁራሪቷም በፍርሃት «በፍጹም አላዝልህም፤ አንተ ጊንጥ ነህ፣ ወንዙ መሃል ስንደርስ ነድፈህ ትገለኛለህ» አለችው። ጊንጡም ምክንያታዊ መስሎ «እኔ ካንቺ ጋር እየዋኘሁ እንዴት እነድፍሻለሁ? አንቺ ከሞትሽ እኔም አብሬሽ እሰጥማለሁ፤ ስለዚህ ራሴን ልገድል አልፈልግም» ሲል አሳመናት። እንቁራሪቷም በንግግሩ አምና ጀርባዋ ላይ አዘለችው። ወንዙ መሃል ሲደርሱ ግን ጊንጡ መርዛማ ጅራቱን ሰብቆ በብርቱ ነደፋት። እንቁራሪቷ እየሰጠመች በመጨረሻው እስትንፋሷ «ለምን እንዲህ አደረግክ? ሁለታችንም እኮ ልንሞት ነው!» አለችው። ጊንጡም እየሰመጠ «ምንም ማድረግ አልችልም፤ ተፈጥሮዬ ስለሆነ ነው» ሲል መለሰላት። የሰው ልጅ የተፈጥሮ ባህሪ በምክንያት አይቀየርም፤ አጥፊ ሰዎችን ፀባያቸውን ይለውጣሉ ብሎ ማመን ከጥፋት አያድንም
📕ርዕስ፦ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ህጎች(ይሄ ፅሁፍ ምዕራፍ 4 ላይ ያለውን ሃሳብ ለማስረዳት የቀረበ ነው)
✍️ ደራሲ:- ሮበርት ግሪን
@Bemnet_Library | 13 183 |
| 12 | #Ads
💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN!
✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day!
📈Daily payouts for 1 year or more older accounts:
$2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects
$3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects
$4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects
$4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects
📃 What you need:
✅ Account age: 3+ months
✅ Active with no weekly invitation limit.
💳 PaymentMethods:
💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT)
✉️DM to start: @linkedin_rental3
📊 PaymentProofs: @paymentproofABD | 7 373 |
| 13 | አክሽን መጽሐፍ ይመቸኛል ብለሃል ይህው!
👇👇
https://t.me/Amharic_Book/1323
https://t.me/Amharic_Book/1323 | 2 134 |
| 14 | አንዲት ሴት ለአንድ ወንድ ያላትን ስሜት በቃላት ከመግለጿ በፊት በሰውነት ቋንቋዋ ትገልጻለች! ይሄ ማለት አንድ ወንድ በሴቷ አይን ውስጥ ቦታ እንዳለው የሚያውቀው በንግግሯ ሳይሆን በምታሳየው ትኩረት ነው፦ለምሳሌ አጠገቡ ስትሆን ፀጉሩን የምትነካካ ከሆነ፣ ወደ እሱ ጠጋ ብላ የምታዳምጠው ከሆነና በአይኑ ውስጥ ያለውን እይታ አብዝታ የምትፈልግ ከሆነ ሳታስበው ፍላጎቷን እያሳየች ነው። ወንዶች የሴቷን ቀጥተኛ ቃል ሲጠብቁ ብዙ እድል ያመልጣቸዋል፤ ሴቶች ግን ስሜታቸውን የሚገልጹት በስውር አካላዊ ምልክቶች ነው!
📕 ርዕስ፦ አምስቱ የፍቅር ቋንቋዎች
✍ ደራሲ፦ ጋሪ ቻፕማን
📚 @Bemnet_Library | 14 140 |
| 15 | አብዛኛው ሰው ገቢው እያደገ ሲሄድ እንኳን ከኑሮ ጭንቀት መላቀቅ የማይችለው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ?
ገቢው ሲጨምር የኑሮ ደረጃውንና ወጪውን አብሮ ስለሚጨምር ነው። ትንሽ ገንዘብ ሲያገኝ የተሻለ ስልክ፣ ውድ ልብስ ወይም አዲስ መኪና ይገዛል። ያኔ ያገኘው ተጨማሪ ገቢ ሳይቆይ ያልቃል፤ ልክ እንደበፊቱ ወሩን ለመግፋት እንደገና መጨነቅ ይጀምራል። ሀብት ማለት የምታሳየው ውድ ነገር ሳይሆን፣ ለነገ ነጻነትህ ብለህ ያላጠፋኸው ገንዘብ መሆኑን አለመረዳት ሰዎችን በቋሚ ገንዘብ ማጣት ውስጥ ያስቀራቸዋል
📕 ርዕስ፦ የገንዘብ ሳይኮሎጂ
✍️ ደራሲ፦ ሞርጋን ሃውዝል
📚 @Bemnet_Library | 14 689 |
| 16 | #Ads
💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN!
✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day!
📈Daily payouts for 1 year or more older accounts:
$2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects
$3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects
$4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects
$4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects
📃 What you need:
✅ Account age: 3+ months
✅ Active with no weekly invitation limit.
💳 PaymentMethods:
💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT)
✉️DM to start: @linkedin_rental3
📊 PaymentProofs: @paymentproofABD | 8 559 |
| 17 | ሁሉንም የዩኒቨርሲቲ መጽሐፎች ለምትፈልጉ!
✅የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ መጻሕፍት
✅የጤና ሳይንስና ሜዲካል መጻሕፍት
✅የቢዝነስ፣ ኢኮኖሚክስና አካውንቲንግ
✅የህግና የወንጀል መጻሕፍት
✅የኮምፒውተር ሳይንስና የሶፍትዌር መጻሕፍት
✅የማኔጅመንትና የማርኬቲንግ መጻሕፍት
በተጨማሪም ሌሎች እናንተ ባላቹበት ዲፓርትመንት ያሉ ሁሉም የትምህርት መጽሐፎች(1-12) የሚገኙበትን የላይብረሪ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
👇👇
https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7840
https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7840 | 3 423 |
| 18 | አንዲት ሴት ወንድን የምትወደው «ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ» ነው የሚለው አባባል ትልቅ ቅዠት ነው! ሴት ልጅ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ የምትወደው የገዛ ልጇን ብቻ ነው። ወንድ ልጅን ግን የምትወደውና የምታከብረው ባለው ጥንካሬ፣ በኃላፊነት ስሜቱና በሚሰጣት ደህንነት ልክ ብቻ ነው! አንድ ወንድ በሴቷ ፊት በተደጋጋሚ ሲያለቅስ፣ አቅመ-ቢስነቱን ሲያሳይና እንደ ልጅ እናትነት ሲፈልግባት፣ ሴቷ ልታዝንለት ትችላለች፤ ነገር ግን የወንድነት ክብሩና የፍቅር መሳሳቧ በቅጽበት ይሞታል! ሴት ልጅ በደመነፍሷ እናት ልትሆነው የምትችለውን ወንድ ፈጽሞ አታፈቅረውም!
📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና
✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ
📚 @Bemnet_Library | 16 842 |
| 19 | 📢 FinBridge Academy Is Looking for Professional Trainers
📚 Fields፦
- Accounting & Financial Reporting
- Ethiopian Taxation (VAT, TOT & Income Tax)
- Computerized Accounting
- Excel for Accountants
- Financial Management & Business Finance
✅ Requirements: Relevant qualifications, practical experience, and teaching skills.
💰 Payment: Negotiable.
📩 Send your CV and experience
📲 Contact:@FinBridgeAcademy | 9 033 |
| 20 | #Ads
💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN!
✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day!
📈Daily payouts for 1 year or more older accounts:
$2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects
$3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects
$4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects
$4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects
📃 What you need:
✅ Account age: 3+ months
✅ Active with no weekly invitation limit.
💳 PaymentMethods:
💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT)
✉️DM to start: @linkedin_rental3
📊 PaymentProofs: @paymentproofABD | 9 046 |
