uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 922 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 268-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 549-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 922 obunachiga ega bo‘ldi.

13 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -161 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 22.47% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 14 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 922
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-487 kun
-16130 kun
Postlar arxiv
ሙቀቱ ቀዝቀዝ ያለ ፍሩት ያስፈልጋል ያዙ ማለቴ ነዉ እ¡
+9
ሙቀቱ ቀዝቀዝ ያለ ፍሩት ያስፈልጋል ያዙ ማለቴ ነዉ እ¡

መውደድ በልክ ነው፣ መጥላትም! ~ መዋደድና መጠላላት በዘመናት ውስጥ ሊፈራረቁ ይችላሉ፡። ዛሬ የጠሉት ነገ ወዳጅ ሊሆን ይችላል። በተቃራኒውም እንዲሁ። ሲጣሉ ልክ ማለፍ ሲታረቁ ያሳቅቃል። ሲዋደዱ አቅልን መሳት ሲራራቁ ይቆጫል። ሁሉም በልክ ሲሆን ያምራል። ይህንን ድንቅ ሐዲሥ እንመልከትማ፦ أحْبِبْ حبيبَكَ هوْنًا ما، عَسى أنْ يَكونَ بَغيضَكَ يومًا ما، و أبْغِضْ بغيضَكَ هوْنًا ما، عَسى أنْ يكونَ حبيبَكَ يومًا ما "ወዳጅህን በልክ ሆነህ ውደድ። ምናልባት የሆነ ቀን የምትጠላው ይሆናል። የምትጠላውንም በልክ ሆነህ ጥላ። ምናልባትም የሆነ ቀን ወዳጅህ ሊሆን ይችላል።" [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 178] ልክ ሲያልፍ ግን ውዴታም ፈተና ይሆናል። ጥላቻም ገዳይ ይሆናል። ስንቶች አሉ በሆነ መነሻ የጠሉትን አካል ሞቱን የሚመኙ! ዘይድ ብኑ አስለም - ረሒመሁላህ - እንዳስተላለፉት ዑመር ብኑል ኸጧብን - ረዲየላሁ ዐንሁ - እንዲህ ብለዋል፦ لا يكُن حُبُّكَ كَلَفًا، ولا بُغضُكَ تَلَفًا "ውዴታህ ፈተና አይሁን፤ ጥላቻህም ጥፋት አይሁን።" "እንዴት ነው እሱ?" ስሏቸው ይህን አሉ፦ إذا أحبَبتَ كَلِفْتَ كَلَفَ الصَّبِيِّ، وإذا أبغضتَ أحببتَ لصاحبِك التَّلَفَ "ስትወድ የህፃን አይነት ሙጭጭ ማለትን ሙጭጭ ልትል ነው። ስትጠላም ለጠላሀው አካል ሞቱን ልትወድ ነው።" [ሶሒሑል አደቢል ሙፍረድ፡ ቁ. 1322] ልክ ባለፈ ፍቅር እና ጥላቻ ገደል የገቡ ብዙ አካላት አሉ። ሐሰኑል በስሪይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ "أحبوا هونًا، وأبغضوا هونًا، فقد أفرط أقوامٌ في حب أقوام فهلكوا، وأفرط أقوام في بغض أقوام فهلكوا؛ فلا تفرط في حبك، ولا تفرط في بغضك" "በልክ ውደዱ። በልክ ጥሉ። በውዴታ ልክ አልፈው የጠፉ ሰዎች አሉ። በጥላቻም ልክ አልፈው የጠፉ ሰዎች አሉ። በውዴታህ ድንበር አትለፍ። በጥላቻህም ድንበር አትለፍ።" [ሹዐቡል ኢማን፡ 5/261] ልከኝነት ለሁሉም ኸይር አለው። በልክ ስትሆን ራስህን አትጎዳም። ለሌሎችም እዳ አትሆንም። ዐብዱላህ ብኑ ዐውን - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ "كَانَ فِي بَعْضِ الْكُتُبِ الَّتِي كُنْتُ أَقْرَأُ عَلَى مُحَمَّدِ بْنِ سِيرِينَ : يا بُنَيَّ لَا تَكُنْ حُلْوًا فَتُبْتَلَعَ ، وَلَا مُرًّا فَتُلْفَظَ ، وَلَكِنْ بَيْنَ ذَلِكَ "ሙሐመድ ብኑ ሲሪን ላይ የምቀራው ኪታብ ላይ እንዲህ የሚል ነበር፦ 'ልጄ ሆይ! ጣፋጭ አትሁን ትዋጣለህ። መራራም አትሁን ትተፍፋለህ። ይልቁንም በዚህ መሀል ሁን።" [አልጃሚዕ፣ ኢብኑ ወህብ፡ 475] ስለዚህ ራሳችንንም ሌሎችንም እንዳንጎዳ፣ ኋላ ፀፀት እንዳይለበልበን ሁሉንም ነገር በልክ መያዝ ይገባል። ኢማሙ አሕመድ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ لا تغلـو فـي كـل شـيء، حـتى الحـبّ و البغـض "በየትኛውም ነገር ድንበር አትለፍ። በመውደድና በመጥላት እንኳ ቢሆን።" [አልኣዳቡ ሸርዒያህ፡ 1/98] #ከደጋጎቹ_ቀዬ = Ibnu Munewor ፣ ዙል ቀዕዳህ 09/1444 የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

ተክኖሎጅ ....እየሄዳችሁ ¡ =

የዙል ሂጃ 10ቱ ቀናቶች አስመልክቶ የተሰጠ ደርስ √ ክፍል 【 ❶】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 √ ክፍል 【❷】 t.me/Sadik_Ibnu_
የዙል ሂጃ 10ቱ ቀናቶች አስመልክቶ የተሰጠ ደርስ √ ክፍል 【 ❶】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14503 √ ክፍል 【❷】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14507 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14507 √ ክፍል【 ❸】 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14513 =

7ቶች አላህ ይወዳል ፦ 1/ አሳማሪዎችን 2/ ፈሪዎች(ጥንቁቆችን) 3/ ፍትሃዊዎችን 4/ ተዉበት አድራጊ(ተመላሾች) 5/ ተፀዳጅ (ንፁሆችን) 6/ በእርሱ በአላህ ላይ ተመኪዎችን 7/ ታጋሾችን እናንተ
7ቶች አላህ ይወዳል ፦ 1/ አሳማሪዎችን 2/ ፈሪዎች(ጥንቁቆችን) 3/ ፍትሃዊዎችን 4/ ተዉበት አድራጊ(ተመላሾች) 5/ ተፀዳጅ (ንፁሆችን) 6/ በእርሱ በአላህ ላይ ተመኪዎችን 7/ ታጋሾችን እናንተንም እኛንም ከነሱ ያድርገን 🤲 =

« የጁሙዓህ ኹጥባ »    〰➖〰➖〰➖ «  የዙል ሒጃህ 10 ቀናቶች ትሩፋት   » ➭ የዙልሒጃህ ወር ትሩፋት ➭ የመጀመሪያ 10 ቀናቶች በላጭነት 🕌በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ { ዙልሒጃ 1 / 1445 ھ }   የተደረገ !! 🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን     = t.me/MuhaderahChannel

"በሙሓዶራው የተወሱ ነጥቦች" √ የሰለፎች አቋም በሀሜት ላይ! √ የሀሜት ሰበቦችና ምክንያቶች! √ የመጥፎ ጓደኛ ተፅእኖ ! 🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14516

ትዳር ማለት፦ ~ሁለት ልቦችን ማስተሳሰር ~ሁለት ነፍሶችን ማያያዝ ~ሁለት ሩሖችን መቀላቀል ~በመጨረሻም ሁለት አካሎችን ማቀራረብ ማለት ነው። በሺር አል ኢብራሂምይ [አል አሣር 3/297]
ትዳር ማለት፦ ~ሁለት ልቦችን ማስተሳሰር ~ሁለት ነፍሶችን ማያያዝ ~ሁለት ሩሖችን መቀላቀል ~በመጨረሻም ሁለት አካሎችን ማቀራረብ ማለት ነው። በሺር አል ኢብራሂምይ [አል አሣር 3/297]

ጅዳ የኢቃማን (የባስፖርትን)ቁጥር ለማዉጣት አሻራ (በስማ)የሚሠጥበትን ቦታ የምታቁ ንገሩኝ 👉👉 @Ass_selefyaa_bot

አይ የኛ ሞኝነት! ሰዉ መሳደብ ስንፈልግ በማያቁን አካዉንት በሚያቁን አካዉንት ደግሞ መልካም መልካም ያጫዉተናል ህእ? ግን ማን እያታለልን ይሆን ? መለይካዎች ስራ መዝገባችን ላይ በራሳችን ስም እንደሚፀፉ የት እየረሳነዉ ነዉ ግን !? አይገርማችሁም ?? #ትገርሚኛለሁ =

➭ያአሏህ! አልቻልኩም ያ አሏህ አሁንስ ከፍቶኛል፡ መውጫና መግቢያዬ ቀኑ ጨልሞኛል፡ ከላይም ከታችም ወንጀል አስምጦኛል፡ የአርሹ ባለቤት የአለም ፈጣሪ፡ ከእናት በላይ አዛኝ እጂጉን መሀሪ፡ ያ አሏህ እባክህ በል ሀጂን ወፍቀኝ፡ ሀዘን በዝቶብኛል ደስታ ያጥለቅልቀኝ፡ እንደ አድስ ልወለድ መንገደም ይሁን ቀኝ፡ ለበይክ አልኩ አምላኬ__!! ወዜ ተመጠጠ የልጂነት መልኬ፡ ልብሴም አልሆን አለኝ ገዝቸው በልኬ፡ ስለዚህ ከንግድህ ሀጂ ይሁን ታሪኬ፡ መካና መድናን ከማየው በስልኬ፡ በአካል ውሰደኝ ለበይክ አልኩ አምላኬ፡ ✍ከወንድሜ ኑረድን ፅሁፍ የተቆረጠች http://t.me/https_Asselefya1

በቁንጅናሽ ልትወደጂ ትችያለሽ 👉የምትከበሪውና ትዳርሽ ፍሬያማ የሚሆነው በአስተሳሰብሽ እና በዲንሽ ቀጥ ስትይ ብቻ ነው።

🔖 ሰዉን አዋርዳለሁ ሲሉ ለራስ መዋረድ እንዳለ ስንቶች አስተዉለናል ህእ!? ለምሳሌ ፦ ከአንድ እኛ ካልመለስን ካልፃፍን ሲደወል ካላነሳን በግድ አዉሩኝ ብሎ አያስገድድማ!? So በራስ እጅ ብዙ ቦታ ተደርሶ ያ ሰዉየ ብቻ ጥፋተኛ ማድረግ ይሄ ጅልነት ነዉ። ለመፍረድ ከሁለቱም ጎን ያለ ነጥብ መታየት ያለበት ከአንድ በኩል ይዞ መሮጥ ይሄ አሽቃባጭነት ይባላል። =