uz
Feedback
Falcon Grade 12 Social 2018E.C

Falcon Grade 12 Social 2018E.C

Kanalga Telegram’da o‘tish

Falcon Academy grade 11 channel is dedicated to students and their parents to send worksheets and exchange information.

Ko'proq ko'rsatish
1 262
Obunachilar
+124 soatlar
+67 kunlar
+5330 kunlar
Postlar arxiv
ለ4ኛ እና 5ኛ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ገለፃ የሚሰጠው ዓርብ በ03/11/18 ይሆናል።ስለሆነም በዕለቱ ሁሉም የማ/ሳይንስ ተፈታኞች 3:00 ላይ ትም/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- ስትመጡ መደበኛውን የትም/ቤቱን የደንብ ልብስ መልበስ የሚጠበቅባችሁ ይሆናል። ትም/ቤቱ

አስቸኳይ የተፈታኝነት መለያ ካርድ(Admission card) ያልወሰዳችሁ የማ/ሳይንስ ተማሪዎች 1.Smon Atsebeha 2.Loza Mekuria 3.Melat Asrat 4.Natnael Addis 5. Ruth Asmerom 6. Ezana Daniel 7.Arsema Kidus 8. Dagmawi Samson የሚጠበቅባችሁን ፈፅማችሁ ነገ ማክሰኞ እንድትወስዱ በጥብቅ እያሳሰብን በዚህ ምክንያት ለሚፈጠረው መጉላላት ሐላፊነት አንወስድም። ትም/ቤቱ

5th Round

Tomorrow Mock Exam Placement

ስማችሁ የተገለፀው ተማሪዎች አድሚሽን ካርድ ያለወሰዳችሁ በመሆኑ ያለባችሁን ክፍያ በማጠናቀቅ እንድትወስዱ በጥብቅ እያሳሰብን የምናስተናግደው ዛሬ(በ19/10/18) ብቻ መሆኑን እንገልፃለን።                                   ትም/ቤቱ

ለ ማ/ሳይንሰ የ5ኛ ዙር ተማሪዎች ነገ ዓርብ በ19/10/18 6:30 ላይ የመለማመጃ ፈተና ስለሚሰጥ ሰዓታችሁን አክብራችሁ እንድትገኙ። ማሳሰቢያ:- መቅረት እና ማርፈድ ፈፅሞ የተከለከለ ነው                                   ትም/ቤቱ

አስቸኳይ ከላይ በተገለፀው ሰዓት መሰረት ትም/ቤት በመገኘት Mock Exam እንድትወስዱ እና የፈተና ምድባችሁን እንድታውቁ እናሳስባለን። ትም/ቤቱ

Photo from Belay Negash
Photo from Belay Negash

ሰላም እንዴት አመሻቹሁ ? የ12ኛ ክፍል የ CBT የሙከራ ፈተና ሓሙስ 18/10/2018 ዓ.ም በከተማ ደረጃ ይሰጣ ሁሉም ት/ቤቶች በተመደባችሁት የመፈተኛ ጣብያ በመሄድ የሙኮራ ፈተና ተማሪዎች እንዲወስዱ እናሳስባለን። የተመደባችሁት የመፈተኛ ጣብያ ነገ ይገለፃል

photo content

photo content
+1