Falcon Grade 12 Social 2018E.C
الذهاب إلى القناة على Telegram
Falcon Academy grade 11 channel is dedicated to students and their parents to send worksheets and exchange information.
إظهار المزيد1 238
المشتركون
+524 ساعات
+207 أيام
+2030 أيام
أرشيف المشاركات
Send your answersheet through
👉12sA and 12sB +251911633833
👉 12sC and 12sD +251921274525, it should be done up to 5:00
Good morning all, get ready English model exam will begin at 2:30 local time.
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
👉ከረቡዕ ጀምሮ የሚሰጠውን የሞዴል ፈተና ቤታችሁ ሆናችሁ የምትፈተኑ ሲሆን ጥያቄው በቴሌግራም የሚላክ ይሆናል። እያንዳንዱ ተማሪ የመልስመስጫ ወረቀት አዘጋጅቶ የሰራውን መልስ በዕለቱ በሚላከው የቴሌግራም አካውንት መላክ ይጠበቅበታል።
👉የሞዴል ፈተናው ከ30% የሚያዝ ይሆናል ስለሆነም በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ሰርቶ ማስረከብ ይጠበቅባችኋል።
👉 ክሊራንስ ሰኔ 15 እና 16 ሲሆን እስከተጠቀሰው እለት ያላጠናቀቃችሁት ክፍያ ወይም ዕዳ ካለ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል።
ትም/ቤቱ
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች
መደበኛውን የክፍል ውስጥ የመማር ማስተማር መርሃግብር በያዝነው ዕቅድ መሰረት ያጠናቀቅን መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ በኋላ ለሚኖሩን ፕሮግራሞች በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ በምናሳውቃችሁ ፕሮግራም መሠረት ብቻ የምትመጡ መሆኑን እንገልፃለን። የተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች ይህንን ተረድታችሁ ስፈላጊውን ድጋፍ እና ክትትል እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን።
ትም/ቤቱ
ለተማሪዎች እና ወላጆች
ነገ ሐሙስ 20/09/18 የበዓል ማግስት ስለሆነ ትም/ት የሌለ መሆኑን እናሳውቃለን።
ትም/ቤቱ
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
