fa
Feedback
Falcon Grade 12 Social 2018E.C

Falcon Grade 12 Social 2018E.C

رفتن به کانال در Telegram

Falcon Academy grade 11 channel is dedicated to students and their parents to send worksheets and exchange information.

نمایش بیشتر
1 263
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+930 روز
آرشیو پست ها
የ12ኛ ክፍል የምርቃት ፕሮግራምን በተመለከተ አስቀድመን መረጃ የሰጠን መሆኑ ይታወቃል:: ስለሆነም  በፕሮግራሙ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች በቀሩት ጥቂት ቦታዎች የምናስተናግደው እስከ ዓርብ(17/11/18) ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለፅን ከተገለፀው ቀን ውጭ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።                                      ትም/ቤቱ

4ኛ እና 5ኛ ዙር ማ/ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ በ04/11/18 3:30 ላይ ከ1-6ኛ ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን። ትም/ቤቱ

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጉዳዩ:- የምርቃትፕሮግራምን ይመለከታል የዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል የምርቃት ፕሮግራም ሐምሌ 26/2018ዓ.ም በ Friendship hotel ለማድረግ ታቅዷል። በመሆኑም በዚህ ፕሮገራም ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች 3,300(ሶስት ሽህ ሶስት መቶ) ለወለጅ ደግሞ 3,000(ሶስት ሽህ ብር) በአቢሲኒያ ባንክ አካውንት ቁጥር 26 16 20 99 5(ተማሪ ምስጋና እና አቶ ኪዳኔ ብርሃኔ) እስከ 10/11/18 በተገለፀው አካውንት በማስገባት ደረሰኙን እንድትይዙ እናሳስባለን። ትም/ቤቱ

ለ4ኛ እና 5ኛ ዙር ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ገለፃ የሚሰጠው ዓርብ በ03/11/18 ይሆናል።ስለሆነም በዕለቱ ሁሉም የማ/ሳይንስ ተፈታኞች 3:00 ላይ ትም/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- ስትመጡ መደበኛውን የትም/ቤቱን የደንብ ልብስ መልበስ የሚጠበቅባችሁ ይሆናል። ትም/ቤቱ

አስቸኳይ የተፈታኝነት መለያ ካርድ(Admission card) ያልወሰዳችሁ የማ/ሳይንስ ተማሪዎች 1.Smon Atsebeha 2.Loza Mekuria 3.Melat Asrat 4.Natnael Addis 5. Ruth Asmerom 6. Ezana Daniel 7.Arsema Kidus 8. Dagmawi Samson የሚጠበቅባችሁን ፈፅማችሁ ነገ ማክሰኞ እንድትወስዱ በጥብቅ እያሳሰብን በዚህ ምክንያት ለሚፈጠረው መጉላላት ሐላፊነት አንወስድም። ትም/ቤቱ

photo content

photo content

photo content

5th Round

photo content

photo content

photo content

Tomorrow Mock Exam Placement

photo content

photo content

ስማችሁ የተገለፀው ተማሪዎች አድሚሽን ካርድ ያለወሰዳችሁ በመሆኑ ያለባችሁን ክፍያ በማጠናቀቅ እንድትወስዱ በጥብቅ እያሳሰብን የምናስተናግደው ዛሬ(በ19/10/18) ብቻ መሆኑን እንገልፃለን።                                   ትም/ቤቱ

ለ ማ/ሳይንሰ የ5ኛ ዙር ተማሪዎች ነገ ዓርብ በ19/10/18 6:30 ላይ የመለማመጃ ፈተና ስለሚሰጥ ሰዓታችሁን አክብራችሁ እንድትገኙ። ማሳሰቢያ:- መቅረት እና ማርፈድ ፈፅሞ የተከለከለ ነው                                   ትም/ቤቱ

አስቸኳይ ከላይ በተገለፀው ሰዓት መሰረት ትም/ቤት በመገኘት Mock Exam እንድትወስዱ እና የፈተና ምድባችሁን እንድታውቁ እናሳስባለን። ትም/ቤቱ

Photo from Belay Negash
Photo from Belay Negash