HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
Kanalga Telegram’da o‘tish
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
Ko'proq ko'rsatish2 265
Obunachilar
+124 soatlar
+67 kunlar
+2130 kunlar
Postlar arxiv
በስንፈተ ወሲብ ከተቸገርክ ይሄንን መዝሙረ ዳዊት 7 ጊዜ አሁኑኑ መጸለይ ጀምር!! ሴቶች በስንፈተ ወሲብ አጋንንት እንዴት ይፈተናሉ!! #ስንፈተ_ውሲብ #መፍትሔ https://youtu.be/Brx6TeleNIc
የሰላቢ ዝክር የሚባል እንዳለ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ እባካችሁ ተጠንቀቁ!! ነገሮች ከተዘጋጋባችሁና ጨለማ ከሆነባችሁ ይሄንን አድርጉ!! የውሸት ቅዱስ ቁርባን!! https://youtu.be/zpvXfHh7rbY
» ውዶች እንዴት ናችሁ ብዙዎቻችሁ #የስግደት ቪዲዮዎችን ማግኘት አልቻልንም እያላችሁኝ ነውና ሁሉንም በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ ይኼው ለሁላችሁም ሸር አድርጉ ሌሎችም እንድማሩ!!
1ኛ፡ https://www.youtube.com/watch?v=Xm6-naNOic8&t=1s
2ኛ፡ https://www.youtube.com/watch?v=sMxwqtXd4gw&t=130s
3ኛ፡ https://www.youtube.com/watch?v=OE7f3Mfj1ng&t=122s
4ኛ፡ https://www.youtube.com/watch?v=njygiHkfbNA&t=4s&pp=0gcJCT8LAYcqIYzv
5ኛ፡ https://www.youtube.com/watch?v=F2sazrM1KCM&t=11s
6ኛ፡ https://www.youtube.com/watch?v=hy3TRk8oiec&t=369s
7ኛ፡ https://www.youtube.com/watch?v=iuZk2kHI9GQ&t=7s&pp=0gcJCT8LAYcqIYzv
8ኛ፡ https://www.youtube.com/watch?v=sVeqO0anruQ&t=15s
“እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።”
አዎን እግዚአብሔር እረኛችን ነው.. የሚያሳጣንም የለም.. ታድያ ግን ጥንት በእስራኤል ዘንድም እንደነበረው በጎች እረኛቸውን እየተከተሉ ይሄዳሉ.. ድምጹንም ይሰማሉ.. እኛም እንዲሁ ጌታን እስከተከተልነና ድምጹንም እስከሰማን ድረስ ጌታ አንዳች እንኳን አያሳጣንም..
ክርስቲያን በተረጋጋ መንፈስ የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ.. ትንሽ ትንሽም ቢሆን በመጸለይ.. ስለ ጌታ በማሰብ.. ከቅዱስ ምስጢር ባለመራቅ ሁሌም ቢሆን የእረኛውን የኢየሱስን ድምጽ በመስማት ይከተለዋል.. ጌታ ከሰማያዊው ነገር ምንም አያሳጣውም..
መልካም ውሎ የእግዚአብሔር ምርጦች
+3
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን በፊንላንድ የሚገኘውን የሉተርያን ፕሮቴስታንት ቸርችን ህንፃ በመግዛት የተክልዬ መቅደስ አደረገች።
***
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከተ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ
በሄልሲንኪ ከተማ በፒህልያንማኪ አካባቢ የሚገኘውን የፊንላንድ ሉተራን ቤተክርስቲያን ንብረት የነበረን ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ ክፍያውን በመፈጸም በመግዛት ወደ ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ህንፃ መቅደስ መቀየሯ ተሰምቷል።
እግዚአብሔር ይመስገን
Kune Demelash kassaye -Arba Minch
🙏 ደጉ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል!!!
👉 ዓለም መላእክትን በግርማቸውና በኃይላቸው ብቻ ስታስባቸው፣ እኔ ግን "ደጉ አባቴ" ብዬ በልጅነት ፍቅር እጠራዋለሁ። ቅዱስ ሚካኤል ለጽኑዓን ብርታት፣ ለደካሞች ደግሞ ክንድ ነው። አባት ለልጁ እንደሚራራ፣ ይህ ታላቅ መልአክም በኃጢአትና በመከራ ለቆሰለችው ነፍሴ ይራራል። ደጉ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል፣ ከፍርድ ይልቅ ምሕረትን ከአምላክ ዘንድ የሚያመጣልኝ፣ በቅዱስ ክንፉ ጥላ ሥር አቅፎ የሚያጽናናኝ ደጉ አባቴ እርሱ ቅዱስ ሚካኤል ነው። እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ። ቅዱስ ሚካኤል አለሁ ይበላችሁ።
መከራ ሲበዛባችሁ ፈተናው ሲከብዳችሁ በጭራሽ ይሄንን አታድርጉ ተጠንቀቁ!! ለሰላማችሁ ይሄንን ጸሎት አሁኑኑ መጸለይ ጀምሩ!! #ለነገሮቻችሁ #አለመሳካት #ጸሎት https://youtu.be/vYLVHvffAq4
ይኼንን ባለማወቃችን ለዛሩና ለቃልቻው ክፉ መንፈስ ስንገዛ ኖርን ያሳዝናል!! ነገሮች ቶሎ የማይሳኩልን ለዚህ ይሆናልና ተጠንቀቁ!! https://youtu.be/mRMGJsTbSjQ
ጥያቄ፦ "የ666 ሃይማኖት ዋና ዶግማ ምንድነው?"
ብዙዎቻችሁ "ሰይጣንን ማምለክ" ብላችሁ እንደምትመልሱ እገምታለሁ።
መልሱ ግን፡ የ666 እምነት መሠረታዊ ዶግማው "የሃይማኖቶች ኅብረት" የሚለው አስተሳሰብ ነው።
አንድ የተዋሕዶ እምነት ተከታይ "በሃይማኖቶች አንድነትና ኅብረት" ያመነ እለት፡ የ666 እምነት ተከታይ ኾኗል።
ሃይማኖት አንዲት ናት፤ እሷም ተዋሕዶ ናት። ሌላው በሙሉ ከተዋሕዶ በተለያየ ጊዜ የተገነጠለና ያፈነገጠ ነው።
"ሃይማኖቶች" የሚባል ነገር የለም። ያለው፡ "ሰብአዊነት" ነው። ዘር፣ ቀለም፣ ቋንቋ፣ እምነት ሳይለዩ፡ ኹሉን እንደሰውነቱ መርዳት መውደድ ማለት ነው።
እግዚአብሔር እንዲወድዳችሁ ከፈለጋችሁ፡ በተዋሕዶ ብቻ እመኑ።
ፕሮቴስታንቶች፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ሲኾኑ፡ ኢትዮጵያ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ያላትን ግንኙነት በሙሉ እየካዱ፡ "ተረት ተረት" እያሉ፡ ሲያንቋሽሹ ይኖሩና... (የኔው ቪድዮዎች ሥር እንደሚያደርጉት)
ውጪ አገር ወጥተው፡ ከፈረንጅ ወይም ከሌሎች ጥቁሮች ጋር ሲያወሩ ግን፡ ስለ ጃንደረባው፣ ስለ ንግሥተ ሳባ፣ ስለ ሕንደኬ ደረታቸውን ነፍተው ሲያወሩ ይታያሉ።
ይኽቺንም ታኽል ምሥክርነት፡ ስለጥቁር ሕዝቦች መንፈሳዊ ታሪክ፡ ከመጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ተቆርጦ ሳይወጣ የቀረው፡ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ተጋድሎ መኾኑን እያወቁ፡ ይኽን እውነታ ግን ተዋግተው ሊያጠፉት ይሞክራሉ። "ሞኝ 'የምትችለውን ምታ' ቢሉት፡ ገብቶ ሚስቱን መታ" እንዲሉ።
ክርስትና የፈረንጅ ሃይማኖት እንደኾነና፡ የጥቁር ሕዝብ ደግሞ፡ ለፈረንጅ፣ ለአይሁድና ለዐረብ ባርነት እንደተፈጠረ በማስመሰል፡ ሌላው ዓለም፡ ብዙ ውሸቶችን ሲፈጥርና ብዙ ወንጀሎችንና እልቂቶችን፡ ለብዙ ክፍለ ዘመናት፡ ሲፈጽም ኖሯል።
ከ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ በኋላ፡ ይኽ ግፍ ረገብ ብሎ የታየው፡ አንድም፡ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶችና እናቶች ያልተቋረጠ ተጋድሎና የታሪክ ምሥክርነት ነው። ይኽን፡ የሌላው አገር ጥቁር ፕሮቴስታንትም ቢኾን፡ አይክድም፤ አያፍርበትምም። ዛሬም፡ ከድክመታችን ወጥተን፡ በዚያው ዓቅምና ልክ ሊያየን ይፈልጋል። እኔን በUtopian Studies ዘርፍ በርትቼ እንድቀጥልበት ያበረታታችኝ፡ ጥቁር አሜሪካዊት ፓስተር ናት። ለኢትዮጵያና ለግብፅ አብያተ ክርስቲያናት ትልቅ ፍቅር አላት።
የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንቶች ብቻ ግን፡ ከሌላው የጥቁር ሕዝብ ተለይተው፡ ለኢትዮጵያ መንፈሳዊ ታሪክ ተቃራኒ ኾነው ይታያሉ። "እግዚአብሔርን ኢትዮጵያዊ ልታደርጉት ትፈልጋላችሁ?" ይላሉ፤ ይናደዳሉ፤ ይበሳጫሉ፤ ጥርሳቸውን ያፋጫሉ፤ ይጽፋሉ፤ ይቸከችካሉ፤ ይቃወማሉ...! ነጠላ ለብሰው በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መድረክ የቆሙ ካቶሊኮችም ያግዟቸዋል።
አሁን አሁን የማየው ደግሞ፡ የሌሎች አገራት ኦርቶዶክሶች በሚጽፏቸው ጽሑፎች፥ ወይም የሚለቋቸው ቪድዮዎች ሥር፡ "እናንተ እኮ ኢየሱስን ታውቁታላችሁ። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ኦርቶዶክሶች ግን፡ ኢየሱስን አያውቁትም። ጣዖት አምላኪዎች ኾነዋል" እያሉ ይጽፋሉ። እንዲህ ያለውን የማጥላላት ሥራ፡ በዘመቻ መልክ፡ በዓለም አቀፍ ደረጃም ተያይዘውታል።
ምን ጉድ ነው ግን?
They are my constant reminders that the devil is real.
And, their frantic opposition confirms to me that the relationship between Ethiopian Orthodox Tewahedo believers and the Lord Jesus Christ is too deep, historic, and authentic that they have a hard time comprehending it. "Why do you favor them?" is their underlying unexpressed complain.
What else can I say?!
የቡዳ መንፈስ ይኼንንም ያደርጋል በፍጥነት ቶሎ ካልነቃችሁበት እባካችሁን!! እንዳትፈወስ ቀድሜ ቀሲስ ሄኖክን እንድትጠላቸው አደርጋለሁ!! https://youtu.be/5DKfTKAL0To
ዐውሬው፡ ኢትዮጵያ እንድትበጠበጥ ለምን ይፈልጋል?
ምክንያቱም፦
ኢትዮጵያውያን፡ ባዕድ አምልኮዋቸውን፣ ዘረኝነታቸውን፣ ተስፋ መቁረጥ የወለደው ምግባረ ብልሹነታቸውን ትተው እግዚአብሔርን ቢፈልጉት፥ ዳግም ሕጉን እንዲያስተምራቸውና መንገዱን እንዲመራቸውም ቢለምኑት...
ካላቸው የታሪክ መሠረት፥ የአገሪቱ የተፈጥሮ ሀብት፥ ከነባሩ መንፈሳዊ በረከትና አሁን ከሌላው ዓለምም ሊማሩ ከሚችሉት ጥበብ ጋር ተቀናጅቶ፡ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የሕይወት ዘይቤ (Utopia) እውን ማድረግ እንደሚችሉ ስለሚያውቅ ነው።
ይኽ የሕይወት ዘይቤ፡ ዛሬ ዓለም የምትጠቀምባቸው ማናቸውም የQuality of Life መመዘኛዎች ሊለኳቸው የማይችሉ የሕይወት በረከቶችን ጭምር ያዘለ እንደኾነም፡ በሚገባ ያውቃል።
ይኽ ደግሞ፡ ሌላውንም የዓለም ሕዝብ፡ "ስንፈልገው የኖርነው ደስታና ሕይወት ለካ፡ እግዚአብሔር ራሱ ነው?" ወደማለት ያመጣበታልና፡ ዐውሬው ኢትዮጵያ እንድትረጋጋ አይፈልግም።
ከሰዎች መደበቅ ያለባችሁ 3 እጅግ አስፈላጊ ነገሮች!! ጸበል ስትጸበሉ መንፈስ ምልክት ካልሰጣችሁ ይኼንን አድርጉ!! የአርትስቱ እጅግ የሚያሳዝን ንግግር! https://youtu.be/wFkV6yTRF90
+1
ሊቀ ጳጳሱ ቃለአዋዲ ባለማክበር፣ በደካማ ሐዋርያዊ አገልግሎት፣ በሰው ኃይል ምደባ፣በፐርሰንት ስወራ እና ተያያዥ ጉዳዮች ተከሰሱ!!!
***
የአሶሳ ሀገረስብከት በተደራቢነት እንዲመሩ የተሰየሙት ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል በ8 ዓመት የሀገረስብከቱ አገልግሎታቸው ዘመን የቤተክርስቲያንን ቅኖና እና ዶግማ ባለማክበር፣ ቃለአዋዲውን በመጣስ፣ መዋቅር በመጨፍለቅ፣ የሰው ኃይል መደባ በግል ፍላጎታቸው በማካሄድ፣ የፋይናንስ ዘረፋ ሰንሰለት በማበጀት እና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ህግ በመጣሳቸው የሀገረስብከቱ አስተዳደር ጉባኤ የክስ አቤቱታ በማዘጋጀት ሰኔ 05/2018 ዓ.ም ለጠቅላይ ቤተክህነት አቅርበዋል።
በብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ላይ የጥንታዊ ጽላት ስወራ ክስ ከእዚህ ቀድሞም የቀረበ ሲሆን ቅዱስ ሲኖዶስ በእዚህ እና በተያያዢ ጉዳዮች ምክንያት በተደራቢነት የሰጣቸውን ሀገረስብከቶች በብዛት ከእርሳቸው ላይ ማንሳቱ ይታወቃል።
ለስርዓት ቀናኢ የሆኑ የሀገረ ስብከት አካላት መብቀል ከጀመሩ ቅድስት ቤተክርስቲያን የጥቂት አካላት አክሲዮን ከመሆን ተርፋ በአማናውያን እጅ ላይ የመውደቋ ዘመኗ ቅርብ ይሆናል።
እንግዲህ ምን ይባላል? ለክስም ለሐሳብ የማይመች ነው
መናፍስት ከባሕሪያችን ጋር ተመሳስለው ውስጣችን ካደፈጡ ይሄንን 10 ምልክት ታያላችሁ!! ተመሳስሎ የሚዋጋንን አጋንንት እንዴት ማሸነፍ ይቻላል!? #መናፍስት https://youtu.be/9HD7YyFGogE?si=o0_GoFRBpW7F7_-o
በራሳችሁ መንገድ መጸለይ አቁሙና ይኼንን አሁኑኑ ማድረግ ጀምሩ!! እሸቱ መለሰ የዋልዲባ አባቶችን ይቅርታ ጠየቀ!! ስለ ጸሎት አደራረግ እስካሁን የማታውቁት!! https://youtu.be/i0di-ScWyZA
😱 10 መላዕክትን ልጄ ሲያናግራቸው አየሁ! ጥቁር እባብ እጄን ነከሰኝ....ምን ማለት ነው? ታቦት ተሸክሜ አየሁ ምን ይሆን!? | የህልም ፍች ክፍል 10 https://youtu.be/DV5XrNkEnf4
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
