ድብቁ ህሊና ለስኬት ፕሮግራም ማድረግ!!!
Kanalga Telegram’da o‘tish
የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን። ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ በነፃ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን (0912098256 )። ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በፁሁፍም ይቀርባሉ።
Ko'proq ko'rsatish8 539
Obunachilar
+424 soatlar
-157 kun
-4730 kun
Ma'lumotlar yuklanmoqda
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Oktabr '26Okt '26
Oktabr '26
+74
1 kanalda
Sentabr '26
+351
1 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+267
4 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+290
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+307
2 kanalda
Get PRO
May '26
+284
2 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+140
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+127
2 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+106
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+113
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+143
4 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+132
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+130
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+156
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+157
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+195
3 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+185
3 kanalda
Get PRO
May '25
+264
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+239
5 kanalda
Get PRO
Mart '25
+229
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+259
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+520
3 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+620
6 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+603
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+613
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+751
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+878
2 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+361
2 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+411
5 kanalda
Get PRO
May '24
+596
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+525
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+553
1 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+235
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+163
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+182
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+50
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+48
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+20
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+36
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+80
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+78
0 kanalda
Get PRO
May '23
+76
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+46
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+37
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+30
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+45
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+65
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+76
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+43
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+41
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+111
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+99
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+60
0 kanalda
Get PRO
May '22
+56
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+142
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+21
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+7
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+20
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+34
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+26
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+31
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+20
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+5
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+22
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+44
0 kanalda
Get PRO
May '21
+270
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 17 Oktabr | +1 | |||
| 16 Oktabr | +8 | |||
| 15 Oktabr | +1 | |||
| 14 Oktabr | +6 | |||
| 13 Oktabr | +7 | |||
| 12 Oktabr | +4 | |||
| 11 Oktabr | +2 | |||
| 10 Oktabr | +6 | |||
| 09 Oktabr | +5 | |||
| 08 Oktabr | +2 | |||
| 07 Oktabr | +7 | |||
| 06 Oktabr | 0 | |||
| 05 Oktabr | +6 | |||
| 04 Oktabr | +6 | |||
| 03 Oktabr | +6 | |||
| 02 Oktabr | +4 | |||
| 01 Oktabr | +3 |
Kanal postlari
🌅 መልካም የቅዳሜ ጠዋት!
ታላላቅ ሰዎችን ከተራ ሰዎች የሚለያቸው አንድ ነገር ብቻ ነው። እሱም "ጽናት" ነው። ስሜት በማይኖርበት ቀን እንኳን ሥራን በዲስፕሊን መጨረስ። ዛሬ የጀመርከውን ሥራ ሳታቋርጥ በትጋት ፈጽም።
🌱 በትናንሽ ዲስፕሊኖች ውስጥ ትልልቅ ስኬቶች ይወለዳሉ!
የእናንተው ቤተሰብ
| 2 | "ዛሬ ልሰራ ያቀድኩትን ማንኛውንም ነገር የማሳካት ኃይል አለኝ"
የ90 ቀን 9 ኛው ቀን #አዎንታዊማረጋገጫ
አብዛኞቻችን በፈተና ውስጥ የማለፍ አቅማችንን ከማድነቅ ይልቅ ሁልጊዜ እራሳችንን እንድንወቅስ ፕሮግራም ተደርገናል። ወደ ኋላ የሚያንሸራትቱ ነገሮች ሲያጋጥሙን ነገሮችን የመቋቋም አቅማችንን ጥያቄ ውስጥ እናስገበዋለን።
አሁን አዲስ አስተሳሳብ የመገንቢያ ሰአት ነው። እራሳችንን ዝቅ ከማድረግ ይልቅ እንቅፋቶችን ማለፍ እንደምንችል እንመን።
ለዚህ
"ዛሬ ልሰራ ያቀድኩትን ማንኛውንም ነገር የማሳካት ኃይል አለኝ"
ጥሩ አዎንታዊ ማረጋገጫ ነች!!! | 703 |
| 3 | 😀😄😁😅😂........
ስትነቃ/ቂ ፈገግ እንደምትል/ይ አውቃለው ጀግናዬ አሁንም ፈገግታህን አብዛው እሺ
😊😁😄😂
ልብህ/ሽ ውስጥ ሰላም እና መረጋጋት አለ ገጽህ ላይ ደግሞ ውብ ፈገግታ ደምህ ውስጥ የማይበገር ብርታትና ያስበውን ሳያሳካ የማይመለስ አሸናፊ ጽናት በዙሪያህ ህልምህን እውን ለማድረግ ሁሉ አንተን እየጠበቀ ነው
ብርዬ ፈጣሪ በነዚህ ሁሉ በረከቶች ህይወትህን ሲመላው ካንተ የሚጠበቀው ፈገግ ማለት እና አይኖችህን ወደላይ አቅንተህ"እየሆነልኝ ላለው ነገር ሁሉ አመሰግናለው" ማለት ብቻ ያኔ እንደሚያስፈልግህ ያላወቅከው ነገር እንኳን በእጅህ ሆኖ ታገኘዋለህ
አንተ ፈገግ ስትል በህይወት ውስጥ ያሉ አስደሳች ነገሮች ሁሉ ተጠራርተው ወደ አንተ ይተማሉ
ጀግናዬ በዛሬዋ ቀን አሁን እየተሰማህ ያለውን ሰላም እርጋታ ሀሴት ቀኑን ሙሉ ህይወትህን እንዲቆጣጠር አድርግ።
ጀግናዬ በዛሬዋ ቀን ከሁሉም በተለየ ከፍ ብለህ ደምቀህ ዋልልኝ ሰናይ ቀን ይሁንልህ😊😍
😍
ጀግናዬ ፈገግታህ እንደሚያምር የነገርኩህን በየሰከንዱ አስታውስና ፈገግ በል እሺ ያኔ አብረውህ ያሉት ሁሉ ፈገግ ይላሉ ፈገግ ፈገግ ፈገግ😁😅😂
ሁሌም ከአንተ ላየው የምፈልገው ይሄንን ነው
😁😁😁😁😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
እሺ መልካም ቀን ይሁንልህ/ሽ ቸር ዋልልኝ! | 939 |
| 4 | የኔ ጀግና እንዴት አደርሽልኝ በዛሬዋ ማለዳሽ ምን እያቀድሽ እንደሆን ሳስብ ላንቺ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ሁሌም ቀንሽን በመልካምነት እንደምትኖሪ ስለማውቅ ዛሬን ካንቺ ጋር የሚያሳልፉ ሰዎች እድለኞች ናቸው ህይወትሽ በራሱ ትምህርት ስለሆነ ዛሬ ከትላንትናዎችሽ ሁሉ የተለየች ውብ የማትጠገብ ቀን ትሁንልሽ ሰናይ ቀን 😄 | 1 129 |
| 5 | 😀😄😁😅😂........
ስትነቂ ፈገግ እንደምትዪ አውቃለው ሊሊዬ አሁንም ፈገግታሽን አብዢው እሺ
😊😁😄😂
ልብሽ ውስጥ ሰላም እና መረጋጋት አለ ገጽሽ ላይ ደግሞ ውብ ፈገግታ ደምሽ ውስጥ ጠንካራ ብርታትና ያስብሽውን ሳያሳካ የማይመለስ አሸናፊ ጽናት በዙሪያሽ ህልምሽን እውን ለማድረግ ሁሉ አንቺን እየጠበቀ ነው
ሊሊዬ ፈጣሪ በነዚህ ሁሉ በረከቶች ህይወትሽን ሲመላው ካንቺ የሚጠበቀው ፈገግ ማለት እና አይኖችሽን ወደላይ አቅንተሽ"እየሆነልኝ ላለው ነገር ሁሉ አመሰግናለው" ማለት ብቻ ያኔ እንደሚያስፈልግሽ ያላወቅሽው ነገር እንኳን በእጅህ ሆኖ ታገኚዋለሽ
አንቺ ፈገግ ስትዪ በህይወትሽ ውስጥ ያሉ አስደሳች ነገሮች ሁሉ ተጠራርተው ወደ አንተ ይተማሉ
ሊሊዬ በዛሬዋ ቀን አሁን እየተሰማሽ ያለውን ሰላም እርጋታ ሀሴት ቀኑን ሙሉ ህይወትሽን እንዲቆጣጠር አድርጊ።
ሊሊዬ በዛሬዋ ቀን ከሁሉም በተለየ ከፍ ብለሽ ደምቀሽ ዋዪልኝ ሰናይ ቀን ይሁንልህ😊😍
😍
ሊሊዬ ፈገግታሽ እንደሚያምር የነገርኩሽን በየሰከንዱ አስታውሺና ፈገግ በይ እሺ ያኔ አብረውሽ ያሉት ሁሉ ፈገግ ይላሉ ፈገግ ፈገግ ፈገግ😁😅😂
ሁሌም ካንቺ ላየው የምፈልገው ይሄንን ነው
😁😁😁😁😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
እሺ መልካም ቀን ይሁንልሽ ቸር ዋዪልኝ! | 1 392 |
| 6 | 👇👇የቀጠለ
🔄 እምነትህን ለመቀየርና ስኬታማ ለመሆን፡
✅እምነት ማለት ሃሳብ + ስሜት ነው!
አስተሳሰብህን ስትቀይር፣ የነርቭ ኬሚካል ውህዶችህ ይቀየራሉ፤ ይህም ወደ አዲስ ተግባርና የሕይወት ለውጥ ይመራሃል።
📌 "ከተከሰተው ነገር በመነሳት ሳይሆን ከምንፈልገው ነገር በመነሳት እናስብ!"
❓ዛሬ በሕይወታችሁ ውስጥ "አልችልም" ብላችሁ አምናችሁ የተቀበላችሁት ነገር አለ?
የእናንተው ቤተሰብ
👉
✅@BNega | 2 020 |
| 7 | ✨ አእምሯችንና እምነታችን እንዴት ሕይወታችንን ይቀርጻሉ? 🧠💥
ብዙዎቻችን እምነት ምርጫችን እንጂ የተወሰነብን ፍርድ እንዳልሆነ እንዘነጋለን። አእምሯችንና ባዮሎጂያችን እኛ የምናምነውን ነገር አምነው ለመቀበልና ለመተግበር ዝግጁ ናቸው!
ለአብነት ያህል ከሳይንስና ሳይኮሎጂ የተወሰዱ ጥቂት እውነታዎች፡
💊 ፕላሲቦ (Placebo) እና ኖሲቦ (Nocebo) ውጤት
ፕላሲቦ፡
ምንም ዓይነት ኬሚካላዊ መድኃኒትነት የሌለውን ነገር "ይፈውሰኛል" ብለን በሙሉ እምነት ስንወስደው አእምሯችን ባዮሎጂያችንን አዞ አካላዊ ለውጥና ፈውስ ያመጣል!
ኖሲቦ፡
በሌላ በኩል ደግሞ ትክክለኛውን መድኃኒት እንኳ እየወሰድን "አይረባኝም/አይፈውሰኝም" የሚል እምነት ካለን፡ እምነታችን የመድኃኒቱን ጥቅም ያከሽፈዋል።
💡 "ሰው እንደ እምነቱ ነው" የሚባለው ለዚህ ነው!
አእምሯችን መረጃዎችን የሚያጣራው በእምነታችን ነው። የነርቭ ሕዋሶቻችን (Neurons) ወደ ከፍተኛ የአእምሮ ክፍላችን መረጃ የሚያስተላልፉት በእምነታችን ማጣሪያ ነው።
"አልችልም" ብለህ ካመንክ አእምሮህ የምትችልበትን በርካታ መረጃዎች ይጋርዳል። "እችላለሁ" ስትል ግን አዳዲስ እድሎችን ማየት ትጀምራለህ።
🎯 እምነታችን ከየት ይመጣል? (የእምነት ምንጮች)
✅አካባቢያችንና ከባቢያዊ ሁኔታዎች
✅እውቀትና የዕለት ተዕለት ንባቦቻችን
✅ያለፉ የሕይወት ልምዶቻችን
✅ሞዴል የምናደርጋቸው (የምናያቸው) ሰዎች
✅በምናብ ከምናያቸው ነገሮች
👇👇👇👇👇👇 | 1 814 |
| 8 | ✅ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን 1/23/219 ነው
ማነው እድለኛ በፍጥነት እና በርግጠኝነት ትልቅ የስኬት ለወጥ ለማምጣት እና ደስተኛ ሂወትን ለመኖር እኔ እዳግዘው የሚፈልግ አብሮኝ ለመስራት ዝግጁ የሆነ ሰው ቀድሞ በውስጥ መስመር ላወራኝ 2ት ሰዎችን ቢቻ!!! የቴሌ ግራም ዩዘር ነው👇
@BNega | 1 978 |
| 9 | ጨለማን እለፍ
👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል | 2 352 |
| 10 | 🌿 መቼ ነው ሰላም የምታገኘው?
“ገንዘብ ሲኖረኝ ሰላም እሆናለሁ…”
“ስራዬ ሲሳካ ሰላም እሆናለሁ…”
“ይህ ችግር ሲፈታ ሰላም እሆናለሁ…”
“የምፈልገው ሰው ከጎኔ ሲሆን ሰላም እሆናለሁ…”
“ሁሉም ነገር ሲስተካከል ሰላም እሆናለሁ…”
እንዲህ ብለህ ስንት ጊዜ ራስህን ነግረሃል?
ነገር ግን አንድ ነገር አስተውል።
አንድ ችግር ሲፈታ ሌላ ችግር ይመጣል።
አንድ ነገር ስታገኝ ሌላ ነገር ትፈልጋለህ።
ዛሬ የምትፈልገው ነገር ነገ ከተሳካልህ፣
ከዚያ በኋላ ደግሞ ሌላ ነገር ትፈልጋለህ።
እንደዚህ እያልን…
“አንድ ቀን ሁሉም ነገር ሲስተካከል ነው ሰላም የምሆነው” ብለን እንኖራለን።
እና ያ “አንድ ቀን” ላይመጣ ይችላል።
🌿 ምክንያቱም ሰላምህን ከሁኔታዎችህ ጋር አስረህ ነው።
ሁኔታው እንዲህ ከሆነ — ሰላም ነኝ።
እንዲያ ከሆነ — ሰላም አይደለሁም።
🌿 ሰላም ማለት ችግር የሌለበት ሕይወት ማለት አይደለም።
ችግር ቢኖርም ከውስጥህ ሰላም ሆነህ መኖር መቻል ነው።
አሁን ችግር አለ? እሺ።
ችግሩን መፍታት ያለብህን ነገር ፍታ።
እርምጃ ውሰድ።
የሚገባውን አድርግ።
ግን አእምሮህ ቀኑን ሙሉ ከትናንት ጋር እየተጣላ፣ ከነገ ጋር እየተጨነቀ እንዲኖር አትፍቀድ።
🌬 አሁን ትንፋሽህን አስተውል።
🧘 ሰውነትህን አስተውል።
👀 በዙሪያህ ያለውን አስተውል።
አሁን ያለውን አሁን እንዲሆን ፍቀድለት።
ምናልባት ሰላም የምታገኘው ሁሉም ነገር ሲስተካከል ሳይሆን፣
ሁሉም ነገር ፍጹም ባይሆንም አሁን መገኘት ስትጀምር ይሆናል።
🌿 ሰላምህን ለነገ አትተወው።
አሁን ጀምር።
ይህ ነው መንቃት።🌟
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ | 2 425 |
| 11 | ✅ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን 1/19/219 ነው
ማነው እድለኛ በፍጥነት እና በርግጠኝነት ትልቅ የስኬት ለወጥ ለማምጣት እና ደስተኛ ሂወትን ለመኖር እኔ እዳግዘው የሚፈልግ አብሮኝ ለመስራት ዝግጁ የሆነ ሰው ቀድሞ በውስጥ መስመር ላወራኝ 5ት ሰዎችን ቢቻ!!!
@BNega | 2 193 |
| 12 | Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ በሙሉ ጊዜም ሆነ በትርፍ ጊዜዎት በመስራት ትልልቅ ገቢ የሚያገኙበት እድሎች ያግኙ እኔም ሙሉጊዜዬን ሰጥቼ በመስራት ትልልቅ ገቢዎችን እያገኘሁበት ነው። ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!!
✅@BilinersNega
✅@BNega | 2 560 |
| 13 | Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ በሙሉ ጊዜም ሆነ በትርፍ ጊዜዎት በመስራት ትልልቅ ገቢ የሚያገኙበት እድሎች ያግኙ እኔም ሙሉጊዜዬን ሰጥቼ በመስራት ትልልቅ ገቢዎችን እያገኘሁበት ነው። ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!!
@BNega
091209825 | 2 874 |
| 14 | #ባዶ_ነው_የሚሉህን_ነግሰህ_የምታሳፍርባቸው_5_ስልቶች፦
1. ድምጽህን አጥፋ
👉 ትልቅ አሳ በትልቅ ጫጫታ አይያዝም፤ በዝምታ ስራ
2. የእውቀት ረሃብ ይኑርህ
👉 መነሻ የለኝም አትበል፤ መረጃ ካለህ ብር አለህ
3. በነፃ መስራትን አትፍራ
👉 መጀመሪያ ልምዱን ግዛ፤ በኋላ ብሩ ራሱ ይከተልሃል
4. ገጽህን አጠንክር
👉 መናቅና መገፋትን እንደ ነዳጅ ተጠቀምባቸው
5. ጨለማን እለፍ
👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል
በብልኃት_ሥራ መጽሐፍ | 2 861 |
| 15 | Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!!
@BNega
091209825 | 2 727 |
| 16 | "ስኬት በአንድ ቀን አይመጣም። በትህትና፣ በትዕግስት፣ በጽናት፣ በምስጋና እና በራስ መተማመን የሚገነባ ጉዞ ነው። አንዳንዶች ወደ ታች ሊጎትቱህ ይሞክራሉ፤ ነገር ግን አንተ ዓይንህን በግብህ ላይ አድርገህ ቀጥል። ዛሬ የምትወጣው አንድ እርምጃ፣ ነገ የስኬትህ ጫፍ ያደርስሃል።" 🌿🏆 | 2 784 |
| 17 | 🌅 የዛሬ መልዕክት
“ሕይወትህ እንዲቀየር መጀመሪያ አስተሳሰብህን ቀይር።” 🧠🔥
ሰዎች እንዲያምኑብህ ከመጠበቅ በፊት፣ ራስህን እመን።
ስኬት በአንድ ቀን አይመጣም።
በየቀኑ በምታደርገው ትንሽ ጥረት ይገነባል።
❌ “አልችልም” አትበል።
✅ “እማራለሁ፣ እሞክራለሁ፣ እችላለሁ” በል።
🎯 የዛሬ ተግባር:
ወደ ስኬትህ አንድ ትንሽ እርምጃ ውሰድ።
ትንሽ ቢሆንም አትቁም! 🚀
የስኬት መንገድ — ዛሬ ከትናንት የተሻለ! 💪🔥
⭐️ ይህ መልዕክት ጠቅሞህ ከሆነ ለሌላ ሰውም አጋራው። | 3 050 |
| 18 | Listen 🎶 👂 🎶 👂 | 2 900 |
| 19 | Listen 🎶 and understand | 3 617 |
| 20 | Matn yo'q... | 2 976 |
