ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ድብቁ ህሊና ለስኬት ፕሮግራም ማድረግ!!!

ድብቁ ህሊና ለስኬት ፕሮግራም ማድረግ!!!

الذهاب إلى القناة على Telegram

የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን። ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ በነፃ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን (0912098256 )። ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በፁሁፍም ይቀርባሉ።

إظهار المزيد
8 553
المشتركون
-124 ساعات
-167 أيام
-330 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+34
في 1 قنوات
سبتمبر '26
+351
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+267
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+290
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+307
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+284
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+140
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+127
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+106
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '26
+113
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+143
في 4 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+132
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+130
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+156
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+157
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+195
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+185
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '25
+264
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+239
في 5 قنوات
Get PRO
مارس '25
+229
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+259
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+520
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+620
في 6 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+603
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+613
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+751
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+878
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+361
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+411
في 5 قنوات
Get PRO
مايو '24
+596
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+525
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+553
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+235
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+163
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+182
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+50
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+48
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+80
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+78
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+76
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+46
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+37
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+30
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+45
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+65
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+76
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+43
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+41
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+111
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+99
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+60
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+56
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+142
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+21
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+7
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+34
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+31
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+5
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+44
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+270
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
09 أكتوبر0
08 أكتوبر+2
07 أكتوبر+7
06 أكتوبر0
05 أكتوبر+6
04 أكتوبر+6
03 أكتوبر+6
02 أكتوبر+4
01 أكتوبر+3
منشورات القناة
👇👇የቀጠለ
🔄 እምነትህን ለመቀየርና ስኬታማ ለመሆን፡ ✅እምነት ማለት ሃሳብ + ስሜት ነው! አስተሳሰብህን ስትቀይር፣ የነርቭ ኬሚካል ውህዶችህ ይቀየራሉ፤ ይህም ወደ አዲስ ተግባርና የሕይወት ለውጥ ይመራሃል። 📌 "ከተከሰተው ነገር በመነሳት ሳይሆን ከምንፈልገው ነገር በመነሳት እናስብ!" ❓ዛሬ በሕይወታችሁ ውስጥ "አልችልም" ብላችሁ አምናችሁ የተቀበላችሁት ነገር አለ?
የእናንተው ቤተሰብ
👉 ✅@BNega

2
✨ አእምሯችንና እምነታችን እንዴት ሕይወታችንን ይቀርጻሉ? 🧠💥 ብዙዎቻችን እምነት ምርጫችን እንጂ የተወሰነብን ፍርድ እንዳልሆነ እንዘነጋለን። አእምሯችንና ባዮሎጂያችን እኛ የምናምነውን ነገር አም
✨ አእምሯችንና እምነታችን እንዴት ሕይወታችንን ይቀርጻሉ? 🧠💥 ብዙዎቻችን እምነት ምርጫችን እንጂ የተወሰነብን ፍርድ እንዳልሆነ እንዘነጋለን። አእምሯችንና ባዮሎጂያችን እኛ የምናምነውን ነገር አምነው ለመቀበልና ለመተግበር ዝግጁ ናቸው! ለአብነት ያህል ከሳይንስና ሳይኮሎጂ የተወሰዱ ጥቂት እውነታዎች፡ 💊 ፕላሲቦ (Placebo) እና ኖሲቦ (Nocebo) ውጤት ፕላሲቦ፡ ምንም ዓይነት ኬሚካላዊ መድኃኒትነት የሌለውን ነገር "ይፈውሰኛል" ብለን በሙሉ እምነት ስንወስደው አእምሯችን ባዮሎጂያችንን አዞ አካላዊ ለውጥና ፈውስ ያመጣል! ኖሲቦ፡ በሌላ በኩል ደግሞ ትክክለኛውን መድኃኒት እንኳ እየወሰድን "አይረባኝም/አይፈውሰኝም" የሚል እምነት ካለን፡ እምነታችን የመድኃኒቱን ጥቅም ያከሽፈዋል። 💡 "ሰው እንደ እምነቱ ነው" የሚባለው ለዚህ ነው! አእምሯችን መረጃዎችን የሚያጣራው በእምነታችን ነው። የነርቭ ሕዋሶቻችን (Neurons) ወደ ከፍተኛ የአእምሮ ክፍላችን መረጃ የሚያስተላልፉት በእምነታችን ማጣሪያ ነው። "አልችልም" ብለህ ካመንክ አእምሮህ የምትችልበትን በርካታ መረጃዎች ይጋርዳል። "እችላለሁ" ስትል ግን አዳዲስ እድሎችን ማየት ትጀምራለህ። 🎯 እምነታችን ከየት ይመጣል? (የእምነት ምንጮች) ✅አካባቢያችንና ከባቢያዊ ሁኔታዎች ✅እውቀትና የዕለት ተዕለት ንባቦቻችን ✅ያለፉ የሕይወት ልምዶቻችን ✅ሞዴል የምናደርጋቸው (የምናያቸው) ሰዎች ✅በምናብ ከምናያቸው ነገሮች 👇👇👇👇👇👇
739
3
✅ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን 1/23/219 ነው ማነው እድለኛ በፍጥነት እና በርግጠኝነት ትልቅ የስኬት ለወጥ ለማምጣት እና ደስተኛ ሂወትን ለመኖር እኔ እዳግዘው የሚፈልግ አብሮኝ ለመስራት ዝግጁ የሆነ ሰው ቀድሞ በውስጥ መስመር ላወራኝ 2ት ሰዎችን ቢቻ!!! የቴሌ ግራም ዩዘር ነው👇 @BNega
1 219
4
ጨለማን እለፍ 👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል
ጨለማን እለፍ 👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል
1 514
5
🌿 መቼ ነው ሰላም የምታገኘው? “ገንዘብ ሲኖረኝ ሰላም እሆናለሁ…” “ስራዬ ሲሳካ ሰላም እሆናለሁ…” “ይህ ችግር ሲፈታ ሰላም እሆናለሁ…” “የምፈልገው ሰው ከጎኔ ሲሆን ሰላም እሆናለሁ…” “ሁሉም ነገር ሲስተካከል ሰላም እሆናለሁ…” እንዲህ ብለህ ስንት ጊዜ ራስህን ነግረሃል? ነገር ግን አንድ ነገር አስተውል። አንድ ችግር ሲፈታ ሌላ ችግር ይመጣል። አንድ ነገር ስታገኝ ሌላ ነገር ትፈልጋለህ። ዛሬ የምትፈልገው ነገር ነገ ከተሳካልህ፣ ከዚያ በኋላ ደግሞ ሌላ ነገር ትፈልጋለህ። እንደዚህ እያልን… “አንድ ቀን ሁሉም ነገር ሲስተካከል ነው ሰላም የምሆነው” ብለን እንኖራለን። እና ያ “አንድ ቀን” ላይመጣ ይችላል። 🌿 ምክንያቱም ሰላምህን ከሁኔታዎችህ ጋር አስረህ ነው። ሁኔታው እንዲህ ከሆነ — ሰላም ነኝ። እንዲያ ከሆነ — ሰላም አይደለሁም። 🌿 ሰላም ማለት ችግር የሌለበት ሕይወት ማለት አይደለም። ችግር ቢኖርም ከውስጥህ ሰላም ሆነህ መኖር መቻል ነው። አሁን ችግር አለ? እሺ። ችግሩን መፍታት ያለብህን ነገር ፍታ። እርምጃ ውሰድ። የሚገባውን አድርግ። ግን አእምሮህ ቀኑን ሙሉ ከትናንት ጋር እየተጣላ፣ ከነገ ጋር እየተጨነቀ እንዲኖር አትፍቀድ። 🌬 አሁን ትንፋሽህን አስተውል። 🧘 ሰውነትህን አስተውል። 👀 በዙሪያህ ያለውን አስተውል። አሁን ያለውን አሁን እንዲሆን ፍቀድለት። ምናልባት ሰላም የምታገኘው ሁሉም ነገር ሲስተካከል ሳይሆን፣ ሁሉም ነገር ፍጹም ባይሆንም አሁን መገኘት ስትጀምር ይሆናል። 🌿 ሰላምህን ለነገ አትተወው። አሁን ጀምር። ይህ ነው መንቃት።🌟 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
1 653
6
✅ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን 1/19/219 ነው ማነው እድለኛ በፍጥነት እና በርግጠኝነት ትልቅ የስኬት ለወጥ ለማምጣት እና ደስተኛ ሂወትን ለመኖር እኔ እዳግዘው የሚፈልግ አብሮኝ ለመስራት ዝግጁ የሆነ ሰው ቀድሞ በውስጥ መስመር ላወራኝ 5ት ሰዎችን ቢቻ!!! @BNega
1 550
7
Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ በሙሉ ጊዜም ሆነ በትርፍ ጊዜዎት  በመስራት ትልልቅ ገቢ የሚያገኙበት እድሎች ያግኙ እኔም ሙሉጊዜዬን ሰጥቼ በመስራት ትልልቅ ገቢዎችን እያገኘሁበት ነው። ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ  እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!! ✅@BilinersNega ✅@BNega
1 691
8
Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ በሙሉ ጊዜም ሆነ በትርፍ ጊዜዎት በመስራት ትልልቅ ገቢ የሚያገኙበት እድሎች ያግኙ እኔም ሙሉጊዜዬን ሰጥቼ በመስራት ትልልቅ ገቢዎችን እያገኘሁበት ነው። ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ  እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!! @BNega 091209825
2 137
9
#ባዶ_ነው_የሚሉህን_ነግሰህ_የምታሳፍርባቸው_5_ስልቶች፦ 1. ድምጽህን አጥፋ 👉 ትልቅ አሳ በትልቅ ጫጫታ አይያዝም፤ በዝምታ ስራ 2. የእውቀት ረሃብ ይኑርህ 👉 መነሻ የለኝም አትበል፤ መረጃ ካለህ ብር አለህ 3. በነፃ መስራትን አትፍራ 👉 መጀመሪያ ልምዱን ግዛ፤ በኋላ ብሩ ራሱ ይከተልሃል 4. ገጽህን አጠንክር 👉 መናቅና መገፋትን እንደ ነዳጅ ተጠቀምባቸው 5. ጨለማን እለፍ 👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል በብልኃት_ሥራ መጽሐፍ
2 340
10
Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!! @BNega 091209825
2 337
11
"ስኬት በአንድ ቀን አይመጣም። በትህትና፣ በትዕግስት፣ በጽናት፣ በምስጋና እና በራስ መተማመን የሚገነባ ጉዞ ነው። አንዳንዶች ወደ ታች ሊጎትቱህ ይሞክራሉ፤ ነገር ግን አንተ ዓይንህን በግብህ ላይ አ
"ስኬት በአንድ ቀን አይመጣም። በትህትና፣ በትዕግስት፣ በጽናት፣ በምስጋና እና በራስ መተማመን የሚገነባ ጉዞ ነው። አንዳንዶች ወደ ታች ሊጎትቱህ ይሞክራሉ፤ ነገር ግን አንተ ዓይንህን በግብህ ላይ አድርገህ ቀጥል። ዛሬ የምትወጣው አንድ እርምጃ፣ ነገ የስኬትህ ጫፍ ያደርስሃል።" 🌿🏆
2 330
12
🌅 የዛሬ መልዕክት “ሕይወትህ እንዲቀየር መጀመሪያ አስተሳሰብህን ቀይር።” 🧠🔥 ሰዎች እንዲያምኑብህ ከመጠበቅ በፊት፣ ራስህን እመን። ስኬት በአንድ ቀን አይመጣም። በየቀኑ በምታደርገው ትንሽ ጥረት ይገነባል። ❌ “አልችልም” አትበል። ✅ “እማራለሁ፣ እሞክራለሁ፣ እችላለሁ” በል። 🎯 የዛሬ ተግባር: ወደ ስኬትህ አንድ ትንሽ እርምጃ ውሰድ። ትንሽ ቢሆንም አትቁም! 🚀 የስኬት መንገድ — ዛሬ ከትናንት የተሻለ! 💪🔥 ⭐️ ይህ መልዕክት ጠቅሞህ ከሆነ ለሌላ ሰውም አጋራው።
2 687
13
Listen 🎶 👂 🎶 👂
Listen 🎶 👂 🎶 👂
2 608
14
Listen 🎶 and understand
Listen 🎶 and understand
3 321
15
لا يوجد نص...
2 762
16
لا يوجد نص...
2 655
17
لا يوجد نص...
2 407
18
لا يوجد نص...
2 878
19
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻2019🌻መልካም🌻አዲስ ዓመት🌻                 🌻🌻🌻🌻           🌻🌻 🌻🌻🌻🌻      መልካም🌻አዲስ ዓመት   መልካም🌻     አ🌻ዲ🌻ስ መልካም 🌻        ዓ🌻መ🌻ት ለወዳጄ 🌻          ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻        አ🌻ዲ🌻ስ   🌻 🌻🌻        ዓ🌻መ🌻ት                        አ🌻ዲ🌻ስ                      አ🌻ዲ🌻ስ                    ዓ🌻መ🌻ት                  አ🌻ዲ🌻ስ             ዓ🌻መ🌻ት         አ🌻ዲ🌻ስ       ዓ🌻መ🌻ት    አ🌻ዲ🌻ስ                🌻🌻 🌻 ዓ🌻መ🌻ት               🌻🌻🌻🌻 🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻 🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻            🌻🌻🌻🌻🌻 🌻        🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻   አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት   አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት        🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻            🌻🌻🌻🌻🌻 🌻                   🌻🌻🌻                🌻 🌻አዲስ           🌻🌻 🌻አመት       🌻 🌻መ🌻ልካም 🌻🌻አ ዲ ስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት   🌻መልካም🌻አዲስ ዓመት   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻   🌻አዲስ ዓመት🌻ለወዳጄ   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻               🌻🌻🌻🌻🌻            መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻       🌻 መ🌻ል🌻🌻ካ🌻ም🌻   አ🌻ዲ🌻ስ           ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ               ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ                 ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ                ዓ🌻መ🌻ት   አ🌻ዲ🌻ስ 🌻🌻🌻ዓ🌻መ🌻ት     🌻🌻 🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻                                     ዓ🌻መ🌻ት    🌻🌻🌻                   ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ                 ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ                 ዓ🌻መ🌻ት   አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት 🌻 🌻🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻     🌻 🌻  🌻  🌻 🌻  🌻  🌻          🌻 🌻  🌻 🌻 🌻  🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን  ለ2019 ለአዲሱ አመት በሰላም ፣በፍቅር፣በደስታ፣አደረሳችሁ አደረሰን🌻 " አንድ ዐመትን ለዘመናት መኖር እና ዘመናትን ኖሮ ማለፍ   የተለያዩ ናቸው " ትናንት ታሪክ ነው ነገ ተስፋ ነው ዛሬ ስጦታ ነው አዲሱን ዓመት በሁሉም የሕይወት ዘርፋችን በብዙ የምናድግበት እንዲሁም አምናን የእማንደግምበት  አመት ይሁንልን በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ ፣የእድገት፣ የመትረፍረፍ፣ የአብሮነት፣ የአንድነት የእውነት፣ የበጎነት፣ የእምነት፣ የራስን መግዛት፣የጤና መትረፍረፍ፣ የስኬት ጎርፍ የበዛበት ዓመት ይሁንላችሁ ይሁንልን! 🌻🌹መልካም አዲስ ዓመት🥀 🌼 🌻🌹ከ ሙባረክ ሙሀመድ🌻🌻🥀 🌼 🌻 🌻🥀 🌼 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
3 938
20
✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ✨ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል! ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተ
✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ✨ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል! ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በሙሉ ተስፋ እንቀበላለን። በቤታችን በረከት፣ በስራችን ደግሞ ስኬት የሚበዛበት ድንቅ ዘመን ያድርግልን! 🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
2 625