ድብቁ ህሊና ለስኬት ፕሮግራም ማድረግ!!!
前往频道在 Telegram
የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን። ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ በነፃ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን (0912098256 )። ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በፁሁፍም ይቀርባሉ።
显示更多8 554
订阅者
-224 小时
-167 天
+5330 天
数据加载中...
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+32
在1个频道中
九月 '26
+351
在1个频道中
Get PRO
八月 '26
+267
在4个频道中
Get PRO
七月 '26
+290
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+307
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+284
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+140
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+127
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+106
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+113
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+143
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+132
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+130
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+156
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+157
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+195
在3个频道中
Get PRO
六月 '25
+185
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+264
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+239
在5个频道中
Get PRO
三月 '25
+229
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+259
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+520
在3个频道中
Get PRO
十二月 '24
+620
在6个频道中
Get PRO
十一月 '24
+603
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+613
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+751
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+878
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+361
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+411
在5个频道中
Get PRO
五月 '24
+596
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+525
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+553
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+235
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+163
在2个频道中
Get PRO
十二月 '23
+182
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+50
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+48
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+80
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+78
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+76
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+46
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+45
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+65
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+76
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+43
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+111
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+99
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+56
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+142
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+34
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+26
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+31
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+20
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+5
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+44
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+270
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | +7 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | +6 | |||
| 04 十月 | +6 | |||
| 03 十月 | +6 | |||
| 02 十月 | +4 | |||
| 01 十月 | +3 |
频道帖子
👇👇የቀጠለ🔄 እምነትህን ለመቀየርና ስኬታማ ለመሆን፡ ✅እምነት ማለት ሃሳብ + ስሜት ነው! አስተሳሰብህን ስትቀይር፣ የነርቭ ኬሚካል ውህዶችህ ይቀየራሉ፤ ይህም ወደ አዲስ ተግባርና የሕይወት ለውጥ ይመራሃል። 📌 "ከተከሰተው ነገር በመነሳት ሳይሆን ከምንፈልገው ነገር በመነሳት እናስብ!" ❓ዛሬ በሕይወታችሁ ውስጥ "አልችልም" ብላችሁ አምናችሁ የተቀበላችሁት ነገር አለ?
የእናንተው ቤተሰብ👉 ✅@BNega
| 2 | ✨ አእምሯችንና እምነታችን እንዴት ሕይወታችንን ይቀርጻሉ? 🧠💥
ብዙዎቻችን እምነት ምርጫችን እንጂ የተወሰነብን ፍርድ እንዳልሆነ እንዘነጋለን። አእምሯችንና ባዮሎጂያችን እኛ የምናምነውን ነገር አምነው ለመቀበልና ለመተግበር ዝግጁ ናቸው!
ለአብነት ያህል ከሳይንስና ሳይኮሎጂ የተወሰዱ ጥቂት እውነታዎች፡
💊 ፕላሲቦ (Placebo) እና ኖሲቦ (Nocebo) ውጤት
ፕላሲቦ፡
ምንም ዓይነት ኬሚካላዊ መድኃኒትነት የሌለውን ነገር "ይፈውሰኛል" ብለን በሙሉ እምነት ስንወስደው አእምሯችን ባዮሎጂያችንን አዞ አካላዊ ለውጥና ፈውስ ያመጣል!
ኖሲቦ፡
በሌላ በኩል ደግሞ ትክክለኛውን መድኃኒት እንኳ እየወሰድን "አይረባኝም/አይፈውሰኝም" የሚል እምነት ካለን፡ እምነታችን የመድኃኒቱን ጥቅም ያከሽፈዋል።
💡 "ሰው እንደ እምነቱ ነው" የሚባለው ለዚህ ነው!
አእምሯችን መረጃዎችን የሚያጣራው በእምነታችን ነው። የነርቭ ሕዋሶቻችን (Neurons) ወደ ከፍተኛ የአእምሮ ክፍላችን መረጃ የሚያስተላልፉት በእምነታችን ማጣሪያ ነው።
"አልችልም" ብለህ ካመንክ አእምሮህ የምትችልበትን በርካታ መረጃዎች ይጋርዳል። "እችላለሁ" ስትል ግን አዳዲስ እድሎችን ማየት ትጀምራለህ።
🎯 እምነታችን ከየት ይመጣል? (የእምነት ምንጮች)
✅አካባቢያችንና ከባቢያዊ ሁኔታዎች
✅እውቀትና የዕለት ተዕለት ንባቦቻችን
✅ያለፉ የሕይወት ልምዶቻችን
✅ሞዴል የምናደርጋቸው (የምናያቸው) ሰዎች
✅በምናብ ከምናያቸው ነገሮች
👇👇👇👇👇👇 | 640 |
| 3 | ✅ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን 1/23/219 ነው
ማነው እድለኛ በፍጥነት እና በርግጠኝነት ትልቅ የስኬት ለወጥ ለማምጣት እና ደስተኛ ሂወትን ለመኖር እኔ እዳግዘው የሚፈልግ አብሮኝ ለመስራት ዝግጁ የሆነ ሰው ቀድሞ በውስጥ መስመር ላወራኝ 2ት ሰዎችን ቢቻ!!! የቴሌ ግራም ዩዘር ነው👇
@BNega | 1 150 |
| 4 | ጨለማን እለፍ
👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል | 1 470 |
| 5 | 🌿 መቼ ነው ሰላም የምታገኘው?
“ገንዘብ ሲኖረኝ ሰላም እሆናለሁ…”
“ስራዬ ሲሳካ ሰላም እሆናለሁ…”
“ይህ ችግር ሲፈታ ሰላም እሆናለሁ…”
“የምፈልገው ሰው ከጎኔ ሲሆን ሰላም እሆናለሁ…”
“ሁሉም ነገር ሲስተካከል ሰላም እሆናለሁ…”
እንዲህ ብለህ ስንት ጊዜ ራስህን ነግረሃል?
ነገር ግን አንድ ነገር አስተውል።
አንድ ችግር ሲፈታ ሌላ ችግር ይመጣል።
አንድ ነገር ስታገኝ ሌላ ነገር ትፈልጋለህ።
ዛሬ የምትፈልገው ነገር ነገ ከተሳካልህ፣
ከዚያ በኋላ ደግሞ ሌላ ነገር ትፈልጋለህ።
እንደዚህ እያልን…
“አንድ ቀን ሁሉም ነገር ሲስተካከል ነው ሰላም የምሆነው” ብለን እንኖራለን።
እና ያ “አንድ ቀን” ላይመጣ ይችላል።
🌿 ምክንያቱም ሰላምህን ከሁኔታዎችህ ጋር አስረህ ነው።
ሁኔታው እንዲህ ከሆነ — ሰላም ነኝ።
እንዲያ ከሆነ — ሰላም አይደለሁም።
🌿 ሰላም ማለት ችግር የሌለበት ሕይወት ማለት አይደለም።
ችግር ቢኖርም ከውስጥህ ሰላም ሆነህ መኖር መቻል ነው።
አሁን ችግር አለ? እሺ።
ችግሩን መፍታት ያለብህን ነገር ፍታ።
እርምጃ ውሰድ።
የሚገባውን አድርግ።
ግን አእምሮህ ቀኑን ሙሉ ከትናንት ጋር እየተጣላ፣ ከነገ ጋር እየተጨነቀ እንዲኖር አትፍቀድ።
🌬 አሁን ትንፋሽህን አስተውል።
🧘 ሰውነትህን አስተውል።
👀 በዙሪያህ ያለውን አስተውል።
አሁን ያለውን አሁን እንዲሆን ፍቀድለት።
ምናልባት ሰላም የምታገኘው ሁሉም ነገር ሲስተካከል ሳይሆን፣
ሁሉም ነገር ፍጹም ባይሆንም አሁን መገኘት ስትጀምር ይሆናል።
🌿 ሰላምህን ለነገ አትተወው።
አሁን ጀምር።
ይህ ነው መንቃት።🌟
━━━━━━━━━━━━━━━━━━ | 1 571 |
| 6 | ✅ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን 1/19/219 ነው
ማነው እድለኛ በፍጥነት እና በርግጠኝነት ትልቅ የስኬት ለወጥ ለማምጣት እና ደስተኛ ሂወትን ለመኖር እኔ እዳግዘው የሚፈልግ አብሮኝ ለመስራት ዝግጁ የሆነ ሰው ቀድሞ በውስጥ መስመር ላወራኝ 5ት ሰዎችን ቢቻ!!!
@BNega | 1 489 |
| 7 | Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ በሙሉ ጊዜም ሆነ በትርፍ ጊዜዎት በመስራት ትልልቅ ገቢ የሚያገኙበት እድሎች ያግኙ እኔም ሙሉጊዜዬን ሰጥቼ በመስራት ትልልቅ ገቢዎችን እያገኘሁበት ነው። ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!!
✅@BilinersNega
✅@BNega | 1 631 |
| 8 | Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ በሙሉ ጊዜም ሆነ በትርፍ ጊዜዎት በመስራት ትልልቅ ገቢ የሚያገኙበት እድሎች ያግኙ እኔም ሙሉጊዜዬን ሰጥቼ በመስራት ትልልቅ ገቢዎችን እያገኘሁበት ነው። ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!!
@BNega
091209825 | 2 091 |
| 9 | #ባዶ_ነው_የሚሉህን_ነግሰህ_የምታሳፍርባቸው_5_ስልቶች፦
1. ድምጽህን አጥፋ
👉 ትልቅ አሳ በትልቅ ጫጫታ አይያዝም፤ በዝምታ ስራ
2. የእውቀት ረሃብ ይኑርህ
👉 መነሻ የለኝም አትበል፤ መረጃ ካለህ ብር አለህ
3. በነፃ መስራትን አትፍራ
👉 መጀመሪያ ልምዱን ግዛ፤ በኋላ ብሩ ራሱ ይከተልሃል
4. ገጽህን አጠንክር
👉 መናቅና መገፋትን እንደ ነዳጅ ተጠቀምባቸው
5. ጨለማን እለፍ
👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል
በብልኃት_ሥራ መጽሐፍ | 2 267 |
| 10 | Good News ✅:ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም።በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን!!!
@BNega
091209825 | 2 288 |
| 11 | "ስኬት በአንድ ቀን አይመጣም። በትህትና፣ በትዕግስት፣ በጽናት፣ በምስጋና እና በራስ መተማመን የሚገነባ ጉዞ ነው። አንዳንዶች ወደ ታች ሊጎትቱህ ይሞክራሉ፤ ነገር ግን አንተ ዓይንህን በግብህ ላይ አድርገህ ቀጥል። ዛሬ የምትወጣው አንድ እርምጃ፣ ነገ የስኬትህ ጫፍ ያደርስሃል።" 🌿🏆 | 2 281 |
| 12 | 🌅 የዛሬ መልዕክት
“ሕይወትህ እንዲቀየር መጀመሪያ አስተሳሰብህን ቀይር።” 🧠🔥
ሰዎች እንዲያምኑብህ ከመጠበቅ በፊት፣ ራስህን እመን።
ስኬት በአንድ ቀን አይመጣም።
በየቀኑ በምታደርገው ትንሽ ጥረት ይገነባል።
❌ “አልችልም” አትበል።
✅ “እማራለሁ፣ እሞክራለሁ፣ እችላለሁ” በል።
🎯 የዛሬ ተግባር:
ወደ ስኬትህ አንድ ትንሽ እርምጃ ውሰድ።
ትንሽ ቢሆንም አትቁም! 🚀
የስኬት መንገድ — ዛሬ ከትናንት የተሻለ! 💪🔥
⭐️ ይህ መልዕክት ጠቅሞህ ከሆነ ለሌላ ሰውም አጋራው። | 2 642 |
| 13 | Listen 🎶 👂 🎶 👂 | 2 572 |
| 14 | Listen 🎶 and understand | 3 258 |
| 15 | 没有文字... | 2 725 |
| 16 | 没有文字... | 2 605 |
| 17 | 没有文字... | 2 370 |
| 18 | 没有文字... | 2 848 |
| 19 | 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻2019🌻መልካም🌻አዲስ ዓመት🌻
🌻🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻🌻🌻
መልካም🌻አዲስ ዓመት
መልካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
መልካም 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
ለወዳጄ 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻🌻🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
🌻 🌻🌻 ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ 🌻🌻 🌻
ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻
🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻
🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻
🌻🌻🌻🌻🌻 🌻
🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
🌻🌻🌻🌻🌻 🌻
🌻🌻🌻
🌻 🌻አዲስ
🌻🌻 🌻አመት
🌻 🌻መ🌻ልካም
🌻🌻አ ዲ ስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
🌻መልካም🌻አዲስ ዓመት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻አዲስ ዓመት🌻ለወዳጄ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻
መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
🌻 መ🌻ል🌻🌻ካ🌻ም🌻
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ 🌻🌻🌻ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻 🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻🌻 ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
🌻 🌻🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻
🌻 🌻 🌻 🌻 🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለ2019 ለአዲሱ አመት በሰላም ፣በፍቅር፣በደስታ፣አደረሳችሁ አደረሰን🌻
" አንድ ዐመትን ለዘመናት መኖር እና ዘመናትን ኖሮ ማለፍ የተለያዩ ናቸው "
ትናንት ታሪክ ነው
ነገ ተስፋ ነው
ዛሬ ስጦታ ነው
አዲሱን ዓመት በሁሉም የሕይወት ዘርፋችን በብዙ የምናድግበት እንዲሁም አምናን የእማንደግምበት አመት ይሁንልን
በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ ፣የእድገት፣ የመትረፍረፍ፣ የአብሮነት፣ የአንድነት የእውነት፣ የበጎነት፣ የእምነት፣ የራስን መግዛት፣የጤና መትረፍረፍ፣ የስኬት ጎርፍ የበዛበት ዓመት ይሁንላችሁ ይሁንልን!
🌻🌹መልካም አዲስ ዓመት🥀 🌼
🌻🌹ከ ሙባረክ ሙሀመድ🌻🌻🥀 🌼
🌻 🌻🥀 🌼
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 | 3 890 |
| 20 | ✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ✨
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!
ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በሙሉ ተስፋ እንቀበላለን። በቤታችን በረከት፣ በስራችን ደግሞ ስኬት የሚበዛበት ድንቅ ዘመን ያድርግልን!
🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 | 2 600 |
