Muler IT Solutions Ethio GSM, Ethio Dish, ሞባይል ጥገና፣ ዲሽ ሶፍትዌር፣ ኮምፒውተር ጥገና፣ ዌብሳይት ስራ
Kanalga Telegram’da o‘tish
👉👉 አዳዲስና ትኩስ የቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችንና፣ ሞያ አዘል ፅሁፎችን፣ ጥያቄና መልሶችን፣የኮምፒውተርና የዲሽ ሪሲቨር ሶፍትዌሮችን፣ ጠቃሚ የሞባይል አፖችን ከተለያዩ የ Hacking እና Technical Trick ና ቲፖች የሚገኙበት ምርጥ ቻናል:: ለማንኛውም ጥያቄ @mulerjolly ን ወይም @mulerjolly3 ን ይጠቀሙ!! ወይም በ 0938020816 ወይም 0918711801 ይደውሉ። Share
Ko'proq ko'rsatish2 681
Obunachilar
+324 soatlar
+267 kunlar
+15930 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyun '26
Iyun '26
+101
1 kanalda
May '26
+134
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+43
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+49
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+34
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+58
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+42
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+47
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+54
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+42
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+55
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+59
1 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+56
0 kanalda
Get PRO
May '25
+73
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+29
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+28
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+41
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+50
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+54
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+100
3 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+50
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+40
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+93
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+107
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+81
0 kanalda
Get PRO
May '24
+88
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+58
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+64
1 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+201
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+149
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+107
2 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+134
3 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+325
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+231
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+81
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+150
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+214
0 kanalda
Get PRO
May '23
+455
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+150
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+812
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 15 Iyun | +1 | |||
| 14 Iyun | +6 | |||
| 13 Iyun | +8 | |||
| 12 Iyun | +5 | |||
| 11 Iyun | +6 | |||
| 10 Iyun | +5 | |||
| 09 Iyun | +6 | |||
| 08 Iyun | +7 | |||
| 07 Iyun | +6 | |||
| 06 Iyun | +3 | |||
| 05 Iyun | +11 | |||
| 04 Iyun | +5 | |||
| 03 Iyun | +10 | |||
| 02 Iyun | +14 | |||
| 01 Iyun | +8 |
Kanal postlari
❇️ ቴሌግራም ውስጥ ለመግባት ስትሞክሩ የኤስኤምኤስ ክፍያ (SMS Fee) እየጠየቀ ላስቸገራችሁ ሰዎች፣ ምንም ዓይነት ክፍያ ሳይከፍሉ በቀላሉ መግባት የሚቻልበትን መንገድ ደረጃ በደረጃ እነሆ፦
☑️ ደረጃ 1፦ የቆየውን አፕሊኬሽን ማጥፋት (Uninstall)
በመጀመሪያ በስልካችሁ ላይ ተጭኖ የሚገኘውን የቴሌግራም አፕሊኬሽን ሙሉ በሙሉ ከስልካችሁ ላይ አጥፉት (Uninstall አድርጉት)።
☑️ ደረጃ 2፦ በክሮም (Chrome) ላይ መፈለግ
የስልካችሁን Chrome ብሮውዘር በመክፈት የፍለጋ ባሩ (Search bar) ላይ የሚከተለውን ጽሑፍ በትክክል አስገብታችሁ ፈልጉ (Search አድርጉ)፦ telegram app version 9.7.2 filehippo
telegram app version 9.7.2 filehippo☑️ ደረጃ 3፦ አፕሊኬሽኑን ማውረድ (Download) ከሚመጡላችሁ የፍለጋ ውጤቶች ውስጥ መጀመሪያ ላይ የሚገኘውን የ FileHippo ሊንክ ይጫኑት። በመቀጠል Download የሚለውን በመንካት አፕሊኬሽኑን ማውረድ ይጀምሩ። (ማስታወቂያ/Advertisement ከመጣባችሁ Close በሉት)። "File might be harmful" የሚል ማሳሰቢያ ሲመጣ Download anyway የሚለውን በመጫን ማውረዱን ይጨርሱ። ☑️ ደረጃ 4፦ መጫን (Install) እና መክፈት ዳውንሎድ አድርጎ ሲጨርስ ፋይሉን በመንካት Install የሚለውን ይጫኑ። አፕሊኬሽኑ ተጭኖ ሲያበቃ Open ካደረጉት በኋላ Start Messaging የሚለውን ይጫኑ። ☑️ ደረጃ 5፦ በስልክ ቁጥር መግባት (Login) በመጨረሻም የአገራችሁን ኮድ እና ስልክ ቁጥራችሁን በትክክል በማስገባት የተለመደውን የቴሌግራም አጠቃቀም መቀጠል ትችላላችሁ። 💡 ማሳሰቢያ፦ ይሄ ዘዴ ሰርቶላችሁ ከሆነ ኮሜንት ላይ "ሰርቶልኛል" በማለት አሳውቁኝ! መልካም ጊዜ!
| 2 | Matn yo'q... | 163 |
| 3 | ❇️ Huawei Mobile WiFi Elite 5 እና
❇️ Huawei Mobile WiFi Elite 6 WiFi ራውተሮች Factory Reset ከተደረጉ በኋላ ሲምካርድ የማያነቡት ነገር መፍትሔ ተገኝቶለታል።
☑️ በዚህ ችግር ምክኒያት እቤትዎ ያስቀመጧቸው Elite 5 እና Elite 6 WiFi ራውተሮች ካሉ እኛን ያዋሩን ባሉበት እናስተካክልልዎታለን
❇️ Huawei Mobile WiFi Elite 5 & Elite 6: "No SIM card detected" after factory reset? We have the solution. Message us on WhatsApp at the number below.
📱 አገልግሎቱን ለማግኘት በሚከተለው ቁጥር በ WhatsApp ያዋሩን +251938020816
📞 Direct WhatsApp Link:- https://wa.me/+251938020816
🔵 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
🔺 @muleritsolutions2 | 218 |
| 4 | ❇️ Hacked Telegram Recovery & SMS Fee fix Service
❇️ ቴሌግራማቸው ሃክ ለተደረገባቸው እና SMS Code አልክም እያለ ላስቸገራቸው ሰዎች መፍትሔ ይዘን መጥተናል
📍 ቢዝነስ ለመስራት፣ ፋይል ለመላላክ፣ ከደንበኛና ወዳጅ ዘመድ ጋር መልእክትን ለመለዋወጥ ቴሌግራምን በዋናነት ለሚጠቀሙና በጣም ለተቸገሩ መፍትሔ የመስጠት አገልግሎት
🛑 ችግሩን በ Telegram Premium በኩል ሳይሆን ሌላ ዘዴ በመጠቀም ነው የምናስተካክለው (Telegram Premium አንጠቀምም)
✅ Hack የተደረገ ቴሌግራም አካውንት ከዚህ በፊት የተላላካችሁት ፋይሉ ሳይጠፋ ማስመለስ
✅ Hack የተደረገ ቴሌግራም ፋይሉ ጠፍቶ እንዳዲስ ማስጀመርና ኮድ ልኮ Login እንዲያደርግ ማድረግ
✅ SMS code የማይልኩ ነባር፣ አዳዲስና Log Out የተባሉ የቴሌግራም አካውንቶችን እንዲልኩ ማድረግ
✅ Telegram Premium ገዝተው ድንገት log out ወይም ቴሌግራም Uninstall ብለው ድጋሚ መግባት ላስቸገራው
✅ ብዙ ተከታይ ያላቸው የቴሌግራም Channel እና Group ባለቤትነትን (Admin Privilege) ወደ ነበረበት መመለስ
✅ ከቴሌግራም ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ ችግር ላጋጠማቸው መፍትሔ መስጠት
✅ እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ
🔺 ONLINE REMOTE SERVICE (ባሉበት በኢንተርኔት የሚሰራ)
✅ አገልግሎቱን ኢትዮጵያ ውስጥ ይሁን ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉበት ሆነው ማግኘት ይችላሉ
📱 አገልግሎቱን ለማግኘት በሚከተለው ቁጥር በ WhatsApp ያዋሩን +251938020816
📞 Direct WhatsApp Link:- https://wa.me/+251938020816
✅ በተጨማሪም ሃክ እንዳይደረጉና SMS Fee እየጠየቀ እንዳያስቸግርዎት መውሰድ ስለሚገባዎት ቅድመ ጥንቃቄ ሙሉ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን ለቀንልዎታል።
🔵 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
✅ @muleritsolutions2 | 306 |
| 5 | ❇️ ቴሌግራማቸው ሃክ ለተደረገባቸው እና SMS Code አልክም እያለ ላስቸገራቸው ሰዎች መፍትሔ ይዘን መጥተናል | 267 |
| 6 | 🖥️ የWindows Operating System (OS) አይነቶችና ጠቀሜታቸው
Windows Operating System (OS) በ Microsoft የተሰራ የኮምፒውተር ኦፐሬቲንግ ሲስተም ሲሆን ኮምፒውተሩን እና ተጠቃሚውን የሚያገናኝ መሰረታዊ ሶፍትዌር ነው።
1️⃣ Windows XP (2001)
🖼️ በቀላል አጠቃቀም እና ፕሮግራሞችን ያለችግር የሚያስኬድ የታወቀ ስሪት ነው።
ጠቀሜታዎች
✔️ ለመጠቀም ቀላል ነበር
✔️ ዝቅተኛ የሃርድዌር ፍላጎት ነበረው
✔️ ብዙ ፕሮግራሞችን ይደግፍ ነበር
2️⃣ Windows Vista (2007)
🖼️ አዲስ የደህንነት ባህሪያትን ያስተዋወቀ ስሪት ነው።
ጠቀሜታዎች
✔️ የተሻሻለ Security
✔️ ውብ የገጽታ ንድፍ (Aero Interface)
✔️ የፍለጋ ባህሪያት ተሻሽለዋል
3️⃣ Windows 7 (2009)
🖼️ በጣም ታዋቂ እና ፕሮግራሞችን ያለችግር የሚያስኬድ የWindows ስሪት ነው።
ጠቀሜታዎች
✔️ ፈጣን እና የተረጋጋ አፈጻጸም
✔️ ለመጠቀም ቀላል
✔️ ከብዙ Hardware እና Software ጋር ተስማሚ
4️⃣ Windows 8 / 8.1 (2012/2013)
🖼️ ለTouch Screen መሣሪያዎች በተለይ የተዘጋጀ ስሪት ነው።
ጠቀሜታዎች
✔️ ፈጣን Boot Time
✔️ የተሻሻለ Security
✔️ ለTouch Screen ተስማሚ
5️⃣ Windows 10 (2015)
🖼️ በአሁኑ ጊዜ በሰፊው የሚጠቀሙበት የWindows ስሪት ነው።
ጠቀሜታዎች
✔️ መደበኛ የደህንነት ዝመናዎች
✔️ ፈጣን እና የተሻሻለ አፈጻጸም
✔️ ከአብዛኞቹ Software እና Hardware ጋር ተስማሚ
✔️ Virtual Desktops እና Microsoft Store ድጋፍ
6️⃣ Windows 11 (2021)
🖼️ የWindows ዘመናዊ እና የቅርብ ጊዜ ስሪት ነው።
ጠቀሜታዎች
✔️ ዘመናዊ እና ማራኪ ገጽታ
✔️ የተሻሻለ ደህንነት
✔️ ለGaming የተሻለ ድጋፍ
✔️ የMultitasking ባህሪያት (Snap Layouts)
✔️ የተሻለ አፈጻጸም
📌 የWindows አይነቶች ጥቅም በአጠቃላይ
✅ ኮምፒውተርን ለማስተዳደር
✅ ፕሮግራሞችን ለማስኬድ
✅ ፋይሎችን ለማስተዳደር
✅ የሃርድዌር መሣሪያዎችን ለመቆጣጠር
✅ የደህንነት ጥበቃ ለማድረግ
✅ የኔትወርክ ግንኙነት ለማስተዳደር
💡 ማጠቃለያ
🟢 Windows XP – ቀላል እና ታዋቂ
🟢 Windows Vista – የደህንነት ማሻሻያዎች ያሉት
🟢 Windows 7 – ጥሩ እና በብዙዎች የተወደደ
🟢 Windows 8/8.1 – ለTouch Screen ተስማሚ
🟢 Windows 10 – በሰፊው የሚጠቀሙበት እና ተስማሚ
🟢 Windows 11 – ዘመናዊ እና የቅርብ ጊዜ ስሪት
🔹 ለአዲስ ኮምፒውተሮች Windows 11 ይመከራል፤ ለአሮጌ ኮምፒውተሮች Windows 10 ተስማሚ ሊሆን ይችላል።
🔶 @muleritsolutions2 | 297 |
| 7 | 🏆 የዓለም ዋንጫ 2026 በነፃ! ⚽ የ 2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ጨዋታን (Match 2) በቀጥታ እና በነፃ በቤቶት ይመልከቱ!
📺 የቻናል ስም፦ ATN HD
📡 ሳተላይት፦ Yahsat 52°E (ያህሳት)
💳 ክፍያ፦ ሙሉ በሙሉ በነፃ (Free to Air Channel)
☑️ መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
🔶 @muleritsolutions2 | 281 |
| 8 | ❇️ የሁሉም ሪሲቨሮች Master code እና Bisskey አገባብ
__
LS 1000 -2000-3000-4000-9200-9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
🌲 Bisskey _ በመጀመርያ Menu እንጫናለን። በመቀጠል Installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch Enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲 Master code 3503
_
Ls 9200_9300-1000-2000-3000-4000
Gold እና Smart ሪሲቨሮች ላይ
🌲Bisskey installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 6666
__
Ls 2020-3030-4040 ሪሲቨሮች ላይ
🌲Bisskey ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ Patch enabled ሲለን ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 8888
_
Ls6-Ls7-Ls8-Ls9 ሪሲቨሮች ላይ
🌲Bisskey ለማስገባት Installation ላይ ሆነን 6666 በመጫን Patch enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 6666
__
Ls 1000++ሪሲቨር ላይ Bisskey ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን Patch Enabled ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
🌲Master code 9876
__
Ls 6060-8080-8585-9090
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
Ls 9090-Ls 9090Mini HD
🌲Bisskey ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
RealStar 1010-5050
🌲Bisskey በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software እንጭናለን።በመቀጠል Installation ላይ Factory Defult በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
LEG N2R PLUS -N24 PRO-N24
🌲Bisskey ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 1512
_
Supermax 2425 power plus-9300CAHD-9200CAHD-3000HD 3G-9700CA HD +++ -4300mini
🌲Bisskey ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ Slow +1111 ስንጫን Patch enabled ሲለን Page_ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
__
SM 2425HD-2350-25600Brilliant -9700CA Gold Plus
🌲Bisskey ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል Ok ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 3606
__
Eurostar 9200Gold plus Sd -9300-9600 Sd
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል
🌲Master code 1004
_
SM 2550HD CA MINI
🌲Bisskey ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን save እናደርጋለን።
🌲Master code 3327 _3328_3329
_
IBOX 3030,3030S,3030S2
🌲Bisskey በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
Sm F18 ALL TYPE
🌲Bisskey ለማስገባት Update እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page _ በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876 -6000
__
SM 3500 3G HD
🌲Bisskey ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ F1 + 111 ስንነካ patch enabled ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን
🌲Master code 9876
____
NEw Star NR 4040
🌲Bisskey በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code
___
i MAX HD BOX
🌲Bisskey ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code
____
SR 4080 EXTREME
🌲Bisskey ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Page _ በመጫን መሙላት እንችላለን።
___
CORONET HD RECIVERS
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876 -9999
____
HD WORLD RECIVERS
🌲Bisskey ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን box ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን።
____
TIGER HIGH CLASS V2
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን።
_
STAR GOLD MINI
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን።
_
FREE SAT RECIVERS
🌲Bisskey ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን።
🌲Master code 6666
__
TIGER E12 HD ULTRA RF
🌲Bisskey ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን።
ይቀጥላል ...... | 309 |
| 9 | ❇️ የ 2026 የዓለም ዋንጫ (World Cup 2026) የጨዋታ ፕሮግራም
🔶 @muleritsolutions2 | 434 |
| 10 | 🔥የ 2026 የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በነፃ ለማስተላለፍ በ Nilesat ፍቃድ ያገኙ ቻናሎች 👇👇👇
🖥TEST_CB
🛰 Nilesat 7°W | 11314 V 27500
🔑 28 4D 3C 84 6F 1A 5E E7
🖥MAKAN HD
🛰 Nilesat 7°W | 11631 V 27500
🖥Program National
🛰NileSat 7°W | 11680 H 27500
🔑 10 00 00 00 00 00 00 00 | 428 |
| 11 | 🔺 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨
⚠️ ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
⚠️ በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
⚠️ ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።
☑️ መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
🔶 @muleritsolutions2 | 390 |
| 12 | ❇️ Mobiledit Ultra 9.8 Tool Cracked
🔷 ከላይ የለቀቅናቸው ሶስት የተለያዩ Mobiledit Ultra 9.8 Tool Cracked ፋይሎች ሲሆኑ ጥቅሙም የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ባለሞያዎች ሆነው ከዚህ በፊት በ ISP Pinout ይሰሩ የነበሩ አብዛኞቹን Exynos Chipset ያላቸውን Samsung ስልኮች በ Download Mode ራሱ ADB Enable ካደረገልን በኋላ በነፃ እና Paid Tools FRP እንድንከፍት ከፍተኛ ሚናውን ይጫወታል።
🔐 በተጨማሪም የቅርብ ሞዴል የሆኑ የተላያየ ብራንድና ሞዴል ያላቸውን ስልኮችን ፋይላቸው ሳይጠፋ PIN እና Pattern read በማድረግ Unlock ማድረግ ያስችለናል።
✅ ይሄ ቱል ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል:-
🔷 Exynos 850 Chipset ለሚጠቀሙ ስልኮች FRP Remove all binary
☑️ A047f
☑️ A135f
☑️ M135f
☑️ E135f
☑️ እና ሌሎች ሞዴሎችን መጥቀስ ይቻላል
✅ ከዚህ በተጨማሪ ብዙ MTK፣ SPD፣UniSoc እና HiSilicon Kirin Chipset ያላቸውን ሞዴሎች Support ያደርጋል::
🔺 ይሔን ቱል በዋናነት ህግ አስከባሪ አካላት፣ የውትድርና ተቋማት፣ ወንጀል ምርመራ ላይ የተሰማሩና በስለላ ተቋማት ውስጥ data extract ለማድረግና analysis ለመስራት ይጠቀሙበታል።
☑️ ለሞባይል ቴክኒሻኖች ደሞ በ ISP ይሰሩ የነበሩ ስልኮችን በደቂቃዎች ውስጥ ስልኩን መፍታት ሳያስፈልገን FRP Remove በማድረግ ድካምንና ገንዘብን በእጅጉ የሚቆጥብ የቴክኒሻኖች የምንጊዜም ባለውለታ የሆነ ገራሚ ቱል ነው።
✅ ይሄን ቱል ከላይ በሶስት አይነት አማራጭ ለቀንላችኋል አውርዳችሁ ተጠቀሙበት።
☑️ መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
🔶 @muleritsolutions2 | 367 |
| 13 | https://www.mediafire.com/file/iccn9hwzcdkqpwd/MOBILedit_Forensic_ULTRA_9.8.0.34378+Crack+By+ShaktiMaan.zip | 318 |
| 14 | MOBILedit_Forensic_ULTRA_9_8_0_34378_WITH_KEYGEN_UNLIMITED_2.rar | 326 |
| 15 | Setup:
https://www.mediafire.com/file/t8zmq177egezvm2/Setup+MOBILedit+Forensic+ULTRA+9.8.0.34378.rar/file
Loder:
https://www.mediafire.com/file/k7vn5ulxxk06klm/MOBILedit+Loader.7z/file
Keygen:
https://www.mediafire.com/file/rdcvfiujl9anfdi/Keygen_MOBILedit_Forensic_ULTRA_9.8.0.34378_.rar/file
Driver:
https://www.mediafire.com/file/y1ds9jlxbqypzah/Drivers.zip/file
Zip password:
arieffservicecenter.com | 368 |
| 16 | ሀገሬ ቴሌቭዥን የአለም ዋንጫን በብቸኝነት በ HD (High Definition) የስርጭት ጥራት ማስተላለፍ በመቻላችሁ፣ የተሰማንን ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን።
ኢትዮ ሳትም ከ ሀገሬ ቴሌቭዥን ጋር ወደፊት በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን በደስታ ይገልፃል።
Ethiosat | 374 |
| 17 | Matn yo'q... | 473 |
| 18 | #Telegram
#ቴሌግራም
ቴሌግራም (Telegram) ኦፊሴላዊ ያልሆኑ የቴሌግራም መተግበሪያዎችን (Unofficial Apps) በሚጠቀሙ አካውንቶች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እና ማስጠንቀቂያ መስጠት እንደጀመረ አስታወቀ።
ቴሌግራም " ኦፊሴላዊ ያልሆኑ የተለያዩ መተግበሪያዎች የሚጠቀሙ ከሆነ የመልዕክት ልውውጡ ደህንነት ሊጠበቅ አይችልም፤ ለአደጋ ሊጋልጥም " ይችላል ብሏል።
በተለይ በሩሲያ ውስጥ "Telega" የተሰኘ የቴሌግራም መሰል መተግበሪያ ተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው።
የደህንነት ባለሙያዎች እንደሚሉት፥ ይህ መተግበሪያ የተጠቃሚዎችን አጠቃላይ መልዕክቶች እና መረጃዎች የመጥለፍ አቅም አለው።
ቴሌግራም እነዚህን ኦፊሴላዊ ያልሆኑ መተግበሪያዎች የሚጠቀሙ አካውንቶችን ለይቶ "Flag" እያደረገ (ምልክት እየሰጠ) ይገኛል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ኦፊሻል ያልሆነው "Telega" አፕል ከአፕስቶር ላይ አውርዶታል።
ኦፊሴላዊ ያልሆኑ የቴሌግራም መተግበሪያዎች ምንድናቸው ?
እነዚህ መተግበሪያዎች የቴሌግራምን Open Source ኮድ በመጠቀም የተሰሩ ቢሆንም አበልፃጊዎቹ የራሳቸውን ኮዶች ይጨምሩበታል።
ለምሳሌ፦ Nicegram, Telega, Nekogram , Mobogram , Vidogram፣ Nijagram ... ሌሎችም እጅግ ብዙ ብዙ አሉ።
እነዚህ ከኦፊሴላዊ ቴሌግራም ውጭ በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የመተግበሪያ አበልጻጊዎች የሚሰሩ ናቸው።
🚨 አንዳንድ " ቴሌግራም መሰል " መተግበሪያዎች ምን ያስከትላሉ ? ኦፊሴላዊ ያልሆነውን ቴሌግራም መጠቀም ምን መዘዝ አለው ?
1. የመረጃ ደህንነት ጥሰት ፦ ወደ መተግበሪያዎቹ ሲገባ ዋናው የቴሌግራም አካውንት አክሰስ ይደረጋል ፤ በዚህም የግል የቴሌግራም መረጃዎች አደጋ ላይ ይወድቃሉ።
የተጠቃሚውን እና ቴሌግራም ላይ የተመዘገቡ ስልክ ቁጥሮችን የማግኘት፣ የግል መልዕክቶችን የማንበብ እንዲሁም የኦንላይን ሁኔታቸውን እንዲያውቁት እድል ይሰጣቸዋል።
2. ማልዌር እና ስፓይዌር ፦ 2023 ላይ ባለሙያዎች ጥናት ሲያደርጉ፣ 60000 ስልኮችን በቫይረስ የበከሉ የቴሌግራም አምሳያ መተግበሪያዎች ተገኝተዋል።
ልክ እንደ እውነተኛው ቴሌግራም የሚመስሉ ነገር ግን "ሌቦች የሰሯቸው" መተግበሪያዎች ስልክ ላይ አንዴ ከገቡ በኋላ ፦
👥 በስልክ ላይ የተቀመጡ የሰዎች ስም እና ስልክ ቁጥር በሙሉ ሊወሰዱ ይችላሉ።
💬 ሰዎች የሚጽፏቸውን እና የመጡላቸውን የግል መልዕክቶች በሙሉ እየገለበጡ ይወስዳሉ።
ሚስጥር በሌሎች እጅ ላይ ይወድቃል። ከጀርባ ብዙ ግላዊ መረጃዎች ተጋላጭ ይሆናሉ።
3. አካውንትን ሙሉ በሙሉ መነጠቅ (Account Hijacking) ፦ አንዳንድ መተግበሪያዎች "Trojanized" ናቸው ማለትም ከውጭ ሲታዩ ጠቃሚ ይመስላሉ፣ ውስጣቸው ግን አጥፊ ሶፍትዌር የያዙ ናቸው።
እነዚህ የሶስተኛ ወገን የቴሌግራም መተግበሪያዎች የሰዎችን Session / የመግቢያ ፍቃድ ይሰርቃሉ። በዚህም ምክንያት ፦
- እንደ ሩስያ ፣ ዩክሬን ፣ ኢራን ፣ ሊባኖስ ... የመሳሰሉ የጦርነት ቀጠና እንዲሁም የፖለቲካ ውጥረት ባለባቸው ሀገራት ሰዎች ሳያውቁት በግድ የተለያዩ ቻናሎች እና ግሩፖች ውስጥ አባል ይደርጋሉ። በዚህም ሰዎች ያለፍላጎታቸው እንዲገቡ ተደርገው ፕሮፖጋንዳ እና የተለያዩ መልዕክቶች ወደ ስልካቸው እንዲደርሳቸው ይደረጋል። (በግድ ሰዎችን ግሩፕ እና ቻናል ላይ የሚያስገቡት ሶስተኛ ወገን መተግበሪያዎች ናቸው)
- ዋናውን የአካውንቱን ባለቤት አስወጥተው / Log out አድርገው አካውንቱን ሙሉ በሙሉ ሊቆጣጠሩት ይችላሉ ፤ ቀጥሎም ለወንጀል እና ማጭበርበር ስራዎች ይውላል።
ሲጠቃለል በተለያዩ ሀገራት የታየው ነገር ፥ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች የቴሌግራም ሚስጥራዊ ኮድ በዋናው መተግበሪያ ፣ በኢሜል፣ ወይም በስልክ እና በSMS ተቀብለው ወደ ኦፊሴላዊ ያልሆኑ መተግበሪያዎች ውስጥ ከገቡ በኋላ ወዲያው ፍቃዳቸውን እንዲያጡት ይሆናል ፤ እንዲሁም ያለ ሰዎቹ ፍቃድ አካውንታቸው እንቅስቃሴ ይደረግበታል።
ቴሌግራም ምን ይላል በዚህ ጉዳይ ?
የቴሌግራም መስራቹ ፓቬል ዱሮቭ ከዚህ ቀደም ግልጽ አድርገው እንደተናገሩት፥ ቴሌግራም ኦፊሴላዊ ያልሆኑ መተግበሪያዎችን ደህንነት ሊያረጋግጥ አይችልም።
በእነዚህ መተግበሪያዎች አማካኝነት መረጃ ቢሰረቅ ወይም አካውንት ቢጠለፍ ቴሌግራም ምንም ዓይነት ኃላፊነት አይወስድም።
ቴሌግራም ለደህንነት ሲባል ሁሌም ቢሆን የሶስተኛ ወገን መተግበሪያዎችን ከመጠቀም ይልቅ ዋናውን ቴሌግራም መጠቀም ይመክራል።
⚫ ኦፊሴላዊ ያልሆኑ ቴሌግራሞች በተለይ ጦርነት እና ፖለቲካው በጦዘባቸው አካባቢዎች የሰዎችን መረጃ ለመመንተፍ በስፋት ይውላሉ።
ዋናውና ኦፊሴላዊው ' ቴሌግራም ' የሚባለው የቱ ነው ? በዚህ ምልክት 📱 የምናገኘው ትክክለኛው፣ እውነተኛውና ህጋዊው የድርጅቱ የቴሌግራም መተግበሪያ ነው። | 467 |
| 19 | ⚠️ የቴሌግራም አካውንታችሁን Log Out ከማድረጋችሁ በፊት ተጠንቀቁ!
🛑 ብዙ ተጠቃሚዎች አካውንታቸውን Log Out አድርገው በድጋሚ ለመግባት ሲሞክሩ "Code አንልክም፤ በኢሜይል እንዲላክ Premium ግዙ" የሚል መልዕክት እየመጣባቸው ተቸግረዋል 📉🤯
🔺 ችግሩ ምንድነው? ቴሌግራም የደህንነት መጠበቂያ ኢሜይል (Recovery Email) ያላስገቡ ተጠቃሚዎች አካውንታቸውን በሌላ ስልክ ወይም ከወጡ በኋላ ለመግባት ሲሞክሩ የኤስኤምኤስ (SMS) ኮድ ከመላክ ይልቅ በኢሜይል እንዲላክ ያስገድዳል 📧🔒 ኢሜይል ከሌለህ ደግሞ በክፍያ (Premium) እንድትገባ ሊጠይቅህ ይችላል 💸.
💡 መፍትሄው፦
1️⃣ አካውንታችሁ ሳይዘጋ፦ አሁኑኑ Settings ➡️ Privacy and Security ➡️ Two-Step Verification ውስጥ በመግባት ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻችሁን አስገቡ
2️⃣ አካውንቱ ለተዘጋበት ሰው፦ በሌላ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ አካውንቱ ክፍት ካልሆነ፣ የቴሌግራም Support መጠየቅ ወይም ጥቂት ቀናትን ጠብቆ በድጋሚ መሞከር ሊያስፈልግ ይችላል ⏳🆘
⚠️ ማሳሰቢያ፦ አካውንታችሁ በሌላ ስልክ ላይ ክፍት ካልሆነ በስተቀር Log Out አታድርጉ! 🚫📱
❇️ ድንገት ቴሌግራም ላይ "Log out" ብታደርጉ ያለምንም code እንደገና ለመግባት passkey feature ን ይጠቀሙ !
🔶 ይህን setting on ለማድረግ Telegram setting ላይ በመግባት -> privacy and security -> passkeys -> create passkeys የሚለውን በመጫን passkey ይፈጠሩ !
📌 ይህ ለምን ይጠቅማል ? ድንገት ከ telegram log out ብትሉ በቀላሉ በ አሻራ / pattern/screen lock ወይ face በቀላሉ እንድንገባ ያደርጋል !
🔶 @muleritsolutions2 | 438 |
| 20 | ❇️ For FDRE Immigration and Citizenship
ለአዲስ ፖስፖርት አመልካቾች እና ፖስፖርት ላላችሁ በሙሉ አዲስ ጥሩ ዜና
✅ ከዚህ በኋላ አዲስ ፖስፖርት ለማውጣትም ሆነ ለማሳደስ የግድ ኢሚግሬሽን ቢሮ መሄዳ ሳይጠበቅባችሁ ቤታችሁ ሁናችሁ በ15 ደቂቃ ሙሉ መረጃዎቻችሁን ምታጠናቅቁበት ሂደት Immigration and Citizenship Services አጠናቅቆ ይፋ በማድረግ ላይ ይገኛል
🔷 እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት አዲስ ፖስፖርት ለማውጣት የአሻራ ቀናችሁ አሻራ ለመስጠት ቢያንስ ከ5 ሰአት በላይ መሰለፍ እንዲሁም ሌሎች ሌሎች እንግልቶች ይጠበቅባችሁ ነበር ያ ነገር አሁን እየተቀረፈ ነው
📖 ከናሽናል ID ጋር በመተባበር እናንተ የናሽናል ID በመጠቀም ሙሉ መረጃችሁን ከዛላይ በመውሰድ አገልግሎቱን ቀላል እና ፈጣን ለማድረግ ተችሏል
✅ እንዲሁም ፖስፖርታችሁ ድርሶ የመውሸጃ ቀናችሁ ለማታውቁ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉ ቀናቶች በስም ዝርዝራችሁ ቀን ብቻ በመሄድ ማውጣት ትችላላችሁ የቀን ፊደል ዝርዝሩ ከላይ ፎቶው ላይ ማግኝት ትችላላችሁ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላቸውን ይቀላቀሉ https://t.me/ICS_Ethiopia | 429 |
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
