Muler IT Solutions Ethio GSM, Ethio Dish, ሞባይል ጥገና፣ ዲሽ ሶፍትዌር፣ ኮምፒውተር ጥገና፣ ዌብሳይት ስራ
前往频道在 Telegram
👉👉 አዳዲስና ትኩስ የቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችንና፣ ሞያ አዘል ፅሁፎችን፣ ጥያቄና መልሶችን፣የኮምፒውተርና የዲሽ ሪሲቨር ሶፍትዌሮችን፣ ጠቃሚ የሞባይል አፖችን ከተለያዩ የ Hacking እና Technical Trick ና ቲፖች የሚገኙበት ምርጥ ቻናል:: ለማንኛውም ጥያቄ @mulerjolly ን ወይም @africustomercare ን ይጠቀሙ!! ወይም በ 0938020816 ይደውሉ።
显示更多2 880
订阅者
+424 小时
+147 天
+4030 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '269月 '26
九月 '26
+80
在0个频道中
八月 '26
+103
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+158
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+208
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+134
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+43
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+49
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+34
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+58
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+54
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+55
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+59
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+56
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+73
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+28
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+50
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+54
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+100
在3个频道中
Get PRO
十月 '24
+50
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+93
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+107
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+81
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+88
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+58
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+64
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+201
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+149
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+107
在2个频道中
Get PRO
十一月 '23
+134
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+325
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+231
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+81
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+150
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+214
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+455
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+150
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+812
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 24 九月 | +1 | |||
| 23 九月 | +4 | |||
| 22 九月 | +3 | |||
| 21 九月 | +5 | |||
| 20 九月 | +3 | |||
| 19 九月 | +4 | |||
| 18 九月 | +3 | |||
| 17 九月 | +6 | |||
| 16 九月 | +5 | |||
| 15 九月 | 0 | |||
| 14 九月 | +1 | |||
| 13 九月 | +3 | |||
| 12 九月 | +2 | |||
| 11 九月 | +3 | |||
| 10 九月 | +5 | |||
| 09 九月 | +5 | |||
| 08 九月 | +4 | |||
| 07 九月 | +3 | |||
| 06 九月 | +6 | |||
| 05 九月 | +3 | |||
| 04 九月 | +5 | |||
| 03 九月 | +5 | |||
| 02 九月 | 0 | |||
| 01 九月 | +1 |
频道帖子
+1
📺 አዲስ የህፃናት ቻናል በኢትዮሳት ገብቷል
🖥 Channel Name = AMECO kids
✅ Frequency = 11165
✅ Polarization = Horizontal
✅ Symbol Rate = 45000
☑️ አሁኑኑ በሪሞትዎ ሞልተው በቤትዎ ይመልከቱ።
🏵 መልካም ቀን/ ምሽት 🏵
🔴 አዳዲስ ፍሪኩዌንሲዎችና ቻናሎች ትኩስ ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች እንዲደርስዎ የ Telegram ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ በርግጠኝነት ብዙ ነገር ይማሩበታል።
@muleritsolutions2
| 2 | 🟢 ምን አይነት ሪሞት ኮንትሮል ይፈልጋሉ?
🟢 What type of remote control do you need?
🔷 የቲቪዎ፣ ጂፖስዎ፣ ሬሲቨርዎ፣ ሳውንድ ሲስተምዎ ፣ ቲቪ ስማርት ማድረጊያዎ፣ ፕሮጀክተርዎ ወዘተ ሪሞት ኮንትሮል በተለያየ ምክኒያት ጠፍቶብዎታል?
🔷 በትክክል ከእቃዎ ጋር ተጣጥሞ የሚሰራ ኦሪጅናል ቅያር ሪሞት አጥተው ተቸግረዋል?
🔶 እንግዲያውስ አያስቡ እኛ Remote ወርልዶች በተለያየ አጋጣሚ፣ የተሰበሩ፣ የጠፉ፣ ዋና ዋና በተኖቹ የማይሰሩ፣ ላያቸው ላይ ያለው ፅሁፍ የጠፋ፣ ጉዳት የደረሰባቸውና ማዘዝ የማይችሉ የተለያዩ ሪሞቶችን የሚተኩ ተለዋጭ ኦሪጅናል ሪሞቶችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ይዘንልዎት ቀርበናል።
🔺 ከርስዎ የሚጠበቀው የጠፋብዎትን ሪሞት የእቃውን ሞዴል በፎቶ፣ ከተበላሸ ደግሞ ራሱን የተበላሸውን ፎቶ አንስተው በዚህ ቴሌግራም ዩዘርኔም https://t.me/Sol5172 ወይም በ +251934595709 ፎቶና ሞዴሉን መላክ ነው። እኛም ለእርስዎ እቃ የሚገጥመውን ኦሪጅናል ተለዋጭ ሪሞት በተመጣጣኝ ዋጋ ያሉበት ድረስ አምጥተን ሞክረን እናስረክባለን።
🏨 በየቀኑ ብዙ እንግዳ ለሚያስተናግዱ ኢንተርናሽናል ሆቴሎች፣ budget- friendly ሆቴሎች፣ገስት ሃውሶች፣ ፔንሲዮኖች፣ ሎጆች፣ ሪዞርቶችና ሌሎችም ያሉበት ድረስ መጥተን ለቲቪዎ የሚገጥሙ ኦሪጅናል ተለዋጭ ሪሞቶች በየክፍሎቹ እየገባን ሞክረን መስራታቸውን ካረጋገጥን በኋላ ከነሪሞት መያዣ ሴፍቲ ከቨር ጋር እናስረክባለን።
⚠️ ገበያው ላይ በቀላሉ ተለዋጭ ሪሞት ለማይገኝላቸው እቃዎች ደግሞ Universal Remote (ለአብዛኞቹ እቃዎች የሚሆን ሪሞት) በማፈላለግ ያሉበት ድረስ መጥተን እንሞላለን። ድጋሚ እንዳይጉላሉ ደግሞ አሞላሉን እናሳይዎታለን።
📱በ +251934595709 ሃሎ ይበሉን ወይም በቴሌግራም ያዋሩን በተቻለ ፍጥነት መልስ ለመስጠት እንሞክራለን🙏
📍 Sol Dish Installation / Remote World | 350 |
| 3 | 没有文字... | 282 |
| 4 | 🔷 4G Simcard V380 smart camera / V380 4G battery camera
❇️ በ 4G ሲም ካርድ የሚሰራ እንዲሁም መብራት ኖረ አልኖረ ካሜራዎትን መከታተል እንዲችሉ ባትሪ በውስጡ ስላለው በቻርጅ የሚሰራ የደህንነት ካሜራ።
🔷 ይሔ በብዙ ደንበኞችና የካሜራ ገጠማ ባለሞያዎች ዘንድ እጅግ ተወዳጅና ተመራጭ የሆነ ካሜራ ዋጋው በግማሽ ቀንሶ ወደ ገበያ መጥቷል።
⚠️ ካሜራ ለማስገጠም አስባችሁ ዋጋው የተወደደባችሁና ያለ WiFi በሲም ካርድ ብቻ የሚሰራ በወር እጅግ ዝቅተኛ ወጪ ብቻ የሚያስወጣ ካሜራ የምትፈልጉ ይሄንን ድንቅ እድል እንድትጠቀሙበት ቤተሰባዊ ምክራችንን እንለግሳለን። | 340 |
| 5 | 🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨
በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው።
⚠️ ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን በመጠቀም ከእነሱ ጋር የተያያዙ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ።
❗ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ።
⛔ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በሰከንዶች ውስጥ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል።
📤 ከዚያም አካውንታችሁን በመጠቀም ተመሳሳይ አደገኛ ሊንኮችን ለምታውቋቸው ሰዎች ይልካሉ።
ለምሳሌ - እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶህን እየውት የሚል ሊንክ ተልኮላችሁ ይሆናል
ለመጠንቀቅ እነዚህ ነገሮች ፈፅሙ
ቴሌግራም ውስጥ
1. ወደ Profile or setting ይግቡ
2. Devices የሚለውን ንኩት
3. Active session ላይ የማታውቁት ስልክ ካያችሁ Terminate አድርጉት
ሁለተኛ
1. ወደ Setting and privacy ያቅኑ
2. Two step verification የምትል ከላይ ትመጣለች
3. የማትረሱትን Password አስገብታችሁ Save
⚠️ አደራ Hint የሚለው ላይ ያስገባችሁትን ፖስዎርድ መልሳችሁ እንዳታስገቡ.. ብዙ ሰው ይህንን ሲሳሳት ስላየው | 476 |
| 6 | 8. Kapwing.com — ቪዲዮዎችን ለመቁረጥ፣ የግርጌ ጽሑፍ (Subtitle) ለመጨመር እና ይዘቶችን በማህበራዊ ሚዲያ መልክ ለማዘጋጀት የሚያስችል የኦንላየን ቪዲዮ ማስተካከያ ነው ፡፡
9. Podcastle.ai — የፖድካስት ድምፆችን ለመቅረፅ፣ የጀርባ ጫጫታዎችን ለማስወገድ እና ጥራታቸውን ጠብቆ ለማዘጋጀት የሚረዳ የድምፅ ማስተካከያ ኤአይ ነው ፡፡
10. Consensus.app — ሳይንሳዊ ጥያቄዎችን ሲጠይቁ ከታመኑ የምርምር ጽሁፎች በማስረጃዎች የተደገፉ መልሶችን ፈልጎ የሚያቀርብ የኤአይ መተግበሪያ ነው ፡፡
11. Researchrabbit.ai — በተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ተመሳሳይ የምርምር ጽሁፎችን ለመፈለግ እና ጽሁፍን በግራፍ መልክ ለማሳየት የሚያገለግል ነው ፡፡
12. Zotero.org — ለምርምር ሥራዎች የሚያስፈልጉ መጻሕፍት እና የጽሑፍ ምንጮችን (References) ለማደራጀት፣ ለማስቀመጥ እና ለመጥቀስ የሚያገለግል ነፃ የኤአይ መተግበሪያ ነው ፡፡
13. Scite.ai — የምርምር ጽሁፎች በሌሎች ተመራማሪዎች እንዴት እንደተጠቀሱ (በድጋፍ፣ በተቃውሞ ወይም በጥቀስ መልክ) ለመተንተን የሚያስችል መተግበሪያ ነው ፡፡
14. Scholarcy.com — ረጅም የምርምር ጽሁፎችን፣ መጻሕፍት እና ሪፖርቶችን በማንበብ ዋና ዋና ነጥቦቻቸውን በአጭሩ አጠቃልሎ የሚያቀርብ መተግበሪያ ነው ፡፡
15. Connectedpapers.com — የአንድን የምርምር ርዕስ መነሻ በማድረግ ተዛማጅነት ያላቸውን ሌሎች ጥናቶች በምስላዊ ካርታ መልክ የሚያሳይ መተግበሪያ ነው ፡፡
16. Writefull.com — ለአካዳሚክ እና ለሳይንሳዊ ጽሑፎች የተዘጋጀ የሰዋስው፣ የስፔሊንግ እና የቃላት አጠቃቀም ማስተካከያ የኤአይ መተግበሪያ ነው። | 473 |
| 7 | 📸✨የቆዩ፣ የተበላሹ ወይም ጥቁርና ነጭ የቤተሰብ ፎቶዎችን በ-AI ወደ 4K ባለቀለም HD ፎቶ ይለውጡ!
🔷 በቤትዎ ውስጥ የሚገኙ የቆዩ የአልበም ፎቶዎች፣ የደበዘዙ ወይም የተቀደዱ ምስሎች አሉዎት? ውድ ክፍያ ሳይከፍሉ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ በሰከንዶች ውስጥ የሚያድሱ 3 ነፃ የ-AI መሣሪያዎች እነሆ፦
🎨 የቆዩ ፎቶዎችን የሚያድሱ 3 የ-AI መሣሪያዎች፦1. Palette.fm (palette.fm) — ጥቁርና ነጭ ፎቶን ባለቀለም ማድረግ
🎯 ምን ይሠራል? ጥቁርና ነጭ የሆኑ የቆዩ ፎቶዎችን በማስገባት በምንም ዓይነት ኤዲቲንግ ሳይደክሙ ተፈጥሮአዊ የሆነ ሕያው ቀለም (Colorize) ይሰጣቸዋል።
2. Remini (remini.ai) — የደበዘዘ የፊት ገጽታን ማጥራት (HD Upscale)
🎯 ምን ይሠራል? የደበዘዙ፣ ጥራት የሌላቸው ወይም የርቀት ፎቶዎችን የፊት ገጽታ (Details) አጥርቶ ወደ ፕሮፌሽናል HD ጥራት ይለውጣል።
3. VanceAI (vanceai.com) — የተበላሹና የተቀደዱ ፎቶዎችን ማደስ
🎯 ምን ይሠራል? በፎቶ ላይ ያሉ ጭረቶችን፣ እድፎችን ወይም ስብራቶችን (Scratches & Damage) አጽድቶ ፎቶውን እንደ አዲስ ያድሰዋል።
💡 የቅዳሜ ምሽት የቴክ ቲፕ፦ የቆዩ የቤተሰብዎን ፎቶዎች በስልክዎ ፎቶ በማንሳት በነዚህ AIዎች አድሰው ለቤተሰብዎ በማጋራት አስደምሟቸው!
💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
🔺 @muleritsolutions2 | 490 |
| 8 | 🌟 እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹🎉
🏵️ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የጤና እና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! 🏵️
🎊 Happy Ethiopian New Year 2019! 🎊 🇪🇹
🔺 Muler IT Solutions | 710 |
| 9 | 🌻 አዲሱን ዓመት ማብሰሪያ፣ እንኳን አደረሰን የምንባባልበት:-
📞 የ5 ደቂቃ እና
💬 10 መልዕክቶች በነጻ በስጦታ አበርክተናል!
⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 ጀምሮ እስከ ነገ ሌሊት 6:00 ሰዓት
🌼 መልካም አዲስ ዓመት!
Ethiotelecom
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia | 589 |
| 10 | 🔵 Graphics Design Masterclass (Full Course) in Amharic 100% Free
🔵 ግራፊክስ ዲዛይን ማስተርክላስ (ሙሉ ኮርስ) በአማርኛ ቋንቋ 100% በነፃ
🔺 አስደሳች ዜና በተለያየ ምክኒያት Graphics Design ለመማር ፈልጋችሁ ክፍያ ለተወደደባችሁ ወይም ጊዜ ላልተመቻቸላችሁ በሙሉ
🟣 ብቁ የ Graphics Designer ባለሞያ የሚያደርጋችሁን የ Graphics Design Course በዘርፉ ተሰማርተው ለረጅም አመታት ትልልቅ ፕሮጀክቶችን በሰሩና አሁንም እየሰሩ በሚገኙና እጅግ ታዋቂና ብቃታቸውን በስራቸው ጥራት ያስመሰከሩ እንዲሁም በማስተማር የረጅም አመት ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች በጥንቃቄ ረጅም ጊዜ ተደክሞበት በጥልቀት የተዘጋጀ ስልጠና ሙሉ በሙሉ በነፃ ቀርቦላችኋል።
🔶 ስልጠናው ከዚህ በፊት በብዙ ብር በክፍያ ይሰጥ የነበረ ሲሆን አሁን ግን ለብዙ ፍላጎቱ ላላቸው ዜጎች በሙሉ ይዳረስ ዘንድና ስራ-አጥነትን በመቀነስ አስተዋፅኦ እንዲያደርግ ታስቦ በአንድ እጅግ ታዋቂ ሀገርበቀል ካምፓኒ ሙሉ ወጪው ተሸፍኖ (Sponsor ተደርጎ) ለናንተው በነፃ ቀርቦላችኋል።
🔶 ማንኛውም ብቁ የግራፊክስ ባለሞያ ለመሆን ከልብ ፍላጎት ያላቸው ዜጎች በሙሉ ባሉበት በማንኛውም ሰዓት ማስተር ክላሱን በ Online አክሰስ ማድረግ እንደምትችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
✅ ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት አማካኝነት Online የሚሰጥ ሲሆን
📺 በ Video
📖 በመፅሀፍቶች
📔 በሞጁሎችና
📁 በተለያዪ Project Files
ታግዞ የሚሰጥ ይሆናል።
🔷 ስልጠናው የሚሰጥባቸው ሶፍትዌሮች የሚከተሉት ናቸው
💻 Adobe Photoshop
💻 Adobe Illustrator
💻 Adobe Indesign
✅ ስልጠናውን በደንብ ከ ሀ እስከ ፐ ወስደው ሲጨርሱ ብቃታቸውን በፈተና ለሚያስመሰክሩ ተማሪዎች ፤ ስልጠናውን በአግባቡ ማጠናቀቃቸውን የሚገልፅ ሰርቲፌኬት (Certificate of Completion) በነፃ የሚሰጥ ይሆናል።
🔴 የስልጠናው ይዘት:-
🔷 Phase 1: የግራፊክ ዲዛይን መሠረታዊ ንድፈ ሀሳቦች እና መርሆች
✅ የዲዛይን መርሆች
✅ የቀለም አጠቃቀም (Color Theory)
✅ ታይፖግራፊ (Typography)
✅ የአቀማመጥ ንድፍ (Layout)
✅ የዲዛይን አስተሳሰብ (Design Thinking)
✅ ዲዛይኖችን መተንተን እና መገምገም
🔹 Phase 2: በግራፊክስ ዲዛይኑ አለም ቁጥር አንድ የሚባሉትንና ገበያውን የሚመሩትን የ Adobe ካምፓኒ ሶፍትዌሮች ማለትም Adobe Illustrator, Adobe Photoshop, Adobe InDesign ከ ሀ እስከ ፐ ስልጠና
✅ እነዚህን ሶፍትዌሮች በደረጃ በደረጃ እና ሙሉ በሙሉ በ ተግባር በተደገፈ መልኮ በብቃት ይማራሉ።
🔹 Phase 3:
✅ እውነተኛና የገሃዱ አለም ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች አሰራር እና የሙያ እድገት (Career Development)
✅ የራስዎን ፖርትፎሊዮ መገንባት
✅ በእውነተኛ ፕሮጀክቶች ላይ መስራት
✅ ፍሪላንስ ሥራ እንዴት እንደሚሰራ
የስራ ዋጋ መተመን
✅ ከደንበኞች ጋር በብቃት መግባባት
⚠️ ይህ ኮርስ ለፍጹም ጀማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን በእውነተኛ የሥራ ዓለም ተሞክሮዎች እና ተግባራዊ አተገባበሮች የተደገፈ ነው።
🔷 የኮርሱ (ማስተር ክላሱ) አዘጋጆች በኢትዮጵያ ከሚገኙ ስመጥር የግራፊክስ ባለሞያዎች ከሆኑት አንዱ የሆነው አቶ ማታኒያህ ተድላ / Mathaiah Tedla እና በባልደረቦቻቸው ሲሆን።
🔷 የዚህን ማስተርክላስ (ኮርስ) ለዜጎቹ በነፃ እንዲደርስ ሙሉ ወጪውን የሸፈነው ወይም Sponsor ያደረገው ደግሞ ታላቁ የሃገር ኩራት የሆነው ኢትዮቴሌኮም (Ethiotelecom ) ነው።
🔷 ሙሉ ማስተርክላሱን ይሄንን ሊንክ በመጫን Graphics Design Masterclass ወይም ከስር የሚገኘውን የ YouTube ሊንክ በመጫንና ቻናሉን Subscribe በማድረግ ማግኘትና መማር ይችላሉ።
🔶 YouTube Link :- https://www.youtube.com/playlist?list=PLqBRN6Coa27bpcY3zsEnAxFmr2idUjtb7
🔺 ይሄንን መልካምና የማይደገም እድል ይጠቀሙበት ዘንድ በትህትና እንጋብዝዎታለን።
🙏 በመጨረሻም በድርጅታችን ሙለር አይቲ ሶሉሽንስ ስም ኢትዮ ቴሌኮምን፣ አቶ ማታኒያህ ተድላንና ባልደረቦቻቸውል ከልብ ልናመሰግን እንወዳለን። የኛ ተከታይ ቤተሰቦችም አስፈላጊውን ክብርና ፍቅርና እንድታሳይዋቸው ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
🔺 @muleritsolutions2 | 819 |
| 11 | 🔵 Graphics Design Masterclass – 100% በነፃ! 🎨💻
ግራፊክስ ዲዛይንን ከዜሮ ጀምረው በሙያ ደረጃ መማር ይፈልጋሉ? አሁን ሙሉ ኮርሱን በአማርኛ ቋንቋ 100% በነፃ መማር ይችላሉ! 🎉
📚 በኮርሱ የሚማሩት፦ ✅ የGraphic Design መሠረታዊ መርሆች
✅ Color Theory • Typography • Layout • Design Thinking
✅ Adobe Photoshop
✅ Adobe Illustrator
✅ Adobe InDesign
✅ በእውነተኛ ፕሮጀክቶች ላይ ተግባራዊ ልምምድ
✅ Portfolio መገንባት እና Freelancing
✅ ከደንበኞች ጋር የሙያ ግንኙነት
🏆 ፈተናውን በማለፍ Certificate of Completion ያገኛሉ።
💻 Online ስልጠና – Video፣ Books፣ Modules እና Project Files በመጠቀም።
🎯 ለፍጹም ጀማሪዎችም ተስማሚ ነው!
👉 የወደፊት ሙያዎን ዛሬ ይጀምሩ!
🔗 የመመዝገቢያ/አክሰስ ሊንኩን ከታች ያግኙ። | 620 |
| 12 | 💾 የኮምፒውተር ስቶሬጅ (Storage) አይነቶች በየፈርጃቸው!
ኮምፒውተርዎ ጌም ሲጫወቱ ወይም ቪዲዮ ሲያቀናብሩ ያስቸግሮታል? ስቶሬጅዎን በመቀየር ብቻ ፍጥነቱን መጨመር ይችላሉ። ዋና ዋናዎቹን አይነቶችና ጥቅማቸውን እንይ፡
1. HDD (Hard Disk Drive)
ባህሪ፦ የሚሽከረከር ሜካኒካል ዲስክ ሲሆን፤ ለትላልቅ ፋይሎች ማከማቻነት ይመረጣል።
ጥቅም፦ በዝቅተኛ ዋጋ ሰፊ ቦታ ይሰጣል። ነገር ግን ፍጥነቱ አነስተኛ ነው።
💵 ግምታዊ ዋጋ (1TB): ከ 5,500 – 9,000 ብር
2. 2.5" SATA SSD
ባህሪ፦ ከኤችዲዲ (HDD) እጅግ በጣም የፈጠነ እና ምንም ተንቀሳቃሽ ክፍል የሌለው የቺፕ ስብስብ ነው።
ጥቅም፦ አሮጌ ላፕቶፖችና ዴስክቶፖችን ፍጥነት ለመጨመር ምርጥ ምርጫ ነው።
💵 ግምታዊ ዋጋ (512GB): ከ 8,000 – 12,500 ብር
3. M.2 SATA
ባህሪ፦ ልክ እንደ ማስቲካ ቀጭንና አነስተኛ ቅርፅ ያለው ስቶሬጅ ነው።
ጥቅም፦ ፍጥነቱ ከተለመደው SSD ጋር ተመሳሳይ ሲሆን፤ ለስስ ላፕቶፖች ቦታ ይቆጥባል።
💵 ግምታዊ ዋጋ (512GB): ከ 9,500 – 13,000 ብር
4. M.2 NVMe
ባህሪ፦ በአሁኑ ሰዓት በገበያ ላይ ካሉ ስቶሬጆች ሁሉ የመጨረሻው እጅግ ፈጣን ቴክኖሎጂ ነው።
ጥቅም፦ ለጌሚንግ (Gaming)፣ ለቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ኮምፒውተር በሰከንዶች ውስጥ እንዲበራ ለማድረግ ተመራጭ ነው።
💵 ግምታዊ ዋጋ (512GB): ከ 11,500 – 15,000 ብር
5. mSATA
ባህሪ፦ አሮጌና በጣም ስስ በሆኑ ላፕቶፖች ላይ ብቻ የሚገኝ አነስተኛ ማይክሮ ስቶሬጅ ነው።
👉 ማሳሰቢያ፦ ዋጋዎች እንደ ብራንዱ (Samsung, WD, Crucial) ጥራት፣ እንደ ማከማቻ መጠኑ (GB/TB) እና እንደ ገበያው ሁኔታ ሊለዋወጡ ይችላሉ። | 666 |
| 13 | 🔷 በMeta platforms(Facebook, Instagram) ላይ ማስታወቂያ ለመስራት ሁለት አይነት መንገዶች አሉ።
🔷 Facebook Boost እና Facebook Ads Campaign
🔺 የነዚህ ነገሮች ልዩነታቸውና ጥቅማቸው ምን እንደሆነ በዝርዝር እንገራችሁ።
🔶 Facebook Boost
በፌስቡክ ፔጅ ላይ ቀድሞ የተለቀቀን post በቀላሉ ሰማያዊዋን "Boost Post" በተን በመጫን
ለብዙ ሰው በፍጥነት እንዲደርስ የምናስተዋውቅበት መንገድ ነው።
Pros (ጥቅሞች)፦
⚫Quick & Easy፦ ምንም ጥልቅ የዲጂታል ማርኬቲንግ እውቀት አይጠይቅም። በደቂቃዎች
ውስጥ ማስተዋወቅ ትችላለህ።
⚫Beginners Friendly፦ ውስብስብ ነገሮች የሉበትም።
Engagement ለመጨመር አሪፍ ነው፦ ፖስትህ ብዙ Likes, Comments, እና Shares እንዲያገኝ ይረዳል።
⚫Low Budget፦ በትንሽ ብር መጀመር ይቻላል።
ጉዳቶች
⚫Targeting ውስን ነው፦ ማስታወቂያውን እንዲያይ የምንፈልገውን ሰው (Audience) በጥልቀት መምረጥ አያስችልም።
⚫Detailed Objective ማስተካከል አይቻልም፦ የማስታወቂያው ዋና ዓላማ ሽያጭ ወይም Lead ማግኘት ቢሆን እንኳን Boost በአብዛኛው የሚያተኩረው Engagement (ላይክ እና ኮሜንት) ላይ ብቻ ነው።
⚫Placement መቆጣጠር አይቻልም፦ ማስታወቂያው በፌስቡክ feeds, Reels, story ወይም በInstagram ላይ ብቻ ይታይ የሚለውን ለመወሰን አያስችልም።
🔶 Facebook Ads Campaign
ይህ በMeta Ads Manager አማካኝነት የሚሰራ በጣም ፕሮፌሽናልና ስትራቴጂካዊ የሆነ የማስታወቂያ አሰራር መንገድ ነው።
ማስታወቂያውን ከባዶ (from scratch) ሁሉን ነገር በማስተካከል ለመስራት ያስችላል።
ነገር ግን ማስታወቂያው በኛ በራሳችን page ላይ አይለቀቅም። ይህም Dark Post ይባላል።
ጥቅሞች
⚫Advanced Targeting፦ ማስታወቂያህ በትክክል ለሚገዙህ ሰዎች ብቻ እንዲደርስ ማድረግ ያስችላል።
⚫Custom Audience
⚫የተለያዩ Campaign Objectives፦ ሽያጭ ለመጨመር (Sales)፣ ድረ-ገጽ ላይ ሰዎችን ለመውሰድ (Traffic)፣ መረጃ ለመሰብሰብ (Leads) ወይም ለመልእክት (Messages) የሚሆኑ ልዩ ልዩ ምርጫዎች አሉት።
⚫A/B Testingና ማሻሻል፦ የተለያዩ ምስሎችንና ፅሁፎችን በማወዳደር የትኛው የተሻለ ውጤት እንዳመጣ test ማድረግ ያስችላል።
⚫Placement Control፦ ማስታወቂያው የት ቦታ (ለምሳሌ፡ Facebook Stories, Instagram Reels, Messenger ወዘተ) መታየት እንዳለበት መወሰን እንችላለን።
ጉዳቶች
⚫ውስብስብ ነው፦ ለመልመድ የተወሰነ ጊዜ እና ስልጠና ይፈልጋል።
⚫Setup ጊዜ ይወስዳል፦ ማስታወቂያውን ለማዘጋጀት፣ ፅሁፍ እና ዲዛይን ለመስራት ጊዜ ይፈልጋል።
⚫ከፍተኛ በጀት ይጠይቃል፦ ማስታወቂያው ውጤታማ እንዲሆን የተሻለ በጀት መመደብና በጥንቃቄ መከታተል ያስፈልጋል።
💎 በአጠቃላይ
ዓላማችሁ ፖስታችሁ ለብዙ ሰው እንዲደርስና ላይክ/ኮሜንት እንዲያገኝ ከሆነ Boost ማድረጉ ይበቃል። ነገር ግን ቀጥተኛ ሽያጭ፣ የደንበኛ መረጃ (Leads) ወይም ትልቅ Business ማሳደግ ከፈለጋችሁ Ads Campaign መጠቀም የግድ ይላል።
🪧 Facebook BOOST and TikTok FOLLOWR & VIEW AD ማሰራት የምትፈልጉ inbox ያድርጉልን ።
💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
🔺 @muleritsolutions2 | 613 |
| 14 | 没有文字... | 537 |
| 15 | በ"Facebook" ፕሮፋይል ላይ Meta Verified ምልክት እንዴት ማስቀመጥ ይቻላል?
በ" Facebook" ፕሮፋይል ላይ Meta Verified የማረጋገጫ ምልክት ለማግኘት በቀጥታ መግዛት ወይም መመዝገብ ይቻላል።
#በFacebook App ላይ የሚደረጉ ደረጃዎች፦
1. Facebook App ይክፈቱ።
2. ወደ Profile ይግቡ።
3. ☰ Menu - Settings & privacy - Settings ይጫኑ።
4. Meta Verified የሚለውን አማራጭ ይፈልጉ።
5. ከታየ Subscribe / Get Meta Verified ይጫኑ።
6. የክፍያ ሂደቱን ይፈጽሙ። ክፍያውን ከፈጸሙ በኋላ Meta ማረጋገጫውን ያከናውናል።
7. Facebook የሚጠይቀውን የመታወቂያ ማረጋገጫ (ID verification) ያጠናቅቁ።
8. ማረጋገጫው ከተፈቀደ እና ከተረጋገጠ በኋላ verified ምልክቱ በፕሮፋይልዎ ላይ ይታያል። | 767 |
| 16 | 1. Elicit.com — ለምርምር ሥራዎች የሚያገለግል የኤአይ መተግበሪያ ሲሆን የምርምር ጽሑፎችን በፍጥነት ይፈልጋል። የሚፈለጉ መረጃዎችን ለይቶ ያወጣል፤ ማጠቃለያዎችን ለመሥራት ያስችላል፡፡
2. Otter.ai — በድምፅ የተቀረጹ መረጃዎችን፣ ንግግሮችን በቀጥታ ወደ ጽሑፍ የሚቀይር የድምፅ-ወደ-ጽሑፍ ሶፍትዌር ነው፡፡
3. Decktopus.com — አርዕስት እና መረጃ ብቻ በመስጠት በአጭር ጊዜ ውስጥ ውብ እና ሙያዊ የሆኑ የፓወር ፖይንት ማቅረቢያዎችን (Slides) በኤአይ የሚሰራ መተግበሪያ ነው፡፡
4. Gitmind.com — ሀሳቦችን፣ ዕቅዶችን እና ፕሮጀክቶችን በምስላዊ የሀሳብ ካርታ (Mind Map) እና በሥራ ፍሰት ንድፎች መልክ ለማደራጀት ያገለግላል፡፡
5. Lightpdf.com — የፒዲኤፍ (PDF) ፋይሎችን አርትኦት ለመስራት፣ ለመለወጥ፣ ለማዋሃድ እና በፋይሎቹ ላይ ፊርማ ለማስቀመጥ የሚያስችል የኤአአይ መተግበሪያ ነው፡፡
6. Picwish.com — የፎቶዎችን ጀርባ (Background) ለማስወገድ፣ የምስል ጥራትን ለማሻሻል እና አላስፈላጊ ነገሮችን ከምስል ላይ ለማንሳት የሚያስችል የፎቶ ማስተካከያ ኤአይ ነው፡፡
7. Reccloud.com — ስክሪን ለመቅረፅ፣ ቪዲዮዎችን ለማጫወት እና በኤአይ ታግዞ አጫጭር የቪዲዮ ይዘቶችን ለመፍጠር የሚያገለግል ፕላትፎርም ነው፡፡
8. Kapwing.com — ቪዲዮዎችን ለመቁረጥ፣ የግርጌ ጽሑፍ (Subtitle) ለመጨመር እና ይዘቶችን በማህበራዊ ሚዲያ መልክ ለማዘጋጀት የሚያስችል የኦንላየን ቪዲዮ ማስተካከያ ነው፡፡
9. Podcastle.ai — የፖድካስት ድምፆችን ለመቅረፅ፣ የጀርባ ጫጫታዎችን ለማስወገድ እና ጥራታቸውን ጠብቆ ለማዘጋጀት የሚረዳ የድምፅ ማስተካከያ ኤአይ ነው፡፡
10. Consensus.app — ሳይንሳዊ ጥያቄዎችን ሲጠይቁ ከታመኑ የምርምር ጽሁፎች በማስረጃዎች የተደገፉ መልሶችን ፈልጎ የሚያቀርብ የኤአይ መተግበሪያ ነው፡፡
11. Researchrabbit.ai — በተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ተመሳሳይ የምርምር ጽሁፎችን ለመፈለግ እና ጽሁፍን በግራፍ መልክ ለማሳየት የሚያገለግል ነው፡፡
12. Zotero.org — ለምርምር ሥራዎች የሚያስፈልጉ መጻሕፍት እና የጽሑፍ ምንጮችን (References) ለማደራጀት፣ ለማስቀመጥ እና ለመጥቀስ የሚያገለግል ነፃ የኤአይ መተግበሪያ ነው፡፡
13. Scite.ai — የምርምር ጽሁፎች በሌሎች ተመራማሪዎች እንዴት እንደተጠቀሱ (በድጋፍ፣ በተቃውሞ ወይም በጥቀስ መልክ) ለመተንተን የሚያስችል መተግበሪያ ነው፡፡
14. Scholarcy.com — ረጅም የምርምር ጽሁፎችን፣ መጻሕፍት እና ሪፖርቶችን በማንበብ ዋና ዋና ነጥቦቻቸውን በአጭሩ አጠቃልሎ የሚያቀርብ መተግበሪያ ነው፡፡
15. Connectedpapers.com — የአንድን የምርምር ርዕስ መነሻ በማድረግ ተዛማጅነት ያላቸውን ሌሎች ጥናቶች በምስላዊ ካርታ መልክ የሚያሳይ መተግበሪያ ነው፡፡
16. Writefull.com — ለአካዳሚክ እና ለሳይንሳዊ ጽሑፎች የተዘጋጀ የሰዋስው፣ የስፔሊንግ እና የቃላት አጠቃቀም ማስተካከያ የኤአይ መተግበሪያ ነው፡፡ | 894 |
| 17 | AI-tools-image-2025-10-c7463f1a9aa7ec350de4e7b45b03c156.webp | 637 |
| 18 | በጉጉት የተጠበቀው ቀን በስተመጨረሻም ደረሰ ! 🥊🔥
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ETFC (የአድዋ ፋይት ናይት) ታላቁ የፍልሚያ ምሽት አንድ ቀን ቀረው !
MMA | Boxing | Muay Thai
በዚያ ምሽት ከዓባይ ቲቪ ውጭ ሌላ ቀጠሮ አይታሰብም!
ሙሉ ግጥሚያውን በቤትዎ ሆነው፣ ጥራት ባለው የካሜራ ሽፋን የኢትዮጵያ ምርጥ በሆነው ዓባይ ቲቪ በ”ቀጥታ ስርጭት” (Live) ይመልከቱ።
📅 ነገ ሃሙስ ነሃሴ 21 ምሽት
🕕 12፡00 ሰዓት ጀምሮ
📺 በዓባይ ቲቪ (ቀጥታ ስርጭት)
የታሪክ ሰሪዎቹን የመጨረሻ ፍልሚያ በዓይንዎ ይመልከቱ!
ዓባይ ቲቪ - የኢትዮጵያ ምርጥ!
#AbbayTV #ETFC #adwafightnight #mma #boxing #muaythai #fight #live @etfc @shegaevent @sweatbox | 1 000 |
| 19 | +5 🔷 ውድ የቻናላችን ተከታዮች ተከታዮች ከስር እና ከላይ ያሉት ስለ ፎሬክስ ትሬዲንግ የተፃፉ ምርጥ ምርጥ መፃህፍቶች ናቸው። አብዛኞቹ በውድ ዋጋ የፎሬክስ ኮርስ ሲገዙ የሚሰጡ ሲሆኑ ሌሎቹ ደሞ በዶላር የሚሸጡ ናቸው። ከብዙ ጥረት በኋላ እነዚህ መፃህፍት እጃችን ውስጥ ገብተዋል። እኛም ለውድ የቻናላችን ተከታዮች በነፃ አውርዳችሁ እንድትጠቀሙበት ለቀንላችኋል። ይመቻችሁ!
💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
🔺 @muleritsolutions2 | 1 396 |
| 20 | 🤖🎙️ማንኛውንም ረጅም PDF ወይም ማስታወሻ ወደ ማራኪ ፖድካስት (Audio) የሚቀይረው የ-AI ድንቅ!
🔷 መጽሐፍ፣ የትምህርት ሞጁል ወይም ረጅም ሪፖርት ለማንበብ ጊዜ የላችሁም? ጽሑፎችን በራሱ አጥንቶ ሁለት ሰዎች እርስ በእርስ እየተወያዩ የሚያስረዱበትን የድምፅ ፋይል (Podcast) በነፃ የሚያዘጋጀውን መሣሪያ ያውቃሉ?
🎧 Google NotebookLM (notebooklm.google.com)ይህ በነፃ የሚሠራ የጉግል AI መሣሪያ ማንኛውንም ፋይል ወደ ድምፅና ወደ ጥናት ማጠቃለያ ይለውጣል፦
🎙️ Audio Overview (አውቶማቲክ ፖድካስት)፦ PDF፣ የWord ሰነድ ወይም የጽሑፍ ሊንክ ስታስገቡለት፤ ሁለት የ-AI አቅራቢዎች በድምፅ እርስ በእርስ እየተወያዩ መጽሐፉን የሚያስረዱበትን ማራኪ የድምፅ ፋይል ይፈጥርላችኋል።
📚 Instant Study Guide (የጥናት ረዳት)፦ የትምህርት ማስታወሻዎችን በማስገባት አውቶማቲክ ማጠቃለያዎችን፣ የፈተና ጥያቄዎችን እና ዋና ዋና ነጥቦችን በሰከንዶች ውስጥ ያዘጋጃል።
🎯 ትክክለኛ መልስ (ከእርስዎ ሰነድ ብቻ)፦ ከውጭ የኢንተርኔት መረጃ ሳይቀላቅል፤ እርስዎ ከሰጡት ሰነድ ብቻ ተመስርቶ ፍጹም ትክክለኛ መልስ ይሰጣል።
💡 ማን ይጠቀምበታል?
ተማሪዎች፣ ተመራማሪዎች፣ የመጽሐፍ ወዳጆች እና በጉዞ ላይ እያሉ መረጃ ማዳመጥ የሚፈልጉ በሙሉ!
💎 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
🔺 @muleritsolutions2 | 952 |
