Ethio ቴክ'ˢ
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Ethio ቴክ'ˢ analitikasi
Ethio ቴክ'ˢ (@ethio_techs) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 204 211 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 508-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 87-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 204 211 obunachiga ega bo‘ldi.
25 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -3 734 ga, so‘nggi 24 soatda esa -26 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.19% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.50% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 389 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 027 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 4 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs...”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumotlar yuklanmoqda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 26 Oktabr | 0 | |||
| 25 Oktabr | +58 | |||
| 24 Oktabr | +24 | |||
| 23 Oktabr | +55 | |||
| 22 Oktabr | 0 | |||
| 21 Oktabr | 0 | |||
| 20 Oktabr | +18 | |||
| 19 Oktabr | 0 | |||
| 18 Oktabr | +35 | |||
| 17 Oktabr | +66 | |||
| 16 Oktabr | 0 | |||
| 15 Oktabr | 0 | |||
| 14 Oktabr | +20 | |||
| 13 Oktabr | 0 | |||
| 12 Oktabr | 0 | |||
| 11 Oktabr | 0 | |||
| 10 Oktabr | +76 | |||
| 09 Oktabr | 0 | |||
| 08 Oktabr | +85 | |||
| 07 Oktabr | 0 | |||
| 06 Oktabr | 0 | |||
| 05 Oktabr | 0 | |||
| 04 Oktabr | +72 | |||
| 03 Oktabr | 0 | |||
| 02 Oktabr | 0 | |||
| 01 Oktabr | 0 |
| 2 | እኔ - ChatGPT እንደምን አደርክ?
ChatGPT፦ ዛሬ አዲስ ቀን ነው፤ አዲስ ዕድል ነው፤ ተነስ እና ሕልምህን አሳካ!
እኔ፦ እሺ እነሳለሁ! እስቲ በብድርም ቢሆን የቁርስ ገንዘብ ላክልኝ!
ChatGPT፦ ሰውዬ እኔ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እንጂ ዲጂታል ባንክ አይደለሁም! 🤣
እኔ - እና የቁርስ ገንዘብ ሳይኖርህ ነው አዲስ ቀን፣ አዲስ እድል ምናምን የምትዘባርቀው?
ChatGPT፦ ተጨባጩን ማድረግ እና መኖር የአንተ ድርሻ ነው። 😀😃
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻 | 1 018 |
| 3 | 📌የዛሬ 2 አመት 1 Tera SSD የገዛውበት ብር አሁን ላይ 256GB አይገዛም ማንም የ ህይወት ታሪኩን ለሚነግረው AI ይሄ መሆኑ ውስጤን ነው የነካው 😭😂✌🏽
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻 | 1 410 |
| 4 | #ET_AI
💻ኤአይን (AI) ከመጠቀምዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 5 ወሳኝ ጉዳዮች!
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የዕለት ተዕለት ህይወታችንና ስራችንን እያቀለለልን ይገኛል። ነገር ግን በዘርፉ ላይ ያልሆንን ሰዎች ኤአይን ከመጠቀማችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ 5 ቁልፍ ነጥቦች አሉ🔻
1️⃣ ኤአይ ማሰብ አይችልም‼️
ኤአይ እንደ ሰው የራሱ የሆነ አእምሮ፣ ስሜት ወይም እውነተኛ ማስተዋል የለውም። እሱ የሚሰራው የቃላት ወይም የምስል ቅጦችን (patterns) በማጥናትና በማቀናበር ነው። የሚሰጥዎት ምላሽ በጣም ትክክለኛ ቢመስልም፣ ነገሩን ስላወቀው ሳይሆን ከዚህ በፊት ካየው መረጃ በመነሳት የሚቀጥለውን ቃል “በመገመት” የሚሰጥዎት ነው።
2️⃣ ሁልጊዜ ትክክል አይደለም (ይቃዣል!)‼️
ኤአይ አንዳንድ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የተሳሳቱ ወይም የሌሉ መረጃዎችን እውነተኛ አስመስሎ ሊያቀርብ ይችላል። ይህ በቴክኖሎጂው ዓለም "Hallucination" (ማቃዠት) ይባላል። ስለዚህ በህክምና፣ በህግ፣ ወይም በማንኛውም ወሳኝ ጉዳይ ላይ ኤአይ የሚሰጥዎትን መረጃ ከመጠቀምዎ በፊት ሁልጊዜ እውነተኛነቱን ማረጋገጥ (Double-check) ግዴታ ነው!
3️⃣ የግል ሚስጥርዎን ይጠብቁ‼️
ለኤአይ የሚያስገቡት ማንኛውም መረጃ ስርዓቱን ይበልጥ ለማሰልጠን ሊያገለግል ይችላል። ይህ ማለት የእርስዎ ሚስጥራዊ መረጃ በሌላ ሰው እጅ የመግባት እድል አለው። ስለዚህ በፍጹም የግል ሚስጥራዊ መረጃ ፣ ፎቶ፣ የባንክ መረጃ ወይም የድርጅት ሚስጥራዊ መረጃዎችን በፍፁም አያስገቡ።
4️⃣ ውጤቱ የሚወሰነው በትእዛዝዎ ጥራት ነው‼️
ከኤአይ የሚፈልጉትን ምላሽ ለማግኘት የሚሰጡት ትዕዛዝ (Prompt) ግልጽ እና ዝርዝር መሆን አለበት። አጠቃላይ ጥያቄ ከመጠየቅ ይልቅ፣ ኤአይው ምን አይነት ሚና እንዲጫወት እንደሚፈልጉ (ለምሳሌ፡ "እንደ ማርኬቲንግ ባለሙያ ሆነህ ፅሁፍ ጻፍልኝ") በግልጽ መንገር የተሻለ ውጤት ያስገኛል።
5️⃣ የሰውን ልጅ አይተካም ረዳት ነው‼️
ኤአይ ስራን በፍጥነት ለማከናወን እና ሃሳቦችን ለማፍለቅ እጅግ ግሩም ረዳት ነው። ነገር ግን የሰውን ልጅ የፈጠራ ችሎታ፣ ስነ-ምግባር እና ውሳኔ ሰጪነት ሙሉ በሙሉ መተካት አይችልም። ኤአይን የእርስዎን ስራ የሚያቀላጥፍ ታማኝ ረዳት አድርገው ይውሰዱት እንጂ ሙሉ በሙሉ አይመኑት። በተጨማሪ ሁሉንም ነገር (ማሰብን፣ መጻፍን፣ ማቀድና መወሰንን) ለኤአይ ሙሉ በሙሉ አሳልፈን መስጠት የለብንም። የራሳችንን አእምሮ ካላሰለጠንነውና በራሳችን ማሰብ ካቆምን፣ የማስታወስ፣ የመተንተን እና የፈጠራ ችሎታችን እየቀነሰ ይሄዳል። ኤአይ የአእምሮአችን መተኪያ ሳይሆን ማገዣ ብቻ መሆን አለበት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻 | 1 471 |
| 5 | ነፃ internet 🌐ተመልሷል
ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 117 |
| 6 | ONLINE ስራ🌐ተመልሷል
ለመስራት ከስር ያለውን ONLINE ስራ የሚለውን ነክታቹ join በማለት መስራት ትችላላቹ | 115 |
| 7 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃♀️🏃♂️ | 57 |
| 8 | 500 ብር ካርድ ተለቀቀ | 94 |
| 9 | ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇 | 92 |
| 10 | የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️ | 56 |
| 11 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ይሸለሙ 🏃♀️🏃♂️ | 77 |
| 12 | የሚፈልጉትን መፅሀፍ መርጠው ያንብቡ | 81 |
| 13 | ONLINE ስራ🌐ተመልሷል
ለመስራት ከስር ያለውን ONLINE ስራ የሚለውን ነክታቹ join በማለት መስራት ትችላላቹ | 60 |
| 14 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃♀️🏃♂️ | 81 |
| 15 | ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ
JOin በል 👇👇 | 103 |
| 16 | 500 ብር ካርድ ተለቀቀ | 50 |
| 17 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 60 |
| 18 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 90 |
| 19 | 1GB ስንት MB ነው? | 31 |
| 20 | 🔥 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔥
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ | 76 |
