ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias
ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️ በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጢና መረጃ ያንብቡ www.ethiohealthinfo.com
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias analitikasi
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 18 748 obunachidan iborat bo'lib, Tibbiyot toifasida 1 239-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 857-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 18 748 obunachiga ega bo‘ldi.
04 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -336 ga, so‘nggi 24 soatda esa -5 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 28.35% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.64% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 320 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 433 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 5 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️ በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጢና መረጃ ያንብቡ
www.ethiohealthinfo.com”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Tibbiyot toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 05 Oktabr | 0 | |||
| 04 Oktabr | 0 | |||
| 03 Oktabr | 0 | |||
| 02 Oktabr | 0 | |||
| 01 Oktabr | 0 |
| 2 | ሴቶች በደምብ አዳምጡ | 1 527 |
| 3 | ጠቃሚ መረጃ | 2 009 |
| 4 | ሴጋ መምታት ከግንኙነት ጋር እኩል ነው?
#ethiohealthinfo | 2 529 |
| 5 | ጠቃሚ መረጃ
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 5 409 |
| 6 | በቆዳዎ ላይ የሚወጡት እነዚህ ነጠብጣቦች ተላላፊ በሽታ እንዳይመስሉዎት! 🔍🔬
ብዙዎቻችን በቆዳችን ላይ ነጣ፣ ጠቆር ወይም ሀምራዊ ያሉ ነጠብጣቦች ሲወጡ አይተን ደንግጠን ይሆናል። አብዛኛው ሰው ከንፅህና ጉድለት ወይም ከሌላ ሰው የተላለፈ በሽታ ይመስለዋል።
ነገር ግን አምፖሉ የት ጋር እንደሆነ ያውቃሉ? 💡 ይህ ችግር "ቋቁቻ (Pityriasis Versicolor)" በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ ምክንያቱ ደግሞ በተፈጥሮ በራሳችን ቆዳ ላይ የሚኖረው ፈንገስ ከአቅም በላይ ሲራባ የሚፈጠር ነው።
በጣም የሚያገርመው ደግሞ፦
❌ ከሰው ወደ ሰው በፍፁም አይተላለፍም!
☀️ በፀሐይ ላይ ሲወጡ ይበልጥ ጎልቶ የሚታይበት አስገራሚ ምሥጢር አለው...
💊 ከህክምና በኋላ ፈንገሱ ቢጠፋም የቆዳው ቀለም ወደ ነበረበት ለመመለስ ሳምንታት የሚወስደው ለምንድነው?
የቋቁቻ ዋና ዋና መንስኤዎች፣ በቤት ውስጥ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች እና ውጤታማ የፈንገስ ማጥፊያ መድኃኒቶችን ዝርዝር ሙሉ መረጃ ለማንበብ ታች ባለው ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ! 👇👇
🔗 ሙሉ ጽሁፉን ለማንበብ ይጫኑ፦
https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/pityriasis-versicolor-causes-and-treatment-guide.html
ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ መረጃውን ያዳርሱ! | 5 514 |
| 7 | ቅሩንፉድ ለአፋ ጠረን ይጠቅማል
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 4 495 |
| 8 | ከብደት በፍጥነት ለመቀነስ
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 2 587 |
| 9 | https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/aginal-odor-causes.html | 3 269 |
| 10 | ጠቃሚ መረጃ
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 3 288 |
| 11 | ጠቃሚ መረጃ
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 3 506 |
| 12 | ሴቶች ላይ ፂም የሚያወጣ የማህፅን ችግር
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 7 448 |
| 13 | 🚨 ብዙዎቻችን ትኩረት የማንሰጠው ነገር ግን ሕይወትን አደጋ ላይ የሚጥል ምስጢር! 🚨
ኩላሊታችን ሥራውን ማቆም ሲጀምር ቀስ ብሎ ነው የሚጀምረው... ብዙ ሰዎችም ችግሩ እጅግ እስኪጠናከር ድረስ አያውቁትም! 😱
👈 እግርህ/እጅህ ያብጣል?
👈 የሽንትህ/ሽንትሽ ቀለም ወይም አረፋነት ተቀይሯል?
👈 ሁልጊዜ የማያቋርጥ የድካም ስሜት ይሰማሃል?
እነዚህና ሌሎች 11 ወሳኝ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች በጊዜ ካላወቅናቸው ለከፋ አደጋ ሊዳርጉን ይችላሉ።
🩺 ስለ ኩላሊት ጤንነትህ ማወቅ ያለብህን ሙሉና ዝርዝር መረጃ አሁኑኑ አንብብ!
👇 ሙሉውን በዌብሳይት ውስጥ ገብተው የተሟላ መረጃ ያንብብ ፦ https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/symptoms-of-kidney-disease-warning-signs.html
(ለወዳጅ ዘመድዎም በማጋራት [Share] ህይወታቸውን ይታደጉ!)
#EthioHealthInfo #የኩላሊትጤና | 4 152 |
| 14 | ክብደት መቀነስ | losing weight |
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 6 216 |
| 15 | https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/how-to-increase-sperm-count-male-fertility.html | 9 253 |
| 16 | ተልባ እጅግ በጣም ጥቅም አለው
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 6 182 |
| 17 | የወር አበባ ህመም መፍትሄ | Menstrual pain solutions
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 6 407 |
| 18 | https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/health-benefits-of-garden-cress-feto.html | 3 531 |
| 19 | ጠቃሚ መረጃ
ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ
https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR | 6 464 |
| 20 | https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/premature-ejaculation-causes-and-treatment.html | 3 557 |
