ru
Feedback
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Открыть в Telegram

ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጢና መረጃ ያንብቡ www.ethiohealthinfo.com

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Канал ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 18 974 подписчиков, занимая 1 210 место в категории Медицина и 1 819 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 18 974 подписчиков.

Согласно последним данным от 14 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -432, а за последние 24 часа — -19, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 18.92%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 7.54% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 591 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 431 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 4.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጢና መረጃ ያንብቡ www.ethiohealthinfo.com

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 15 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Медицина.

18 974
Подписчики
-1924 часа
-757 дней
-43230 дней

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+2
в 1 каналах
август '26
+8
в 1 каналах
Get PRO
июль '26
+4
в 1 каналах
Get PRO
июнь '26
+2
в 1 каналах
Get PRO
май '260
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+2
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+1
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+2
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+24
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+43
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+176
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+21
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+7
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+17
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+57
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+102
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+230
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+805
в 1 каналах
Get PRO
февраль '25
+175
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+256
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+119
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+100
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+24
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+28
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+80
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+203
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+161
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+119
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+111
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+101
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+137
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+275
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+504
в 5 каналах
Get PRO
октябрь '23
+761
в 5 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+1 418
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+895
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+439
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+473
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+2 276
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+851
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+379
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+177
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+1 182
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+1 919
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+2 401
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+833
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+158
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+300
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+827
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+244
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+288
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+495
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+856
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+256
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+232
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+308
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+1 004
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+1 551
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+2 339
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+1 107
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+1 158
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+423
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+317
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+342
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+319
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+502
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+741
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
15 сентября0
14 сентября+1
13 сентября0
12 сентября0
11 сентября+1
10 сентября0
09 сентября0
08 сентября0
07 сентября0
06 сентября0
05 сентября0
04 сентября0
03 сентября0
02 сентября0
01 сентября0
Посты канала
የወር አበባ ህመም መፍትሄ | Menstrual pain solutions ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

2
https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/health-benefits-of-garden-cress-feto.html
796
3
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR
2 380
4
https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/premature-ejaculation-causes-and-treatment.html
1 862
5
ለወር አበባ ህመም በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ቀላል መፍትሄ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR
ለወር አበባ ህመም በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ቀላል መፍትሄ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR
1 941
6
✅ የካሮት የጤና ጥቅሞች 1️⃣ 👁 ለአይን ጤንነት ይጠቅማል በካሮት ውስጥ ያለው ቤታ-ካሮቲን በሰውነታችን ውስጥ ወደ ቫይታሚን ኤ ስለሚቀየር፤ ለጠራ እይታ እና ለአጠቃላይ የአይን ጤና እጅግ ወሳኝ ነው። ✨ 2️⃣ 🛡 የበሽታ መከላከያ አቅምን ያጠናክራል በውስጡ ያሉት ቫይታሚን ኤ እና ሌሎች ጠቃሚ ንጥረ-ነገሮች፤ የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅም በእጅጉ ይገነባሉ። 🦠 3️⃣ 🍽 ለምግብ መፈጨት ሥርዓት ጤናማነት የካሮት የፋይበር ይዘት፤ አንጀታችን ጤናማ እንዲሆን እና የምግብ መፈጨት ሥርዓታችን የተስተካከለ እንዲሆን ይረዳል። 🌿 4️⃣ ❤️ ለልብ ጤንነት በካሮት ውስጥ የሚገኙት ፋይበር፣ ፖታሲየም፣ እና አንቲኦክሲዳንቶች፤ የልብን ጤንነት ለመጠበቅ እና ከልብ ጋር ለተያያዙ ህመሞች እንዳንጋለጥ ይረዱናል። 🩺 5️⃣ 🩸 የደም ግፊትን ለማስተካከል ይረዳል ካሮት በውስጡ የደም ግፊትን መጠን ለማስተካከል እና ለመቆጣጠር የሚረዳውን ፖታሲየም የተባለ ማዕድን ይዟል። 📉 6️⃣ 🧴 ጤናማ እና ውብ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል ቫይታሚን ኤ እና ሌሎች ንጥረ-ነገሮች፤ ቆዳችን ጤናማ፣ ወዝ ያለው፣ እና ከጉዳት የተጠበቀ እንዲሆን ያደርጋሉ። 🌟 7️⃣ 🛡 ሴሎችን ከጉዳት ይጠብቃል በውስጡ ያሉት አንቲኦክሲዳንቶች የሰውነታችንን ህዋሳት በቀላሉ እንዳያረጁ እና እንዳይጎዱ ይከላከላሉ። 🧬 8️⃣ ⚖️ ጤናማ የሰውነት ክብደት እንዲኖረን ይረዳል ካሮት አነስተኛ ካሎሪ ያለው እና በፋይበር የበለጸገ ስለሆነ፤ ቶሎ የመጥገብ ስሜት እንዲሰማን በማድረግ የሰውነት ክብደታችንን ለመቆጣጠር ይረዳል። 🏃‍♀️ 9️⃣ 🩸 በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ይቆጣጠራል የካሮት የፋይበር ይዘት እና ዝቅተኛ የስኳር መጠን፤ በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለማስተካከል ይጠቅማል። 📉 🔟 🦴 ለአጥንት ጥንካሬ በውስጡ ያለው ቫይታሚን ኬ አጥንታችን ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሆን ጉልህ አስተዋጽኦ ያደርጋል። 💪 1️⃣1️⃣ 🧠 ለአእምሮ ጤንነት ካሮት በውስጡ የያዛቸው ጠቃሚ ንጥረ-ነገሮች፤ የአእምሯችንን ህዋሳት ከጉዳት በመጠበቅ የአእምሮ ጤናችንን ያሻሽላሉ። 💡 🥕 የካሮት 12 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች 🩺 ካሮት በቤታ-ካሮቲን፣ ፋይበር፣ ፖታሲየም፣ ቫይታሚን ኬ፣ እና አንቲኦክሲዳንትስ (የሰውነታችንን ህዋሳት ከጉዳት የሚከላከሉ ንጥረ-ነገሮች) የበለፀገ በመሆኑ፤ ለተመጣጠነ ምግብነት እጅግ ጠቃሚና ተመራጭ ያደርገዋል። 🥗 1️⃣2️⃣ 🌟 ለአጠቃላይ የሰውነት ጤና ካሮት ጥቂት ካሎሪዎች ብቻ እና በርካታ ጠቃሚ ንጥረ-ነገሮችን ስለሚሰጠን፤ ለተመጣጠነ አመጋገብ እጅግ አስፈላጊ ምርጫ ነው። 🥗 💡 ጠቃሚ ምክር 🍽 ካሮትን ጥሬውን፣ በትንሹ ቀቅሎ፣ ጠብሶ፣ ወይም ከሾርባ እና ሰላጣ ጋር ቀላቅሎ መመገብ ይቻላል። የተለያየ ቀለም ያላቸውን አትክልቶች አዘውትሮ መመገብ ለሰውነታችን የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ንጥረ-ነገሮች በስፋት እንድናገኝ ይረዳናል። 🍽 ❤️ መልካም ጤንነት! 💪✨ 📌 ይህንን ጠቃሚ መረጃ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ የብዙዎችን ህይወት እንታደግ! 🩺❤️ የጤና መረጃዎችን በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጤና መረጃ ያንብቡ https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/health-benefits-of-carrots.html ማሳሰቢያ፡ ይህ ጽሁፍ ለአጠቃላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ብቻ የቀረበ ሲሆን የህክምና ምክር አይተካም። ማንኛውም የጤና ጥያቄ ካለዎት ሐኪምዎን ያማክሩ።
1 983
7
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR
1 594
8
https://youtu.be/_PP3GFVqE4s?si=ipBCt2nXylkrC8Jz
1 851
9
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@4_doctors?si=c1t4VRSODAbXM4Fm
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@4_doctors?si=c1t4VRSODAbXM4Fm
3 913
10
የወንዶች የዘር ፍሬ (Sperm) ጤና እና የወሊድ አቅም (Fertility) ማሻሻያ መንገዶች 💙 የወንዶች የዘር ፍሬ (Sperm) ጤና እና የወሊድ አቅምን እንዴት ማሻሻል ይቻላል? 💙 ብዙ ጊዜ የወሊድ ችግር የሴቶች ብቻ ተደርጎ የሚወሰድበት የተሳሳተ ግንዛቤ አለ። ነገር ግን ልጅ የመውለድ ሂደት የሁለቱም ወገኖች እኩል ድርሻ ያለው ሲሆን፣ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የልጅ ማጣት ምክንያቶች ከወንዶች የዘር ፍሬ (Sperm) ጤና ማነስ ጋር የተያያዙ ናቸው። 1. የዘር ፍሬ ጤናማነት በምን ይለካል? * መጠን (Count): በአንድ ሚሊሊትር የዘር ፈሳሽ ውስጥ የሚገኘው የዘር ፍሬ ብዛት (ቢያንስ ከ15 ሚሊዮን በላይ መሆን አለበት)። * እንቅስቃሴ (Motility): የዘር ፍሬው ወደ እንቁላሏ ለመድረስ ያለው የመዋኘት እና የመንቀሳቀስ አቅም። * ቅርፅ (Morphology): የዘር ፍሬው ትክክለኛ የሰውነት ቅርፅ እና መዋቅር ያለው መሆኑ። 2. የዘር ፍሬ ጥራትን የሚጎዱ ዋና ዋና ነገሮች: * ሙቀት: የብልት አካባቢን የሚሞቁ ጥብቅ የውስጥ ሱሪዎች፣ ላፕቶፕ ጭን ላይ አድርጎ መጠቀም ወይም ፍል ውሃ/ሳውና አብዝቶ መጠቀም። * ሱሶች: ሲጋራ ማጤስ፣ አረቄና አልኮል ማብዛት እንዲሁም ጫት እና እፅ መጠቀም። * የአኗኗር ዘይቤ: ከፍተኛ የአእምሮ ጭንቀት (Stress)፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለመስራት እና ከመጠን ያለፈ ውፍረት። * የአካባቢ መርዞች: ለኬሚካሎች፣ ለጸረ-ተባይ መድሃኒቶች ወይም ለጨረር መጋለጥ። 3. የዘር ፍሬ ጥራት እና ብዛትን ለማሻሻል የሚረዱ መፍትሄዎች: * ጤናማ ምግብ ይመገቡ: በዚንክ (Zinc)፣ በቪታሚን C እና E፣ እና በፎሊክ አሲድ የበለፀጉ ምግቦችን (እንደ እንቁላል፣ ለውዝ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ አሳ) ይመገቡ። * በቂ እንቅልፍ እና እንቅስቃሴ: በቀን ከ7-8 ሰዓት መተኛት እና አነስተኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የቴስቶስቴሮን ሆርሞን መጠንን ይጨምራል። * ውሃ በብዛት ይጠጡ: የዘር ፈሳሽ መጠንን እና ፈሳሽነትን ለመጠበቅ በቀን በቂ ውሃ መጠጣት ወሳኝ ነው። * የብልት አካባቢን አየር እንዲያገኝ ያድርጉ: ሰፊ እና ምቹ የውስጥ ሱሪዎችን (Boxers) ይጠቀሙ። 💡 መቼ ወደ ህክምና መሄድ ያስፈልጋል? ያለ ምንም የመከላከያ ዘዴ ለአንድ ዓመት እና ከዚያ በላይ መደበኛ የፆታዊ ግንኙነት አድርገው ልጅ ማገዝ ካልተቻለ፣ ሁለቱም ተጣማሪዎች የዘር ፍሬ ምርመራ (Semen Analysis) እና አጠቃላይ የጤና ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል። የጤና መረጃዎችን በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጤና መረጃ ያንብቡ https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/male-fertility.html
2 472
11
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@4_doctors?si=c1t4VRSODAbXM4Fm
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@4_doctors?si=c1t4VRSODAbXM4Fm
3 918
12
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@4_doctors?si=c1t4VRSODAbXM4Fm
ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@4_doctors?si=c1t4VRSODAbXM4Fm
2 215
13
ከግንኙነት በኋላ የሚከሰት የድካም እና የጭንቀት ስሜት (Post-Coital Dysphoria) 💔🧠 በብዙ ሰዎች ላይ የሚታይ ሲሆን፣ በፍቅር እና በፈቃደኝነት በተደረገ ግንኙነት እንኳ ቢሆን ድንገተኛ የስሜት መውረድ፣ የሀዘን ወይም የባዶነት ስሜት የሚያጋጥምበት ሁኔታ ነው። 😔✨ 🔍 ዋና ዋና መንስኤዎች (Causes) ✅ የሆርሞን ድንገተኛ መለዋወጥ፦ በግንኙነት ወቅት የጨመሩት የደስታ ሆርሞኖች ድንገት ሲቀንሱ የአእምሮ ስሜት መውረድ ይከሰታል። ✅ የተከማቸ ጭንቀት መለቀቅ፦ 🌊 በግንኙነት ወቅት የታሰረው አካላዊ እና አእምሮአዊ ውጥረት አንዴ ሲለቀቅ አእምሮ በድንገት ወደ እፎይታ ሲመለስ በሀዘን ወይም በድካም መልክ ሊገለጽ ይችላል። ✅ የቀድሞ ህመም ወይም ትዝታዎች፦ 💭 ከዚህ ቀደም የደረሱ የስነ-ልቦና ወይም የአካል ጉዳቶች (Trauma) ሳታውቁት በንቃተ-ህሊና ውስጥ የተቀሰቀሱ ከሆነ የፍርሃትና የጭንቀት ስሜት ሊፈጥሩ ይችላሉ። ✅ የግንኙነት ውጥረት እና ጥፋተኝነት፦ ✅ከፍተኛ የሰውነት እና የአእምሮ ድካም፦ 🔋 በቂ እንቅልፍ አለማግኘት፣ የህይወት ውጥረት እና የሰውነት ድካም ከግንኙነት በኋላ ባዶነት እንዲሰማችሁ ሊያደርግ ይችላል። ✅ ዘላቂ መፍትሔዎች (Solutions) ✅ስሜቱን መቀበል እና አለመጨነቅ ✅ ከአጋር ጋር በግልጽ መነጋገር፦ 🗣 ስሜቱ ከአጋርዎ ድክመት ጋር እንደማያያዝ በማስረዳት አጋርዎ ግራ እንዳይጋባ እና እንዳይከፋ ማድረግ። ✅ከግንኙነት በኋላ ጊዜ መስጠት (Aftercare)፦ 🫂 ግንኙነቱ እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ተነስተው ከመሄድ ይልቅ መተቃቀፍ፣ መነጋገር ✅ የስነ-ልቦና ምክክር ማድረግ፦ 🩺 ስሜቱ ተደጋጋሚ ከሆነ እና በህይወትዎ ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር ከሆነ ከባለሙያ ጋር በመወያየት መፍትሔ ማግኘት። 💡 ይህ ስሜት ማጋጠሙ የሚያስፍር አይደለም፤ ምክንያቱ ሲታወቅ እና ትክክለኛ የምክክር ድጋፍ ሲደረግ መፍትሔ ያገኛል! ተጨማሪ ጽሁፍ ዌብ ሳየት ላይ ከስር link በምንካት ያንብቡ! 👇 https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/post-coital-dysphoria-causes-and-solutions.html
2 119
14
ሳናውቀው ከምናስበው በላይ ጨው እየተመገብን ይሆን? ከመጠን በላይ ጨው መውሰዳችንን የሚያሳዩ 9 አስደናቂ ምልክቶች! 🧂⚠️ ጨው ለሰውነታችን የፈሳሽ መጠን ማመጣጠን እና ለነርቭ ስርዓታችን አስፈላጊ እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን በፋብሪካ በተቀነባበሩ እና ከቤት ውጭ በምናገኛቸው ምግቦች ውስጥ በተደበቀ ጨው ምክንያት አብዛኞቻችን ሳናውቀው ከሚገባው በላይ እንመገባለን! ሰውነታችን በውስጡ ያለው የጨው (ሶዲየም) መጠን ከፍ ሲል የሚከተሉትን 9 የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ማሳየት ይጀምራል፦ 🤰 1. የሆድ መነፋት እና መወጠር፦ በሰውነት ውስጥ የተቋጠረ ፈሳሽ ውጤት እንደሆነ ያውቃሉ? 🩸 2. የደም ግፊት መጨመር፦ ኩላሊታችን ትርፍ ፈሳሽን ማጣራት ሲቸገረው የሚከሰት። 🦶 3. የፊት፣ የእጅ እና የእግር ማበጥ (Puffiness) 💧 4. ሁልጊዜ የውኃ ጥም መሰማት እና 5. ድንገተኛ የክብደት መጨመር 😴 6. የእንቅልፍ መረበሽ፣ 7. የድካም ስሜት፣ እና 8. የሆድ ህመም ከሁሉም በላይ ደግሞ ጨው ማብዛት በረጅም ጊዜ ለ ልብ ህመም፣ ለስትሮክ፣ ለኩላሊት ጠጠር፣ እና ለጨጓራ ካንሰር ተጋላጭነትን ያዘጋጃል። እነዚህን 9 ምልክቶች በዝርዝር ለመረዳት እና የጨው አጠቃቀምን ለመቀነስ የሚረዱ 5 ቀላል ዘዴዎችን ሙሉውን ጽሁፍ ዌብ ሳየት ላይ ከስር ክትው ያንብቡ! 👇 https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/signs-eating-too-much-salt.html
2 295
15
የአፍንጫ መዘጋት፣ የራስ ምታት እና ማቃጠል ያስቸግርዎታል? ሳይነስን በቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ 5 ድንቅ ምስጢሮች! 🩺👃 ብዙዎቻችን "ሳይነስ" ወይም "ሳይነሳይተስ" ሲይዘን የተዘጋ አፍንጫን ለ
የአፍንጫ መዘጋት፣ የራስ ምታት እና ማቃጠል ያስቸግርዎታል? ሳይነስን በቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ 5 ድንቅ ምስጢሮች! 🩺👃 ብዙዎቻችን "ሳይነስ" ወይም "ሳይነሳይተስ" ሲይዘን የተዘጋ አፍንጫን ለመክፈት እና የሚቃጠል የራስ ምታቱን ለማስታገስ በየቀኑ እንክብሎችን ስንወስድ እንኖራለን። ነገር ግን ይህ ህመም ለምን በተደጋጋሚ እንደሚያጠቃን እና ከየት እንደሚመጣ አውቀው ይሆን? ሳይነስ በውስጣችን ባሉ አየር በሚንሸራሸርባቸው ክፍሎች ላይ የሚከሰት ሲሆን፣ 3 ዋና ዋና ደረጃዎች (Acute, Sub-Acute, እና Chronic) አሉት። አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ ለህመሙ መከሰት ትልቁን ድርሻ የሚይዘው የአየር ንብረት እና የአቧራ አለርጂ ነው! ይህንን አስቸጋሪ ህመም ለማስወገድ ውድ መድኃኒቶችን መግዛት ሳያስፈልግ፣ በቤትዎ ኩሽና ውስጥ በሚገኙ 5 ተፈጥሮአዊ ግባቶች ብቻ በፍጥነት መገላገል እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🌶 1. ቀይ ሚጥሚጣ/ቃሪያ፦ ማቃጠሉን ከተቋቋሙት በአፍንጫ ውስጥ የተከማቸውን ወፍራም አፍንጫ አቅልጦ በማውጣት ፈጣን እፎይታን ይሰጣል። 🟡 2. እርድ፦ በውስጡ ባለው 'ከርከሚን' በተባለ ተፈጥሯዊ ንጥረ-ነገር የሳይነስ እብጠትን ያጠፋል። 🧄 3. ነጭ ሽንኩርት፦ በውስጡ ያለው 'አሊሲን' ቫይረስ እና ባክቴሪያዎችን በማጥፋት ፍቱን መድኃኒት ይሆናል። 🪵 4. ቀረፋ እና 🫚 5. ዝንጅብል፦ እነዚህን እንዴት አዋህደው እንደሚያዘጋጇቸው እና የአጠቃቀም ቅደም ተከተላቸውን ያውቃሉ? ከእነዚህ በተጨማሪ የእንፋሎት ታቦት አጠቃቀም እና ሳይነስ እንዳይነሳብን ማድረግ የሚገቡንን 3 ወሳኝ መከላከያ ዘዴዎች በዝርዝር አዘጋጅተንላችኋል። ተዘጋጅቶ የቀረበውን ሙሉ መረጃ አሁኑኑ አንብበው እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከሳይነስ ህመም ይታደጉ! 👇 🔗 ሙሉውን ለማንበብ እና መፍትሔዎቹን ለማወቅ እዚህ ይጫኑ፦ https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/relieve-sinusitis-symptoms-at-home.html
4 823
16
ቀይ ስጋ መመገብ ለአንጀት ካንሰር ሊያጋልጥ ይችላል ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtu.be/vjO1k415nnw?si=6643GsOwh4OpzDrG
ቀይ ስጋ መመገብ ለአንጀት ካንሰር ሊያጋልጥ ይችላል ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtu.be/vjO1k415nnw?si=6643GsOwh4OpzDrG
4 732
17
🦶 ከተሰነጠቀ እና ከሚቃጠል ተረከዝ ህመም ለመገላገል እነዚህን 5 የቤት ውስጥ መፍትሔዎች ያውቋቸዋል? የተሰነጠቀ ተረከዝ ለህመም እና ለእግር ውበት መበላሸት ምክንያት እንደሚሆን ይታወቃል። ነገር ግን ውድ የሆኑ ክሬሞችን መግዛት ሳያስፈልግ በቤት ውስጥ በሚገኙ ቀላል ግባቶች (እንደ ሎሚ፣ ግሊስሪን፣ እና ማር) ተረከዝን በፍጥነት ማለስለስ እንደሚቻል ያውቃሉ? በተለይ ተረከዝ እንዳይሰነጠቅ መደረግ ያለባቸውን 4 ወሳኝ ጥንቃቄዎች ሙሉውን ያንብቡ! 👇 https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/how-to-treat-cracked-heels-at-home.html
4 294
18
ለጤናማ እርግዝና እና ለሴቶች እንቁላል ጥራት እነዚህን 8 ምግቦች ያውቋቸዋል? ብዙ ጊዜ ለስኬታማ እርግዝና የሴቶች እንቁላል (Egg/Oocyte) ጤና ወሳኝ እንደሆነ ይነገራል። ነገር ግን የትኞቹ ምግቦች ይህንን ጤና እንደሚያሻሽሉ እና የትኞቹ ልማዶች ደግሞ በእጅጉ እንደሚጎዱ ያውቃሉ? ሳይንሳዊ መረጃዎችን መሰረት አድርገን ያዘጋጀነውን ሙሉ ጽሁፍ እና መወገድ ያለባቸውን 4 አደገኛ ልማዶች ለማወቅ ተጭነው ያንብቡ! https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/female-egg.html
2 584
19
የስሜት መቀነስ እና የደም ዝውውር መዳከም አጋጥሞዎታል? ተፈጥሯዊ መፍትሔዎቹ ከቤትዎ ይገኛሉ! በአሁኑ ጊዜ በብዙ ሰዎች ዘንድ የስሜት መቀነስ (Low Libido) እና የደም ዝውውር መዳከም ይስተዋላል። አብዛኛው ሰው ለዚህ ችግር ፈጣን መፍትሔ ለማግኘት ሲል ለተለያዩ የጎንዮሽ ጉዳቶች (Side effects) የሚያጋልጡ መድኃኒቶችን ሲጠቀም ይታያል። ነገር ግን ያለምንም የጎንዮሽ ጉዳት፣ በኩሽናችን ውስጥ በሚገኙ ቀላል ተፈጥሯዊ ምግቦች ብቻ የደም ዝውውርን ማፋጠን እና የስሜት መነቃቃትን በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር እንደሚቻል ያውቃሉ? 🍉🥑 በዚህ አጠቃላይ የጤና መረጃ ውስጥ፦ ✅ የደም ሥሮችን በማስፋት የደም ዝውውርን በቅጽበት የሚያፋጥኑ ተፈጥሯዊ ምግቦች ✅ የሆርሞን መጠንን የሚያስተካክሉ እና የሰውነትን ብርታት የሚጨምሩ ቫይታሚኖች ✅ በየቀኑ አኗኗራችን ውስጥ በቀላሉ የምናከናውናቸው ጠቃሚ ምክሮች የወሲብ ህይወትዎን እና አጠቃላይ የሰውነትዎን ጤና በተፈጥሯዊ መንገድ ለመለወጥ እና ሙሉ መረጃውን ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇 🔗 ሙሉ ጽሁፉን አሁኑኑ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ፦ https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/natural-foods-to-boost-libido-and-blood-flow.html
2 863
20
ጠቃሚ መረጃ ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 www.ethiohealthinfo.com
ጠቃሚ መረጃ ለበለጡ መረጃዎች ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌎 www.ethiohealthinfo.com
2 835