cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

$KOLFE SECONDARY SCHOOL

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 334
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+187 kunlar
+22430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰላም ሰላም ውድ ርዕሰ መምህራን የ2016 ግንባታዎች ለማየት ትምህርት ቤቱን ይጫኑ 1. ሰፈረ ሰላም 2. የአበቦች ፍሬ 3. ኮልፌ 2ኛ 4. ጉለሌ ፋና 5. ሚኪሊላንድ 6. ሶር አምባ
Hammasini ko'rsatish...
TikTok · AkEducation

Check out AkEducation’s video.

የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል ፈተና) የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5 ለማህበራዊ ሳይንስ ሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። (ኤፍ ቢ ሲ)
Hammasini ko'rsatish...
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል።" በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል።የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው  ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል።(#MoE)

ETHIO-MEREJA®

Addisababa, Ethiopia🇪🇹 News & Media Company® . USA : Washington . . . ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!! 👉 @ethio_merejabot ✔

ኮልፌ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሚያዝያ  17/2016 ዓ/ም ለቦሌ ቡልቡላ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከባይሎጂ ቤተሙከራ የማይክሮስኮፕ እና በከሪዎች የግብአት ድጋፍ አድርገናል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61557649269902&mibextid=ZbWKwL https://t.me/KOLFEHIGHSCHOOL
Hammasini ko'rsatish...
Kolfe Secondary School

Kolfe Secondary School is on Facebook. Join Facebook to connect with Kolfe Secondary School and others you may know. Facebook gives people the power to share and makes the world more open and connected.