6 784
订阅者
-124 小时
-277 天
-9930 天
正在加载数据
吸引订阅者
十一月 '2611月 '26
十一月 '26
+7
在0个频道中
十月 '26
+94
在0个频道中
Get PRO
九月 '26
+348
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+558
在3个频道中
Get PRO
七月 '26
+235
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+425
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+136
在4个频道中
Get PRO
四月 '26
+140
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+110
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+129
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+321
在5个频道中
Get PRO
十二月 '25
+134
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+161
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+152
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+214
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+240
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+250
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+285
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+224
在8个频道中
Get PRO
四月 '25
+114
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+70
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+65
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+102
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+101
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+132
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+261
在6个频道中
Get PRO
九月 '24
+485
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+213
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+744
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+215
在4个频道中
Get PRO
五月 '24
+135
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+279
在8个频道中
Get PRO
三月 '24
+102
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+115
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+163
在2个频道中
Get PRO
十二月 '23
+125
在6个频道中
Get PRO
十一月 '23
+172
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+335
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+167
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+213
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+163
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+120
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+157
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+280
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+47
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+56
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+144
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+167
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+76
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+184
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+180
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+117
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+95
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+136
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+55
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+72
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+79
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+50
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+272
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+832
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 06 十一月 | 0 | |||
| 05 十一月 | +1 | |||
| 04 十一月 | +2 | |||
| 03 十一月 | +1 | |||
| 02 十一月 | +3 | |||
| 01 十一月 | 0 |
频道帖子
| 2 | Photo from Abiyot | 1 252 |
| 3 | 24/02/2019 ዓ.ም
❗️❗️❗️ልዩ ትኩረት ለ23/02/2019ዓ ም❗️❗️❗️
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች❗️❗️
የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ 25/02/2019 ዓ.ም ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
👉👉👉👉ድጋሚ ለወላጆች❗️❗️❗️፡-የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁየእውቀት ማዕድ እንዲመገቡ በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡በእርግጠኝነት ልጆች ተጠቃሚ ናቸው፤እናንተ ብቻ ወደ ት/ቤት በስዓቱ በመላክ የወላጅነት ግዴታዎን ይወጡ።
ት/ቤቱ | 1 463 |
| 4 | 22/02/2019 ዓ.ም
❗️❗️❗️ልዩ ትኩረት ለ23/02/2019ዓ ም❗️❗️❗️
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች❗️❗️
የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ 23/02/2019 ዓ.ም ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
👉👉👉👉ድጋሚ ለወላጆች❗️❗️❗️፡-የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁየእውቀት ማዕድ እንዲመገቡ በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡በእርግጠኝነት ልጆች ተጠቃሚ ናቸው፤እናንተ ብቻ ወደ ት/ቤት በስዓቱ በመላክ የወላጅነት ግዴታዎን ይወጡ።
ት/ቤቱ | 2 128 |
| 5 | 20/02/2019 ዓ.ም
ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች:-
የቅዳሜ የውጤት ማላቂያ የማጠናከሪያ ትምህርት በኮልፌ እና በሚሊኒየም ትምሀርት ቤት ለምትማሩ ተማሪዎች በሙሉ:-
📌የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ በተቀየሰው ስልት መሰረት ከመስከረም 9/2019 ዓ.ም ጀምሮ የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል።
📌ትምህርት ቢሮ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ይህ የማጠናከሪያ ትምህርት ያለምንም መቆራረጥ ይሰጣል።
📌በመሆኑም ነገ በ21/02/2019 ዓ.ም የሚቀጥል በመሆኑ የትምህርት ሰዓታችሁን ጠብቃችሁ በስዓቱ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ወላጆችም ልጆቻችሁ ወደ ት/ቤት በመላክና መማራቸውን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን፡፡
🗣ማሳሰቢያ፡-
👉ቅዳሜ 21/02/2019 ዓ.ም የተጠናከረ አቴንዳንስ በሁለቱም ትምህርት ቤቶች የሚወሰድ ይሆናል። መቅረትም ሆነ ማርፈድ ፈፅሞ አይቻልም።
👉እስካሁን በተሰጠው ትምህርት አሰጣጥ አጠቃላይ ተደርጎ የሚቀሩ ተማሪዎች ላይ ጠበቅ ያለ እርምጃ እንዲወሰድ አቅጣጫ ስለተቀመጠ ተማሪዎችም ወላጆችም ይህንን እንድታውቁና በምንወስደው እርምጃ ሙሉ ኋላፊነት የምትወስዱ መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ እናሳስባለን።
🎯
ለተማሪዎቻችን ውጤት መሻሻል በጋራ እንረባረብ!!
ት/ቤቱ | 2 562 |
| 6 | 15/02/2019
🗣ማስታወቂያ
ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች
📌 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ሰኞ ጥቅምት 16/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በሰአቱ በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።
📌ለወላጆች፡-
የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት መሰረት ዘወትር ሰኞ ፣ ዕሮብ እና አርብ ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡15 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ :-
ጥብቅ ስም ቁጥጥር ይደረጋል
Tutorial Program for Week 7 Day 1, Morning tutorial | 3 388 |
| 7 | 13/02/2019 ዓ.ም
❗️❗️❗️ለ14/2/2019ዓ ም ልዩ ትኩረት❗️❗️❗️
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች❗️❗️
የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ 14/02/2019 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጥ ስለሆነ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
👉👉👉👉በድጋሜ ለወላጆች❗️❗️❗️፡-የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፦እስካሁን ድረስ በተቀመጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ፕሮግራም መሰረት ያልተሳተፋችሁ ተማሪዎች የትምህርት ብክነት እያስከተላችሁ ስለሆነ በአቴንዳንስ ቁጥጥር መሰረት ተጠያቂነት የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ | 3 286 |
| 8 | +5 History G-11 2019.pdf | 4 534 |
| 9 | +9 Biology Grade 11.pdf | 3 682 |
| 10 | ሰላም እንደምን አለህ ወንድማለም
ከኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ነው የላኩልህ በእናንተ የተማሪዎች ቴሌግራም ልቀቅልን
ለምታደርገው ቀና ትብብር በጣም አመሰግናለሁ
አብረን በጋራ እንስራ
አድራሻ አጠና ተራ ቁጠባ ግቢ ኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ወይም እፎይታ የገበያ ማእከል ፊት ለፊት ነን | 2 123 |
| 11 | Announcement for Grade 11 and Grade 12 Teachers
As Usual Tomorrow Friday 13/02/2019E.C There Will be Before Class Tutorial Geography For both Grade 11 and Grade 12 Social students and Biology for Both Grade 11 and Grade 12 for Natural students
So all Streams teacher dhould come morning on time.
The school. | 1 |
| 12 | 12/02/2019 ዓ.ም
ልዩ ትኩረት
➡️ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
✅ የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ አርብ በ13/02/2019 ዓ.ም ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡15 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
✅ ለወላጆች፡- የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡15 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ :- ጥብቅ ስም ቁጥጥር ይደረጋል
🟰🟰🟰ት/ቤቱ 🟰🟰🟰 | 2 274 |
| 13 | Tomorrow 11/02/2019E.C
For Grade...11
And Grade..12
Before Class
Tutorial Program for Week 6 Day 2, Morning tutorial
Physics (for Natural),
Geography(for social) | 1 |
| 14 | 10/02/2019
🗣ማስታወቂያ
✍️📄 ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች
📌 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ረቡዕ ጥቅምት 11/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በየምድብ ክፍላችሁ ሁላችሁም በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።
📌 ወላጆችም ተማሪዎቹ በጊዜ ወጥተው እንዲማሩ እንዲከታተሉ እናሳውቃለን።
Tutorial Program for Week 6 Day 2, Morning tutorial
Physics (for Natural),
Geography(for social) | 2 541 |
| 15 | 08/02/2019
🗣ማስታወቂያ
✍️📄 ለ11-12ኛ ክፍል ተማሪዎች
📌 የ12ኛ ክፍል ውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ አካል የሆነው የሰኞ ረቡዕ እና አርብ የጠዋት ማጠናከሪያ ትምህርት ነገ ሠኞ ጥቅምት 9/2019 ስለሚቀጥል 1:00 ላይ በየምድብ ክፍላችሁ ሁላችሁም በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።
📌 ወላጆችም ተማሪዎቹ በጊዜ ወጥተው እንዲማሩ እንዲከታተሉ እናሳውቃለን።
Tutorial Program for Week 6 Day 1, Morning tutorial | 3 064 |
| 16 | 没有文字... | 2 962 |
| 17 | 没有文字... | 3 337 |
| 18 | ኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ዛሬም ጥቅምት 08/02/2019 ዓ.ም ከተማሪዎች ወላጆች ጋር ውይይት አድርጓል ። የነበሩት የመወያያ አጀንዳዎች :-የት/ቤቱ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች ማስረጽ፤የት/ቤቱ የ2019 ዓ.ም መሪ እቅድ ፤የ5 ዓመት የልማት እቅድ፤የሂሳብና እንግሊዝኛ ትምህርት ስትራቴጂ እቅድ፤የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ማላቅ ስትራተጂ ማስፈፀሚያ እቅድ ፤የመልካም አስተዳደር እቅድ እና የብልሹ አሰራር ማክሰሚያ እቅድ የጋራ ሜድረግ ተችሏል ፤የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ውጤትና ስነ-ምግባር በተመለከተ ውይይት ተደርጓል ፤ሰላማዊ መማር ማስተማር ዙሪያ ውይይት፤በ2018 ዓ.ም የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈትኖ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት መርሃ ግብር ተካሄዷል፤አራትዮሽ ፊርማ በተመለከተ መወያየትና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ማስቀመጥ፤የወተመህ አደረጃጀትን መልሶ ማደራጀትና የመሳሰሉት ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። | 2 165 |
| 19 | 没有文字... | 2 340 |
| 20 | 07/02/2019ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተማሪዎች አማካኝነት የስብሰባ ጥሪ የተላለፈላችሁ ወላጆች በሙሉ።
እሁድ 08/02/2019ዓ.ም አጠቃላይ በመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክቶ ከወላጆች ጋር ለመወያየት እቅድ ተይዟል።
በመሆኑም ለልጆቻችሁ የተላከውን የስብሰባ መጥሪያ በመያዝ በስዓቱ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
በስብሰባው ላይ መቅረትም ሆነ ማርፈድ በፍጽም የተከለከለ ነው፡፡ | 2 563 |
