cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Kolfe education official channel

We are delighted to inform our members about kolfea keranio Education bureau.🇪🇹

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
11 100
Obunachilar
+1424 soatlar
+1857 kunlar
+79330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
1
ማስታወቂያ 25/10/2016 ዓ.ም የብርሃን ምዘና ሰርተፍኬት ስለመጣ በሁለቱም ቋንቋ ተመዝነው ባለፉት ጎልማሶች ቁጥር ደብዳቤ በመያዝ ከዛሬ ጀምሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እገልፃለን።
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ለሁለም የወረዳ ት/ት ጽ/ቤቾች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት መማማሪያ መፅሀፍ አዘጋጅቶ በሶፍት ኮፒ ልኮልናል።ስለሆነም ሁሉም የክፍ ከተማችን የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቶች እና የመንግስት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መጽሐፍቶችን ፕሪንት በማድረግ እንድትተባበር እናሳስባለን። ➡️ኘሮግራሙ ከ10 ወር እስከ 12 ወር (አንድ ዓመት) ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅ ሆኖ መማማሪያ መፅሀፍ የተዘጋጀ ነው፡፡ 
Hammasini ko'rsatish...
10.docx0.23 KB
11.docx0.17 KB
Adult book TEXT.pdf10.20 MB
Adult Education teacher guide color.pdf2.46 MB
Adult Education.pdf8.57 MB
Barnoota Bu'uuraa ji'a3.docx0.23 KB
final guide.pdf1.79 MB
👍 7🤮 2👏 1
ለ2ኛ ደረጃ የመንግስት ት/ቤቶች በሙ ለ2017 ዓ.ም ለ 11 ክፍል የመምህራን ፍላጎት በዚህ ቅፅ መሰረት በጥንቃቄ ተሞልቶ እስከ ቀን 28/10/2016ዓ.ም እንዲደርሰን እናሳስባለን ።
Hammasini ko'rsatish...
teacher need for grade 11.xlsx0.12 KB
👍 4
የስልጠና ጥሪን ይመለከታል፡፡ በቀን 27/10/2016 ሐሙስ ዕለት ከጠዋቱ 2፡30 አዲስ አበባ ት/ት ቢሮ 12ኛ ፎቅ የተማሪዎችን ምዝገባ ኦን ላይን ለማካሄድ በለማው የኢ ስኩል ቴክኖሎጂ ዙሪያ ስልጠና ስለሚሰጥ ከመንግስት የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በዕለቱ 1 ር/መምህር 1 አይቲ ባለሙያ 1 የትምህርት ቤት ሪከርድ ባለሙያ በዕለቱ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 10🔥 2 1
ነፍስ ይማር  በቀራኒዪ መድሃኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የኬሚስትሪ መ/ር የነበሩት ወንድማችን መ/ር በሪሁን አየነው በ21/10/2016 ዓም በድንገት ባደረባቸው  ህመም ምክንያት በመኖሪያ ቤታቸው ህይወታቸው አልፏል፡፡ የአስከሬን ሽኝት ወደ ቤተሰቦቻቸው  ከቀኑ 8፡00  የስራ ባልደረቦቹ በተገኙበት የተደረገ ሲሆን  ለመላው የት/ቤት ማህበረሰብ እና ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እየተመኘን የት/ቤቱ ማህበረሰብ ፣የት/ቤቱ ማህበራዊ ኮሚቴ የት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ሰራተኞች እንዲሁም የት/ቤቱ አስተዳደር ለነበራችሁ ቀና ትብብር ልባዊ ምስጋና እያቀረብን የወንድማችንን ነፍስ ከደጋጉቹ ጎን በአፀገነት ያሳርፍልን ፡፡ #በላይ አይዳኙህም(ሙያ ማህበር ሠብሳቢ)
Hammasini ko'rsatish...
😭 19👍 14🙏 5🥰 2 1😁 1
Repost from N/a
ለሁሉም ት/ቤቶች በሙሉ በመስፈርቱ መሠረት ለይታችሁ እስከ 27/10/2016 3:00 ድረስ እንድትልኩልን እናሳስባለን ።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
🔊 🚀 TRADING CRYPTO 🇺🇸 (translated)

Every week we invest everything in one crypto 🚀🌕💸 ⚠️ WARNING: this telegram does not give investment advice(s)❗️ *powered by @TRENDING™ IA, and @SAFEGUARD_ANN (this channel is automatically translated into English). 🇺🇸 Admin : @Dorzigo

Hammasini ko'rsatish...
🔊 🚀 TRADING CRYPTO 🇺🇸 (translated)

Every week we invest everything in one crypto 🚀🌕💸 ⚠️ WARNING: this telegram does not give investment advice(s)❗️ *powered by @TRENDING™ IA, and @SAFEGUARD_ANN (this channel is automatically translated into English). 🇺🇸 Admin : @Dorzigo

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.