cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሰለምቴዎች ቻናል

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 327
Obunachilar
+524 soatlar
+237 kunlar
+13630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ግቡ
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Hammasini ko'rsatish...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

የጧት ዚክር እዳትረሱ አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር) وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር/ጀምሪ
Hammasini ko'rsatish...
4_379388866575991111.mp310.72 MB
10.00 KB
👍 4
◆▮ውይይት▮◆ "ነብዩ ሱለይማን (ሱለይማን) በቁርአን እና በባይብል" ◍ ወንድም ዒምራን          🅥🅢 ◍ ወገናችን ኤሊያስ (ጉድ አይድያ)
Hammasini ko'rsatish...
record.ogg31.02 MB
ግቡ ውይይት አለ
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء

❝ ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ❞ [ ሱረቱ ዩሱፍ - 108 ]

አማልክት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 23፥66 «እኔ ከጌታዬ አስረጂዎች በመጡልኝ ጊዜ *እነዚያን ከአላህ ሌላ የሚያመልኳቸውን እንዳላመልክ ተከልክያለሁ፡፡ ለዓለማት ጌታም እንድገዛ ታዝዣለሁ»* በላቸው፡፡ قُلْ إِنِّي نُهِيتُ أَنْ أَعْبُدَ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَمَّا جَاءَنِيَ الْبَيِّنَاتُ مِن رَّبِّي وَأُمِرْتُ أَنْ أُسْلِمَ لِرَبِّ الْعَالَمِينَ ነብያችን"ﷺ" በተላኩበት ጊዜ ከሓዲዎች ከአላህ ሌላ ምንንም የማይፈጥሩን፣ ለነፍሶቻቸውም ጉዳትን ለመከላከል ጥቅምንም ለማምጣት የማይችሉን እና ሞትንና ሕይወትንም መቀስቀስንም የማይችሉን አማልክት አድርገው ያዙ፦ 25፥3 *ከሓዲዎች ከእርሱም ሌላ ምንንም የማይፈጥሩን፣ እነርሱም የሚፈጠሩን፣ ለነፍሶቻቸውም ጉዳትን ለመከላከል ጥቅምንም ለማምጣት የማይችሉን ሞትንና ሕይወትንም መቀስቀስንም የማይችሉን፣ አማልክት ያዙ*፡፡ وَاتَّخَذُوا مِن دُونِهِ آلِهَةً لَّا يَخْلُقُونَ شَيْئًا وَهُمْ يُخْلَقُونَ وَلَا يَمْلِكُونَ لِأَنفُسِهِمْ ضَرًّا وَلَا نَفْعًا وَلَا يَمْلِكُونَ مَوْتًا وَلَا حَيَاةً وَلَا نُشُورًا ይህ አልበቃ ብሏቸው ከእነርሱ የሆነ አስጠንቃቂም ስለ መጣላቸው አላህን በብቸኝነት በማምለክ ፋንታ ተደንቀው ነብያችንን"ﷺ"፦ "ይህ ድግምተኛ ውሸታም ነው፤ አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን? ይህ አስደናቂ ነገር ነው" አሉ፦ 38፥4 ከእነርሱ የሆነ አስጠንቃቂም ስለ መጣላቸው ተደነቁ፡፡ *ከሓዲዎቹም* አሉ፦ *«ይህ ድግምተኛ ውሸታም ነው»* ፡፡ وَعَجِبُوا أَن جَاءَهُم مُّنذِرٌ مِّنْهُمْ ۖ وَقَالَ الْكَافِرُونَ هَـٰذَا سَاحِرٌ كَذَّابٌ 38፥5 *«አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን? ይህ አስደናቂ ነገር ነው»* አሉ፡፡ أَجَعَلَ الْآلِهَةَ إِلَـٰهًا وَاحِدًا ۖ إِنَّ هَـٰذَا لَشَيْءٌ عُجَابٌ እዚህ አናቅጽ ላይ፦ "ቃለ" َقَالَ ማለትም "አሉ" የሚል ወሳኝ ቃላት አለ፤ እነማን ናቸው ያሉት? "ከሓዲዎቹም" ይለናል፤ ምን አሉ? ፦ "ይህ ድግምተኛ ውሸታም ነው፤ አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸውን?" አሉ፤ ያሉትን ደግሞ አላህ በአውንታዊ ሳይሆን በአሉታዊ እየነገረን ነው፤ ያሉትን ነገር ግን ትክክል አይደለም፤ ነብያችንም"ﷺ" ድግምተኛ ውሸታም አይደሉም፤ በተጨማሪም አማልክቶቹን አንድ አምላክ አላደረጉም፤ ከዚያ ይልቅ ወሕይ ሲመጣላቸው እነዚያን ከአላህ ሌላ የሚያመልኳቸውን እንዳመልኩ እና ለዓለማት ጌታም ብቻ እንዲገዙ ታዘዋል፦ 23፥66 «እኔ ከጌታዬ አስረጂዎች በመጡልኝ ጊዜ *እነዚያን ከአላህ ሌላ የሚያመልኳቸውን እንዳላመልክ ተከልክያለሁ፡፡ ለዓለማት ጌታም እንድገዛ ታዝዣለሁ»* በላቸው፡፡ قُلْ إِنِّي نُهِيتُ أَنْ أَعْبُدَ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَمَّا جَاءَنِيَ الْبَيِّنَاتُ مِن رَّبِّي وَأُمِرْتُ أَنْ أُسْلِمَ لِرَبِّ الْعَالَمِينَ "እንድገዛ" የሚለው ቃል "አሥሊመ" أُسْلِمَ ሲሆን “ሙሥሊም” مُسْلِم ለሚለው ቃል የግስ መደብ ነው፤ ስለዚህ ከላይ ያለው "አማልክቶቹን አንድ አምላክ አደረጋቸው" የሚለው ትችት የከሃድያን ትችት ብቻ ነው፤ ከሃድያን እኮ፦ "በእውነቱ ቁርኣኑ የሕልሞች ቅዠቶች ነው" ብለዋል፤ እነርሱ ያንን አሉ ማለት በአውንታዊ መልኩ ትክክል ናቸው ማለት ሳይሆን በአሉታዊ መልኩ እንደተቀመጠ ሁሉ ከላይ ያለውን በዚህ ስሌትና ቀመር ተረዱት፦ 21፥5 «በእውነቱ ቁርኣኑ የሕልሞች ቅዠቶች ነው» *አሉ*፡፡ بَلْ قَالُوا أَضْغَاثُ أَحْلَامٍ بَلِ افْتَرَاهُ بَلْ هُوَ شَاعِرٌ فَلْيَأْتِنَا بِآيَةٍ كَمَا أُرْسِلَ الْأَوَّلُونَ ✍ ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሰላሙ አለይኩም
Hammasini ko'rsatish...
👎 1
record.ogg8.04 MB
ቁርአን !!📜 የልብ ብርሃን የቀልብ እርጋታ ይሰጣል ሁሌ ለመስማት እና ለመቅራት እንጣር አላህ. ያግራልን።
Hammasini ko'rsatish...
2.22 MB
👍 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.