HaTrick sport 🇪🇹
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali HaTrick sport 🇪🇹 analitikasi
HaTrick sport 🇪🇹 (@hatricksport) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 068 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 5 770-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 032-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 068 obunachiga ega bo‘ldi.
03 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -145 ga, so‘nggi 24 soatda esa -11 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 13.20% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 9.20% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 461 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 019 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 3 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ
¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ
ለሃሳብ አስተያየትዎ
+251993808668
https://www.Hatricksport.net
https://www.Hatricksport.com”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 04 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 04 Sentabr | 0 | |||
| 03 Sentabr | 0 | |||
| 02 Sentabr | +4 | |||
| 01 Sentabr | 0 |
| 2 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀድሞ ተጫዋቹን አገኘ
https://www.hatricksport.net/cbefc-transfer-news-11/ | 649 |
| 3 | 🟡 የጨዋታ ቀን 🔵
🆚 ወልዋሎ አዲግራት ዩ.🇪🇹 ከ 🇸🇩 ሂላል አል-ሳሂል
🕛 2:00 ማታ
🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታድየም (ርዋንዳ)
🏆 የካፍ ኮንፌዴሬሽን የመጀመርያ ማጣሪያ | 890 |
| 4 | 👌ምስክር ማያሻው ጥራት👌
💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪
አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለመረጃና ለትዕዛዝ
📱 +251960606099 ወይም
☎️+251462121221 ይደውሉ።
ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
@omegasportwear | 976 |
| 5 | እንየው ካሳሁን አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል።
https://www.hatricksport.net/meden-transfer-news-2/ | 1 039 |
| 6 | የአቶ ኢሳያስ ጂራ አዲሱ የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ስራ አስፈፃሚ እጩ አባላት
1, አቶ አንበሴ አበበ የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት
2, ወ/ሮ ሰርካለም ሳሙኤል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት
3, አቶ አበባው ሰለሞን ባለሀብት የቀድሞው የወልቂጤ ከተማ ክለብ ፕሬዝዳንት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተወካይ
4, አቶ ደመላሽ ይትባረክ (ማሙሽ) የቀድሞ የደቡብ ክልል የአሁኑ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት
5, ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ሀላፊ እና የአሁኗ የፌድሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ አባል
6, ዶ/ር ዳኛቸው ነገሩ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የአሁኑ የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ም/ፕሬዝዳንት
7, ዶ/ር ወገኔ ዋልተንጉስ የኮተቤ ዩኒቨርሲቲ መምህር የፕሪምየር ሊጉ የውድድር እና ስነ ስርአት ሰብሳቢ
8, ኮሚሽነር አለሙ ወገራ የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽነር እና የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት | 1 069 |
| 7 | በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ላለፉት አመታት ከተመለከትናቸው ጥሩ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው እንዳለ ዮሐንስ አዲስ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል።
https://www.hatricksport.net/meden-transfer-news/ | 991 |
| 8 | መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኘሬዝዳንታዊ ምርጫ በዕጩ ፕሬዝዳንታዊ ተወዳዳሪ አቶ ኢሳያስ ጅራ የቀረቡ እጩ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እና ተጠባባቂ አባላት የስም ዝርዝር | 1 050 |
| 9 | ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው መነጋገሪያ የነበሩ ሁለት ተጫዋቾች ጉዳይን በመረጃችን ይዘናል።
https://www.hatricksport.net/transfer-news-138/ | 1 096 |
| 10 | በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን አጠናክረው በመስራት ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ረዳት አሰልጣኝ ቀጥሯል።
https://www.hatricksport.net/hawassa-transfer-news-16/ | 1 090 |
| 11 | በአዲሱ አሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ መሪነት ዝግጅታቸውን በሀላባ ስታዲየም በማከናወን ላይ የሚገኙት አዲስ አዳጊዎቹ ሀላባ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸው ሲያደርጉ ከአንድ ተጫዋች ጋር መለያየት ችለዋል።
https://www.hatricksport.net/halaba-transfer-news-13/ | 1 083 |
| 12 | ❤️❤️❤️እኛ ከሌለን ባዶ❤️❤️❤️
💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪
አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለመረጃና ለትዕዛዝ
📱 +251960606099 ወይም
☎️+251462121221 ይደውሉ።
ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
@omegasportwear | 1 232 |
| 13 | የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሽልማት
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2018 የውድድር ዓመት ምርጦችን ዕውቅና የመስጠት መርሐ ግብር ማክሰኞ ጳጉሜ 3/2018 ይካሄዳል።
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ፣ የወንዶች ከፍተኛ ሊግ፣ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ፣ የሊግ አንድ እና ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2018 የውድድር ዘመን ኮከብ ተጫዋች፣ ኮከብ አሰልጣኝ፣ ኮከብ ግብጠባቂ፣ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ እንዲሁም ምስጉን ዳኛ እና ረዳት ዳኞች ሽልማት የሚበረከት ሲሆን የሽልማት ስነ ሥርዓቱ የሚካሄድበት ቦታ በቀጣይ ይገለፃል። | 1 139 |
| 14 | ዋልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ጨዋታ ኢትዮጵያን ወክሎ ይሳተፋል። የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሱዳኑ አል ሂላል አልሳል ጋር ተደልድሏል። የፊታችን አርብ በርዋንዳ ኪጋሊ ፔሌ ስታድየም ጨዋታውን ያደርጋል ። ዛሬ ተነስተው በቦታው ደርሰዋል ማረፍያቸውንም ራካ ሆቴል አድርገዋል። | 1 262 |
| 15 | እጩ ሆኜ መቅረቤን እንጂ ሌሎች ተፎካካሪዎች ለምን በፕሬዝደንትንት ለመወዳደር እንዳልቀረቡ የማውቀው ነገር የለም - አቶ ኢሳያስ ጅራ
https://www.hatricksport.net/eff-news-79/ | 1 150 |
| 16 | በሀይሉ ግርማ (ባባ) ወደ ሀላባ ከተማ አመራ።
https://www.hatricksport.net/halaba-transfer-news-12/ | 1 242 |
| 17 | የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር የሚያደርገውን ዝግጅት በሀዋሳ ማከናወን ከጀመረ 3ኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከሲዳማ ቡና ጋር አድርጓል። ጨዋታውን ሲዳማ ቡና በመስፍን ታፈሰ እና ተመስገን በጅሮንድ ጎሎች 2-1 ሲያሸነፍ ዳዊት ካሣው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን ጎል አስቆጥሯል። | 1 361 |
| 18 | 💥🎉አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉
ቀጣዩ የኦሜጋ ጋርመንት ቤተሰብ የሚሆን ማነው ባልነው መሰረት ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ መርጦናል በዚህ መሰረት ቀድመው
በትክክል የገመቱ መስፈርቱን ያሟሉ 3ት ገማቾች ስለታወቁ እድለኞች ሽልማቱን ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም ዕሮብ ጠዋት ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ ከኦሜጋ ጋርመንት ሎጊታ አሮጌው ስታዲየም ምርት ማሳያ መረከብ ትችላለህ!!!
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
ለመረጃና ለትዕዛዝ
📱 +251960606099 ወይም
☎️+251462121221 ይደውሉ።
ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
@omegasportwear | 1 257 |
| 19 | አቶ ኢሳያስ ጂራ ነገ ለጋዜጠኞች መግለጫም ሆነ ለሚነሱ ጥያቄዎችም ማብራሪያ እሰጣለሁ ብለዋል | 1 415 |
| 20 | ቤኒናዊው አማካይ ሮማሪክ አሞውሱ ወደ ፋሲል አምርቷል።
https://www.hatricksport.net/fasil-transfer-news-23/ | 1 462 |
