HaTrick sport 🇪🇹
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала HaTrick sport 🇪🇹
Канал HaTrick sport 🇪🇹 (@hatricksport) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 077 подписчиков, занимая 5 763 место в категории Спорт и 3 032 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 077 подписчиков.
Согласно последним данным от 02 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -137, а за последние 24 часа — 4, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 13.22%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 9.14% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 465 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 013 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 3.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ
¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ
ለሃሳብ አስተያየትዎ
+251993808668
https://www.Hatricksport.net
https://www.Hatricksport.com”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 03 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Спорт.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 03 сентября | 0 | |||
| 02 сентября | +4 | |||
| 01 сентября | 0 |
| 2 | የአቶ ኢሳያስ ጂራ አዲሱ የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ስራ አስፈፃሚ እጩ አባላት
1, አቶ አንበሴ አበበ የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት
2, ወ/ሮ ሰርካለም ሳሙኤል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት
3, አቶ አበባው ሰለሞን ባለሀብት የቀድሞው የወልቂጤ ከተማ ክለብ ፕሬዝዳንት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተወካይ
4, አቶ ደመላሽ ይትባረክ (ማሙሽ) የቀድሞ የደቡብ ክልል የአሁኑ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት
5, ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ሀላፊ እና የአሁኗ የፌድሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ አባል
6, ዶ/ር ዳኛቸው ነገሩ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የአሁኑ የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ም/ፕሬዝዳንት
7, ዶ/ር ወገኔ ዋልተንጉስ የኮተቤ ዩኒቨርሲቲ መምህር የፕሪምየር ሊጉ የውድድር እና ስነ ስርአት ሰብሳቢ
8, ኮሚሽነር አለሙ ወገራ የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽነር እና የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት | 352 |
| 3 | በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ላለፉት አመታት ከተመለከትናቸው ጥሩ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው እንዳለ ዮሐንስ አዲስ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል።
https://www.hatricksport.net/meden-transfer-news/ | 429 |
| 4 | መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በሚካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኘሬዝዳንታዊ ምርጫ በዕጩ ፕሬዝዳንታዊ ተወዳዳሪ አቶ ኢሳያስ ጅራ የቀረቡ እጩ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እና ተጠባባቂ አባላት የስም ዝርዝር | 371 |
| 5 | ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው መነጋገሪያ የነበሩ ሁለት ተጫዋቾች ጉዳይን በመረጃችን ይዘናል።
https://www.hatricksport.net/transfer-news-138/ | 658 |
| 6 | በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን አጠናክረው በመስራት ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ረዳት አሰልጣኝ ቀጥሯል።
https://www.hatricksport.net/hawassa-transfer-news-16/ | 635 |
| 7 | በአዲሱ አሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ መሪነት ዝግጅታቸውን በሀላባ ስታዲየም በማከናወን ላይ የሚገኙት አዲስ አዳጊዎቹ ሀላባ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸው ሲያደርጉ ከአንድ ተጫዋች ጋር መለያየት ችለዋል።
https://www.hatricksport.net/halaba-transfer-news-13/ | 629 |
| 8 | ❤️❤️❤️እኛ ከሌለን ባዶ❤️❤️❤️
💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪
አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለመረጃና ለትዕዛዝ
📱 +251960606099 ወይም
☎️+251462121221 ይደውሉ።
ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
@omegasportwear | 1 041 |
| 9 | የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሽልማት
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2018 የውድድር ዓመት ምርጦችን ዕውቅና የመስጠት መርሐ ግብር ማክሰኞ ጳጉሜ 3/2018 ይካሄዳል።
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ፣ የወንዶች ከፍተኛ ሊግ፣ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ፣ የሊግ አንድ እና ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2018 የውድድር ዘመን ኮከብ ተጫዋች፣ ኮከብ አሰልጣኝ፣ ኮከብ ግብጠባቂ፣ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ እንዲሁም ምስጉን ዳኛ እና ረዳት ዳኞች ሽልማት የሚበረከት ሲሆን የሽልማት ስነ ሥርዓቱ የሚካሄድበት ቦታ በቀጣይ ይገለፃል። | 962 |
| 10 | ዋልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ጨዋታ ኢትዮጵያን ወክሎ ይሳተፋል። የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሱዳኑ አል ሂላል አልሳል ጋር ተደልድሏል። የፊታችን አርብ በርዋንዳ ኪጋሊ ፔሌ ስታድየም ጨዋታውን ያደርጋል ። ዛሬ ተነስተው በቦታው ደርሰዋል ማረፍያቸውንም ራካ ሆቴል አድርገዋል። | 1 091 |
| 11 | እጩ ሆኜ መቅረቤን እንጂ ሌሎች ተፎካካሪዎች ለምን በፕሬዝደንትንት ለመወዳደር እንዳልቀረቡ የማውቀው ነገር የለም - አቶ ኢሳያስ ጅራ
https://www.hatricksport.net/eff-news-79/ | 1 020 |
| 12 | በሀይሉ ግርማ (ባባ) ወደ ሀላባ ከተማ አመራ።
https://www.hatricksport.net/halaba-transfer-news-12/ | 1 171 |
| 13 | የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር የሚያደርገውን ዝግጅት በሀዋሳ ማከናወን ከጀመረ 3ኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከሲዳማ ቡና ጋር አድርጓል። ጨዋታውን ሲዳማ ቡና በመስፍን ታፈሰ እና ተመስገን በጅሮንድ ጎሎች 2-1 ሲያሸነፍ ዳዊት ካሣው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን ጎል አስቆጥሯል። | 1 253 |
| 14 | 💥🎉አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉
ቀጣዩ የኦሜጋ ጋርመንት ቤተሰብ የሚሆን ማነው ባልነው መሰረት ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ መርጦናል በዚህ መሰረት ቀድመው
በትክክል የገመቱ መስፈርቱን ያሟሉ 3ት ገማቾች ስለታወቁ እድለኞች ሽልማቱን ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም ዕሮብ ጠዋት ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ ከኦሜጋ ጋርመንት ሎጊታ አሮጌው ስታዲየም ምርት ማሳያ መረከብ ትችላለህ!!!
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
ለመረጃና ለትዕዛዝ
📱 +251960606099 ወይም
☎️+251462121221 ይደውሉ።
ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
@omegasportwear | 1 198 |
| 15 | አቶ ኢሳያስ ጂራ ነገ ለጋዜጠኞች መግለጫም ሆነ ለሚነሱ ጥያቄዎችም ማብራሪያ እሰጣለሁ ብለዋል | 1 304 |
| 16 | ቤኒናዊው አማካይ ሮማሪክ አሞውሱ ወደ ፋሲል አምርቷል።
https://www.hatricksport.net/fasil-transfer-news-23/ | 1 342 |
| 17 | የዩጋንዳው ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ዞን ሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል!!
የኬንያውን ኬንያ ፖሊስ ቡሌትን የገጠመው ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ በጭማሪ ደቂቃ 100ኛ ደቂቃ ላይ ባስቆጠሩት ብቸኛ ጎል አንድ ለባዶ በማሸነፍ። የ2026 ሴቶች የሴካፋ ዞን ሻምፕዮንስ ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል። | 1 448 |
| 18 | ❤️❤️❤️ኦሜጋ🤝ጋሞ ጨንቻ እግርኳስ ክለብ❤️❤️❤️
ኦሜጋ ጋርመንት ከጋሞ ጨንቻ እግርኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት አደረገ።
የጋሞ ጨንቻ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በፕሪሜር ሊግ ተሳታፊ መሆኑን ባረጋገጠበት ዓመት ጥራት ያላቸው የስፖርት ትጥቆችን በማምረት ተመራጭ ከሆነው ኦሜጋ ጋርመንት ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል።
ኦሜጋ ጋርመንት የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ትልቁ ሊግ ከተሸጋገረው ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት በማድረጉ የተሰማውን ደስታ ሲገልፅ ክለቡ በፕሪሜር ሊግ በሚኖረው ቆይታ ስኬት እንዲያስመዘግብ ጥራት ያላቸው የስፖርት ትጥቆችን በማቅረብ የድርሻችንን እንደምንወጣ በማረጋገጥ ነው።
❤️❤️❤️ቀጣዩ ታላቁ ቤተሰብ ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ ሆኗል!!❤️❤️❤️
💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪
አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለመረጃና ለትዕዛዝ
📱 +251960606099 ወይም
☎️+251462121221 ይደውሉ።
ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
@omegasportwear | 1 544 |
| 19 | የሙሉ ሰአት ውጤት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 6-1 🇸🇸 ዬ ጆይንት ስታርስ
33' እፀገነት ግርማ 37' ማውሪን ናንኪንጋ (ፍ)
41' ብዙአየሁ ታደሰ
48' ማህሌት ምትኩ
75' እሙሽ ዳንኤል
77 ምህረት አየለ
84' ረድኤት አስረሳኸኝ
👉የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስተኛ ደረጃ ይዞ ውድድሩን አጠናቀዋል።
#ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ_የደረጃ_ጨዋታ | 1 343 |
| 20 | የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🇪🇹 2-1 🇸🇸 ዬ ጆይንት ስታርስ
33' እፀገነት ግርማ| 37' ማውሪን ናንኪንጋ (ፍ)
41' ብዙአየሁ ታደሰ
#ሴካፋ_የሴቶች_ሻምፕዮንስ_ሊግ | 1 362 |
