uz
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Yopiq kanal

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
546
Obunachilar
-224 soatlar
+177 kunlar
+5730 kunlar
Postlar arxiv
𓋜 ክፍት የስራ ቦታ 𓋜 የቅጥር ማስታወቂያ (የሩቃ ልምድ ያላቸው 2 ወንድ ኡስታዞች ) [  አስሱና የቁርአን ህክምና ማዕከል ] በቁርኣንና በሱና ላይ የተመሰረተ የሩቅያ ሸሪዓዊ ህክምና ለመስጠት ብቁ የሆኑ ሁለት ወንድ ኡስታዞች አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን። የሚጠበቅ መስፈርቶች:- ➊➠የዐቂዳ ንጽህና: በሰለፎች ግንዛቤ ላይ የተመሰረተ ትክክለኛ ዐቂዳ ያለው። ➋➠የቁርኣን እውቀት: ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መሰረት አሳምሮ የሚቀራ። ➌➠የሩቅያ እውቀት: ስለ ሩቅያ ሸሪዓዊት ህግጋትና አተገባበር እውቀት ያለው። ➍➠መልካም ስነ-ምግባር: በትዕግስት በታማኝነትና ሚስጥርን በመጠበቅ የሚታወቅ። ➎➠ተግባራዊ ልምድ: በዘርፉ ላይ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል። ለማመልከት: @Abu_Hibetillah_Al_aseriy @Abu_ameti_rahman ወይም 0930320504 0985049420 ይደውሉ ክፍያ : በስምምነት አድራሻ ደሴ መናፈሻ https://t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢የምስራች እንኳን ደስ አላችሁ ለእውቀት ፈላጊዎች 🔰አል-ኢምራን ኦንላይን የቁርዓን መርከዝ በአዲሱ አመት በአዲስ መልኩ ቂርኣት ጀመረ። 📖በተለ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢የምስራች እንኳን ደስ አላችሁ ለእውቀት ፈላጊዎች 🔰አል-ኢምራን ኦንላይን የቁርዓን መርከዝ በአዲሱ አመት በአዲስ መልኩ ቂርኣት ጀመረ። 📖በተለያዩ ፈኖች ጥራት ባለው መልኩ በተጥቢቅ ልያቀራ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ነው ። 📌 ቃዒዳቱ ኑራኒያ 📌 ቁርኣን ነዞር 📌 ቁርኣን ሒፍዝና ሙራጃኣ 📌 አጫጭር የዐቂዳ ኪታቦች 📌የተጅዊድ ✍ለመመዝገብ:-@Abuimran_alkemissie ✍️በኢሞ፦https://s.imoim.net/a5HsRh 📞ለተጨማሪ መረጃ 0943725521 0715639101 ⚠️ማንቂያ፦ሌላ ቦታ ስትቀሩ ቆይታችሁ በዛው መቀጠል የምትፈልጉ ያሳለፋችሁን ከተፈተናችሁ ቡሃላ ባላችሁበት ትቀጥላላችሁ።
አል-ኢምራን ኦንላይን የቁርዓን መርከዝ

+2
✔️ በኡስታዝ አቡ ሻኪራ 🎙🎙 ርዕስ:- ስለ"ትዳር🎧

فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ " የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ " የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

Repost from Dr. Seid Musa
ቀጥታ ስርጭት ከቡታጂራ! [ المنهجية في طلب العلم ] ~ ሸይኽ ዐሊይ አር-ራዚሒይ - https://t.me/AbulBukhariSeid?livestream=4057c2c720ef0c71eb

አትርከሺ ቁራጭ ጨርቅ ቢጤ... ለሻሽ ሩብ ጉዳይ ፀጉርሽ ላይ ጣል አርገሽ.. ወጥተሽ ከአደባባይ ፣ ከታች ደግሞ ሱሪ ለብሰሽ ተወጥረሽ ልቤ እኮ ንፁህ ነው ብለሽ ታወሪያለሽ፣ ከልብ የሞላው ነው ወጥቶ የሚፈሰው ለዛም ነው እርቃንሽን መሄድ የለመድሽው፣ በለበሰ አይደለም ብለሽም አወራሸ ገላሽን አራቁተሽ ፈሳድ እያስፋፋሽ፣ በለበሰማ ነው በተሸፋፈነ ነፍስን አሸንፎ ለአሏህ በታመነ፣ ኧረ ቀስ አያምርም.... ግዴለም አታውሪ ይቅርብሽ ትችቱም ጨለማ እና ፀሀይ አይወዳደሩም፣ መሆን ባትችይ ኒቃቢስቷን እንስት አኝከው የጣሉት ቱ ብለው የተፉት ማስቲካ አትሁኝ ጣዕሙ  ያለቀበት፣ ሸሸግ በይ ተሸፈኝ ተሰለፊ ከሴት ተርታ እያየሽ አይደለ... ሰው ጠዋት ታይቶ  አፈር ሲሆን ማታ፤            ✍Sonu(جميلة )

ልዩ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም ​እነሆ የፊታችን ጁምዓ የወንድማችን ሙሀመድ አሊ እና የእህታችን ራህማ በለጠ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ የዳዕዋ ፕሮግራም ​በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ​�
ልዩ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም ​እነሆ የፊታችን ጁምዓ የወንድማችን ሙሀመድ አሊ እና የእህታችን ራህማ በለጠ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ የዳዕዋ ፕሮግራም ​በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ረያን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሀሳን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሹራ ​🎙️ ኡስታዝ አቡ አመተ ረህማን ​🎙️ ወንድም አቡ ሂበቲላህ ​ቲላዋ ተጋባዥ ወንድሞች ​🎙️ ወንድም አቡ ኢምራን ​🎙️ ወንድም አቡ ሀይደር ፕሮግራም መሪ ​🎙️ ወንድም አቡ ማሂ ቀንና ሰዓት ​⏰ በኢትዮጵያ፡ 2:30 ​⏰ በሳዑዲ፡ 8:30 ​⏰ በዱባይ፡ 9:30 ​[ ጁምዓ ምሽት ​👥 እርስዎም ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋብዘዋል! እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ​وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ​LIVE STREAMING t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

💧የደውራችን ጣፋጭ ትዝታና የመለያየት መራራ ስሜት!💧 🥀አልሐምዱሊላህ! በአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ቸርነትና ስኬት በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የታላቁ የዒልም ዑደት (የኮርስ/ደውራ) ፕሮግራማችን በድል ተጠናቋል። ያ አላህ! በእንዲህ ያለ የተቀደሰ ስብስብ ውስጥ የሚገኝን ደስታ በምን ቃላት ልግለጸው? ይህ እኮ እንዲሁ ተራ ስብሰባ ሳይሆን፣ መላእክት ክንፋቸውን የሚዘረጉበት፣ የአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ራህመት የሚዘንብበትና ነፍስ እውነተኛ እረፍቷን የምታገኝበት የጀነት ጨፌ ነበር። 🌹በእነዚህ ቀናት ውስጥ የታላቁ ነቢይ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ እውነተኛ ወራሾች የሆኑትን፣ የምድር ከዋክብትና የእውቀት ተራራዎችን፣ ታላላቅ መሻይኾቻችንንና ብርቅዬ ኡስታዞቻችንን ፊት ለፊት ማየት መታደል ብቻ ሳይሆን ትልቅ የልብ ሕክምና ነበር። ከማር የሚጣፍጥ፣ ልብን የሚያርስና ከመንገድ የወጣችን ነፍስ ቀጥ የሚያደርግ ያንን ጣፋጭ ምክራቸውን ስንሰማ ሰዓቱ እንዴት እንደረፈደ አናውቅም ነበር። ያልገባንን ነገር በጠየቅናቸው ቁጥር፣ በዚያ በአማረና በረጋ ፊታቸው፣ በለሰለሰ አንደበታቸውና በፈገግታ የታጀበ ማብራሪያቸው ልባችንን ሲያረኩት ማየት... ሀቂቃ ዱንያ ላይ ከዚህ የሚበልጥ ምንስ ደስታ አለ? 💦 በዛ ላይ ደግሞ የሰለፊይ ወንድሞቻችን በሱና ኑር (ብርሃን) የሚያበራ ፊት ማየት ሌላው ድምቀት ነበር። ከተለያየ አቅጣጫ መጥተን፣ በቋንቋ ባንግባባ እንኳ በዐቂዳና በመንሐጅ ተሳስረን፣ እርስ በርስ ተቃቅፈን ስንዘያየር፣ አብረን ስንበላና ስንጠጣ፣ በአንድ ምንጣፍ ላይ ቁጭ ብለን የዒልም ማዕድ ስንካፈል የተሰማን መከባበርና መዋደድ በቃላት የማይገለጽ ታላቅ ሀብታችን ነው። ይህ ነው እውነተኛው ወንድማማችነት! ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ተብሎ የሚመሰረት ፍቅር መጨረሻው እንዲህ ያማረ ነው። ⚠️ነገር ግን... ዛሬ ኮርሳችንን ስንጨርስና መለያያችን ሲደርስ፣ ያ ሁሉ ደስታ በናፍቆትና በሐዘን ደመና ተሸፈነ። ከነዚያ ብርቅዬ መሻይኾችና ከነዚያ ልብ ከሚያክሙ ኡስታዞችና ወንድሞች መለየት በእውነት አንጀትን የሚበላ መራራ ስሜት ነው። ያንን ልብ ሰንጥቆ የሚገባውን የመሻይኾቻችንን ፈገግታና የወንድሞቻችንን ፍቅር ትቶ መሄድ እንባን መቆጣጠር የማይቻልበት ከባድ ወቅት ነበር። 🥀 "እረ እነዚህን የምድር ኮኮቦች እንዴት ልለያቸው? መቼ ይሆን ድጋሚ እንዲህ በደስታ የምንገናኘው?" እያልኩ ልቤ በዝምታ ሲያለቅስ ተሰማኝ። በዚያ የመለያየት ሰዓት፣ በልቤ ውስጥ ለነዚህ እንደ ራሴ ለምሳሳላቸው መሻይኾቼ፣ ኡስታዞቼና የሱና ወንድሞቼ ወደ ጌታዬ እጆቼን ዘርግቼ እንዲህ አልኩኝ፦ 🌹"ያ አላህ! እነዚህን የዲንህን አርበኞች አንተ በያሉበት በራህመትህ ጥበቃ ስር አድርግልን። በሕይወታቸው ላይ በረካን፣ በዒልማቸው ላይ ጥንካሬን ስጣቸው። ያ አላህ! እኛንም እነሱንም እስከ እስትንፋሳችን መጨረሻ ድረስ በትክክለኛው የመንሐጅ ሰለፊያ ጎዳና ላይ አጽናን። ይህንን ልብ የሚመስጥ ፈገግታቸውን ከፊታቸው ላይ አታጥፋባቸው፤በዱንያም ላይ ደጋግመን የምንገናኝ አድርገን ለሙወሒዶች ባዘጋጀሀት ጀነትህም ላይ ሰብሰበን ብዬ ኢላሒን ከለመንኩ ቡሀላ ማንንም አቀፌ መሰናበት ሲያቅተኝ ውዱን ኡስታዜን ኢብኑ ሙነወርን እቅፍ አድርገጌ እጁን ስሜ ከታላቁ የየመን ሙሐድስ ወደ ደሴ ከ2 ወንድሞቼና ከዶ/ር ሰኢድ ሙሳ ጋር አቀናን በደሴ አረብገንዳ መስጅድ ላይም ለዛለች ነፍስ መድሀኒት የሚሆን የታላቁን ሸይኽ አሊዩ አራዚህን ጣፋች ምክሮችን ሰምተን ተለያየን።" ከሁሉም በላይ ደግሞ... ልክ ዛሬ በዚህች ምድራዊ ስብስብ ላይ እንዳገናኘኸን ሁሉ፣ ነገ በጀነተል ፊርደውስ ከነቢያትና ከሷሊሆች ጋር አብረን የምንቀመጥና የምንሳሳቅ የጀነት ጎረቤቶች አድርገን። መለያየታችን ለናፍቆት እንጂ ለጥል አይሁን። አላህ ሆይ! በሰማነውና በተማርነው የምንሰራ፣ ሱናን በተግባር የምናደምቅና ለዲንህ ታማኝ የሆንን ባሮችህ አድርገን። በመጨረሻ የምኮምቦልቻ ጠንካራ ሰለፊይ ጀመዓዎች ሆይ! ላደርጋችሁልን ያማር የጣፈጠ መስተንግዶ አላህ ጀዛችሁን በዱኒያም በአኼራም ይክፈላችሁ አላህ ያስደስታችሁ የዒልማችንን አዝመራ አላህ ይባርክላችሁ! ሁላችሁንም ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ስል እወዳችኋለሁ። 📝ለአላህ ብሎ የሚወዳችሁ ትንሹ ወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል 🌹t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy 🌹t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ከሰሞኑ በውስጥ መስመር ከደረሱኝ እጅግ ልብ የሚነኩ መልእክቶች መካከል፣ ከላይ የምትመለከቱት የወንድማችን መልእክት አንዱ ነው። ይህ ወንድማችን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተሳትፎው የምናውቀው
ከሰሞኑ በውስጥ መስመር ከደረሱኝ እጅግ ልብ የሚነኩ መልእክቶች መካከል፣ ከላይ  የምትመለከቱት የወንድማችን መልእክት አንዱ ነው። ይህ ወንድማችን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተሳትፎው የምናውቀው ሰው ነው። ነገር ግን ዱኒያ ፈታኝ ናትና፣ የልጆች አልባሳት ቡቲክ ስራ ውስጥ ገብቶ በደረሰበት ከባድ ኪሳራ ምክንያት አሁን ላይ እጅግ ከባድ የዕዳ ሸክም ወድቆበታል። በአሁኑ ሰዓት የሰው ዕዳ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴውን አግቶት፣ የቤት ኪራይ መክፈያና የልጆቹን ቀለብ ማቅረቢያ እንኳ አጥቶ በእጅጉ ተጨንቋል። ዱኒያህ ይህችው ናት...ዛሬ እኛ መርዳት የምንችልበት አቅም ሲኖረን፣ ነገ የእኛ መድረሻ ምን እንደሚሆን አናውቅም። 📌 የባንክ አካውንት ንግድ ባንክ (CBE) 1000340662583 አቢሲኒያ ባንክ 10686369 አዋሽ ባንክ 014250816807603 የአካውንቱ ስም፦MEHAMMED BEDIRU NASIR 📌 እሱን ቀጥታ አግኝታችሁ ለማነጋገር፦ 0900076123 @AbuMeryem

⚠️ልቦችን ያደማ፣ ዓይኖችን ያነባ የመሰናበቻ ነሲሓ 🎙ታላቁ ሸይኻችን✔️ሸይኽ አሊዩ ራዚሒ 🌐በኮ/ቻ ከተማ አንሷር መስጅድ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ዛሬ ከዝሁር በኋላ ደሴ በአረብ ገንዳ መስጂድ በታላቁ ሸይኽ አልዩ አር"ራዚሒ የደዕዋ ፕሮግራም አለ። ይሄን እድል ልንጠቀምበት ይገባል። መልዕክቱን ሼር አድርጉት

⚠️ ስለ መንሐጅ ምርጥ ነሲሀ ምክር ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ ጉዳይ ነው። ⚠️ስለ ኢኽዋኖችም ተዳሶበታል ስለሌሎችም ተዳሶበታል 🎙በጀግናው ኡስታዛችን ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

🔰 ስለ ዑዝር ቢል ጀህል ምርጥ ነሲሀ   ⚠️የሙሳ ሠዎች ታሪክ ተጠቅሷል   ⚠️አድስ ተክፊሮች አሉ ኢብን ተይሚያን:ኢብን ዑሠይሚንን... የሚያከፍሩ      🎙በጀግናችን ኡስታዝ ኢብን ሙነወር t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

አንዲት ሴት የግድ ከቤት ወጥታ መሥራት አለባት ብዬ ባላምንም፤ ራሷን በዕውቀትና በሙያ ማነጽ እንዳለባት ግን ጽኑ እምነት አለኝ። አጫጭር ሥልጠናዎችን በመውሰድ አሊያም በቤቷ ሆና ልታከናውናቸው የምት
አንዲት ሴት የግድ ከቤት ወጥታ መሥራት አለባት ብዬ ባላምንም፤ ራሷን በዕውቀትና በሙያ ማነጽ እንዳለባት ግን ጽኑ እምነት አለኝ። አጫጭር ሥልጠናዎችን በመውሰድ አሊያም በቤቷ ሆና ልታከናውናቸው የምትችላቸውን የተለያዩ ሙያዊ ክህሎቶች ብትማር ለራሷም ሆነ ለቤተሰቧ ትልቅ መሠረት ይሆንላታል። ‹እኔ ሚስት ነኝ፤ ልጆቼን ብቻ አሳድጋለሁ፤ ባለቤቴ ብቻውን ይሥራ› ብሎ እጅና እግርን አጣጥፎ መቀመጥ አርቆ አሳቢነት አይሆንም። ንቁ፣ ቀልጣፋና ታታሪ እናት ልጆቿን ለችግር አትዳርግም። ነገ የሕይወት ውጣ ውረድ ገጥሞ፣ የልጆቿ አባት በሕይወት ባይኖር ወይም አቅም ቢያጣ እንኳ፥ እንደ አባትም እንደ እናትም ሆና ልጆቿን በኩራትና በብቃት የማሳደግ ጽናትና ዝግጁነት ይኖራታል። ወንድሜ ሆይ! የሕይወት አጋርህ አንተ በምትሰማራበት የሥራ ዘርፍ ላይ በቂ ዕውቀት ኖሯት እንድታግዝህ ማድረግ፤ አልያም አቅሟን የሚያሳድጉና አዳዲስ ክህሎቶችን የምትቀስምባቸውን ሥልጠናዎች እንድትወስድ መደገፍ ይገባሃል። እህቴ...ማግባት ብቻውን ስኬት አይደለም ቀልጣፋና ንቁ ሁኚ!! -- t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

ጀግና ሴት በሚሰጧት መጥፎ እይታ ቦታ የላትም እደት መሻሻል እዳለባት ጠንቅቃ የምታውቅ ናት ። ጀግና ሴት ሁኚ በሁሉም ነገር የማትርታ ያቺን ሴት ሁኚ ጀግናዬ _• የትልቅ ስኬት መነሻ ጥልቅ ፍላጎት ነው!_ _«ይሄን ሁሌም በአይምሯችን ማሰብ አለብን፤  ብዙም ያልተቀጣጠለ እሳት ብዙ ሙቀት እንደማይሰጠን ሁሉ ደካማ ፍላጎትም ደካማ ውጤት ነው የሚሰጠን። ሁሌም የማይበርድ ፍላጎት የማይቋረጥ ፅኑ መሻት ያስፈልገናል።»_

አድስ ሙሐደራ ደሴ አረብ ገንዳ መስጅድ 💉ስለ ሽርክና ተያያዥ ርዕሶች ምረጥ ምክር 🎙በኡስታዝ አቡ ሒዛም (ሀፊዘሁሏህ) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ምን ላይ ነሽ እህቴ እያለቀሽ ነው ልብሽ ቁስል ሁኗል? ድሮ ያሰብሻቸው ህልሞችሽ ጠፍተዋል ምን ላይነሽ እህቴሀሳብሽ ምንድነው? ቀርቦ ለማይጠቅምሽ ስለሄደ አዝነሽ ነው እስኪ እንነጋገር አለሁሽ እያለ
ምን ላይ ነሽ እህቴ እያለቀሽ ነው ልብሽ ቁስል ሁኗል? ድሮ ያሰብሻቸው ህልሞችሽ ጠፍተዋል ምን ላይነሽ እህቴሀሳብሽ ምንድነው? ቀርቦ ለማይጠቅምሽ ስለሄደ አዝነሽ ነው እስኪ እንነጋገር አለሁሽ እያለ ፌዝ ከሚያፌዝብሽ እርቆሽ ቢሻገር እኮ ነው ሚሻልሽ መሰበር ይሻላል ወይንስ መገኘት ልክ እንደ ህፃን ልጅ በቃላት መሞኘት ሂድበይው,,,,,,, ግን ደግሞ አልቅሰሽ ተሰብረሽ አይደለም ፈገግ ብለሽ ሸኝው አይከፋም ግድ የለም ኑሮ ላልጠቀመሽ ሻንጣ ማዘጋጀት የሰርቶ ክፍያ የባንክ የለው በጀት እሱ እንደሰበረሽ ለማሳዬት ብለሽ እስቶሪሽ ላይ ወተሽ ሞትኩ ሄድኩኝ እያልሽ ግድ ሐማይሰጠው ኩራት የለገሰሽ ምነካሽ እህቴ ግድ የለም ተመለሽ