uk
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 361
Підписники
+22724 години
+3587 днів
+63430 днів
Архів дописів
أسأل الله أن يشملنا جميعا بالرحمة والمغفرة ويصلح نياتنا، ويؤلف بين قلوبنا ويستر عيوبنا ويغفر ذنوبنا، ويفرج همومنا ويشفي مرضانا ويرحم موتانا، وأسأل الله أن لايحرمني و لا يحرمكم من رزقه وتوفيقه ورحمته ومغفرته ورضوانه وجنته وصحبة نبيه ﷺ

ጁመዓ... ​ያ አላህ! በዚህ በተባረከው የጁመዓ ቀን የልባችንን መሻት ሁሉ ሙላልን ጭንቀታችንን አስወግደህ ህመማችንን ፈውስልን ጥፋታችነንም በምህረትህ እለፍልን። ​ያ ረብ! በሂዳያህ መንገድ ላይ ል
ጁመዓ... ​ያ አላህ! በዚህ በተባረከው የጁመዓ ቀን የልባችንን መሻት ሁሉ ሙላልን ጭንቀታችንን አስወግደህ ህመማችንን ፈውስልን ጥፋታችነንም በምህረትህ እለፍልን። ​ያ ረብ! በሂዳያህ መንገድ ላይ ልባችንን አፅናልን የቤተሰቦቻችነንና የወዳጆቻችንን ህይወት በበረካ በሰላም በጤና እና በፍቅር ሙላልን። ለወላጆቻችን እዝነትህንና ምህረትህን አውርድላቸው፤ ለሞቱት ምህረትህን ለግሳቸው በህይወት ላሉት ደግሞ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ስጣቸው። ​ اللهم صل على نبينا وحببنا وشفعنا محمد وعلى اله وصحبه أجمعين አላህ ሆይ የነብያችንን (ﷺ) ሸፋዓ የምናገኝ ከእሳት ነፃ ወጥተን በፊርደውስ ጀነት የምንሰባሰብ አድርገን።   https://t.me/Asselefiyah_Channel https://t.me/Asselefiyah_Channel

የሰለፊያ ሴት ከቀይ ወርቅ በላይ ውድድድ ነኝ! ❝ ተጠራጣሪ አይደለችም ❝ወሬ አታናፍስም (ሐሜተኛ አይደለችም) ❝ ቁጡና ተናዳጅ አይደለችም ❝ የማትፈልገው ነገር ውስጥ አትገባም (ጉረኛ አይደለችም)
የሰለፊያ ሴት ከቀይ ወርቅ በላይ ውድድድ ነኝ! ❝ ተጠራጣሪ  አይደለችም ❝ወሬ አታናፍስም (ሐሜተኛ አይደለችም) ❝ ቁጡና ተናዳጅ አይደለችም ❝ የማትፈልገው ነገር ውስጥ አትገባም (ጉረኛ አይደለችም) ❝  ርህሩህ፣ አዛኝ፣ አስተዋይ፣ የተማረች ናት ❝ መልካም ስነምግባር ያላት፣ የተከበረች፣ ረጋ ያለች፣ ዝቅ ያለች፣ ንቁ፣ ቀልድ የምታውቅ ናት ❝ ብዙ የማታወራ፣ ብዙ የምትሰራ ❝ የባሏን ቤት መስጂድ አድርጋ የያዘች ናት።    ከባሏ ትዕዛዝ ላይ አትጨምርም አትቀንስም ለባሏ ታዛዥና... ስስ አዛኝ ነች አል-ሀፊዝ ኢብን ሀጀር ስለ ሰለፊይ እህቱ ሲናገር እንዲህ ብሏል፦ "እሷ ለእኔ በጣም ጥሩ፣ ገር እና መልካም አድራጊ ነበረች። አላህ ከእኔ ምትክ በጎ ምንዳ ይስጣት። በእሷ እና በስነምግባሯ ተጠቅሜያለሁ፣ ምንም እንኳን በዕድሜ ትንሽ ብትሆንም፣ አንባቢ እና ጸሐፊ፣ በብልህነቷ አስገራሚ ነበረች። ከእናቴ በኋላ የእናቴ ምትክ ነበረች፣ እሷ እናቴን በሞት ካጣሁ ቡሀላ እናቴ ነበረች!!" [አል-ጀዋሂር ወአድ-ዱርር 157/1] ሼህ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሰለፊያ ሴት ያላገባ ሰው ላጤ ሆኖ እንዴሞተ ነው"ማለትም ሰለፊያ ሚስት ማግኘት ትልቅ ስኬት ነው)"

اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد

ዉድ የቻይናሌ በተሰቦች እኮን ደስ አላችሁ ሰሞኑን በነበረው የላይክ ዉድድር አሸናፊ ሁነናል ላይክ ስታደርጉ ለነበራችሁ እህት ወንድሞች ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ከልብ አመሰግናለሁ

አብረን እንከታተል በተሰብ

«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ሀሙስ በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 «نُ
+2
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ሀሙስ  በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 «نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» (ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) 📚 لِلشَّيْخِ  سَعِيدِ بْنِ عَلِيِّ بْنِ وَهْفٍ الْقَحْطَانِيِّ (رَحِمَهُ اللَّهُ) (በሸይኽ ሰዒድ ኢብኑ አሊ ኢብኑ ወህፍ አል-ቃሕጣኒ - አላህ ይዘንላቸው) የተዘጋጀ 🎙️️ወንድም አቡ ኢምራን ➝(አላህ ይጠብቀው) 👇 ደርሱን ለመከታተል 👇 📎 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=c6384a5f84add3b9aa 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗https://t.me/sobabilelmesjide/11005

በዚህ ግቡና ላይክ አድርጉ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን