uz
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 376
Obunachilar
-124 soatlar
+3337 kun
+63630 kun
Postlar soni

Ma'lumot yuklanmoqda...

Reaktsiyalar
Izohlar
Telegram Yulduzlari
Eng yaxshi postlar bo'yicha

Ma'lumot yuklanmoqda...

Nashrni tahlil qilish
Postlar
Ko'rish dinamikasi
ታላቁ መካሪ ኢብኑ አል ጀውዚይ رحمه الله በቁርአን እራሱን ማከም ያልቻለ ሰው በሽተኛ ሆኖ ከመኖር መቼም አይወገድም ይላሉ።
ታላቁ መካሪ ኢብኑ አል ጀውዚይ رحمه الله በቁርአን እራሱን ማከም ያልቻለ ሰው በሽተኛ ሆኖ ከመኖር መቼም አይወገድም ይላሉ።
54000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
قال رسول (عليه السلام): «كنا مع رسول الله صلى الله عليه وسلم ذات يوم في جنازة فجلسوا على شفير القبر فبكوا حتى جف التراب». ثم قالوا: إخواني! الاستعداد لمثل هذا اليوم. صحيح ابن ماجه (3402) ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ከእለታት አንድ ቀን ከረሱል (ﷺ) ጋር በአንድ ጀናዛ ላይ ነበርንና" ቀብሩ ጫፍ ላይ ተቀምጠው አፈሩ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ" ከዛ እንዲህ አሉ፦ ‘ወንድሞቼ ሆይ! ለእንዲህ ዓይነት ቀን ተዘጋጁ። ሶሂህ ኢብኑ ማጃህ (3402)
75200Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
Matn yo'q...
304410Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
-اتعجب من رجل  اساس الزواج لديه الجمال! بينما قال ﷺ"اظفر بذات الدين" -اتعجب من امرأة اساس الزواج لديها المال! بينما قال ﷺ "من ترضون دينه وخلقه" فلا جمال المرأة باقي ..ولا مال ولا جاه الرجل باق ... يبقى من فهم الزواج وأراد التعفف ...تبقى المودة والرحمة بينهم .. فالعيب في قلة الدين وسوء الأخلاق... فأحسنوا ،يُحسن الله اليڪم. 🔹የጋብቻ መሠረቱ ውበት የሆነ ወንድ ሲኖር እገረማለሁ፤ ነቢዩ ﷺ ግን፦«فاظفر بذات الدين»“የዲን ባለቤት የሆነችን ሴት አግባ” ብለዋል። 🔹የጋብቻ መሠረቷ ገንዘብ የሆነ ሴትም ስትኖር እገረማለሁ፤ ነቢዩ ﷺ ግን፦«من ترضون دينه وخلقه»“ዲኑንና ምግባሩን የምትወዱትን ሰው አግቡት” ብለዋል። የሴት ውበት ዘላቂ አይደለም፤ የወንድ ገንዘብም ሆነ ዝናና ስልጣን ዘላቂ አይደሉም። የሚቀረው ግን የጋብቻን እውነተኛ ዓላማ ተረድቶ ንጽሕናንና ክብርን ፈልጎ የተጋባ ሰው ነው። በመካከላቸውም ፍቅርና ርኅራኄ ይቀራል። ችግሩ በውበት ወይም በገንዘብ እጥረት ሳይሆን፣ በዲን ድክመትና በመጥፎ ሥነ-ምግባር ነው። ስለዚህ መልካም ሁኑ፤ አላህም መልካም ያደርግላችኋል። https://t.me/Abuimran_alkemisse
1000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል! አሁን በቀጥታ ስርጭት ላይ እንገኛለን በፍጥነት ገባ ገባ በማለት ቤተሰብ ይሁኑ። በኡስታዝ አቡሀኒፋ ግሩፕ። https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
21000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
بسم الله الرحمن الرحيم ​✨ ዳሩ-አል-ተውሒድ ኪታብ ቤት (مكتبة دار التوحيد) ✨ (የሳዑዲ፣ የበይሩት፣ የኩዌት፣ የግብፅ...) ደረጃቸውን የጠበቁ ኦሪጅናል ጠብዐ (طباعة)
بسم الله الرحمن الرحيم ​✨ ዳሩ-አል-ተውሒድ ኪታብ ቤት (مكتبة دار التوحيد) ✨ (የሳዑዲ፣ የበይሩት፣ የኩዌት፣ የግብፅ...) ደረጃቸውን የጠበቁ ኦሪጅናል ጠብዐ (طباعة) ኪታቦችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ዘንድ ያገኛሉ። አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ፈላጊዎች የራሳችን ደሊቨሪ አለን ። ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉ ቦታዎች ፈጠን በሆነ ደሊቨሪ ይላክለዎታል። ​📲 በቀላሉ ለማዘዝ እና ለመከታተል ​📢 የቴሌግራም ግሩፕ: t.me/daru_tewhid_mekteba ​💬 በቀጥታ ለማዘዝ (Telegram): @Selefyaaaa6867 ​📞 በስልክ ቁጥር: 0914718800
238000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 1] አያተል ኩርሲይ  የሚገኘው በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው?
50000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
~✅ አዲስ ሙሓደራ☑ 🎙በኡስታዝ አቡ አምር 🇧🇼 🌷ርዕስ ✔️⬅️أهمية التوحيد وخطر الشرك➡️ ✅የተዉሒድ አሳሰቢነት እና የሽርክ አደገኝነት ⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵ ▫️://t.me/Abu_Amar_Mohammed ▫️://t.me/Abu_Amar_Mohammed
614300Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም ኮርስ ተጀምሯል ከሶባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=49b9e4f6abc93d7ba9
24000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
ثلاث وردات في بستان واحد🌸 ሶስት አበቦች በአንድ ጓሮ ውስጥ🌹🌹🌹 صوفيا قلبها ذهب ضحكتها عنوان أميناة نورها ساطع في كل مكان مكيا روحها حل+2
ثلاث وردات في بستان واحد🌸 ሶስት አበቦች በአንድ ጓሮ ውስጥ🌹🌹🌹 صوفيا قلبها ذهب ضحكتها عنوان أميناة نورها ساطع في كل مكان مكيا روحها حلوة كالعسل والريحان إذا اجتمعوا صار الفرح إدمان።👑🌸
292100Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው 👇👇
ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው                 👇👇
1000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰ
​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል። ​📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ ➠ ​የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ) ◈ ​አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ​📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ ​🔹 ለወንዶች፦ 👉 @Hussein_cod018 👉 @Yufa4 ​ ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት. ፦ 🔹 ለሴቶች፦ 👉 @bint_Adem15 👉 @Riiche1 ​📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!» ​💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ!
253200Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ኮርስ ቀጥሏል ከሶባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=1875d9ffa5b603a778
6000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 💗 የተከበራችሁ እህቶች በየትኛውም ዩንቨርሲቲ የምትገኙ የሙስሊም ሴት ዓሚሮች ሁላችሁንም የምንፈልጋችሁ ስለሆነ ባረከላሁ ፊኩነ ከዚህ በታች ባለው ዩዘር ኔም አናግሩን። 💗 የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሸርርር በማድረግ ተባበሩን ባረከላሁ ፊኩም። 👇👇👇 @umureyan_33
169000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
Matn yo'q...
333000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
ሪዝቅ በትዳር ውስጥ ነው ቀለል ባለመልኩ አግቡ ብለው የሚመክሩት እንኳን ልጃቸው ለድሀ አይድሩም ትክክለኛው እውቀት የሚናገረው ሳይሆን የሚተገብረውጋ ነው ያለው አሁን ላይ ሁሉም ነገር በገንዘብ ሆኗል منقول ©https://t.me/Abuimran_alkemisse
315000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
ሪዝቅ በትዳር ውስጥ ነው ቀለል ባለመልኩ አግቡ ብለው የሚመክሩት እንኳን ልጃቸው ለድሀ አይድሩም ትክክለኛው እውቀት የሚናገረው ሳይሆን የሚተገብረውጋ ነው ያለው አሁን ላይ ሁሉም ነገር በገንዘብ ሆኗል منقول ©https://t.me/Abuimran_alkemisse
9000Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
የሀዋላ አገልግሎት በወንድማችሁ በአቡ ኢምራን 💸 ሳዉዲ ዱባይ በፈለጉት ቀን እና ስዓት ያናግሩኝ 📞+251903041105 በዋሳፕ በኢሞ 🚀በቴሌግራም ያገኙኛል @Abu_imraan10 ⚡️ሸር አድርጉት
314100Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
🎤ኡስታዝ ሙርሰል ሰዓድ (ሀፊዘሁሏህ) ገብቷል ሸር ሸር https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=f5e1a4051621764bdd
229200Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring
እውነተኛ ፍቅር ማለት የሚሰማ የሚነገር ቃል ብቻ አይደለም፤ ልብን የሚያረጋጋ ስሜት ነው። የሚያሳምምህን ነገር ለማብራራት የማያስፈልግህን ሰው ማግኘት ነው። የተሰበረ ልብህን በአንድ እይታ ብቻ ተረድ
እውነተኛ ፍቅር ማለት የሚሰማ የሚነገር ቃል ብቻ አይደለም፤ ልብን የሚያረጋጋ ስሜት ነው። የሚያሳምምህን ነገር ለማብራራት የማያስፈልግህን ሰው ማግኘት ነው። የተሰበረ ልብህን በአንድ እይታ ብቻ ተረድቶ ወደ አንተ መቅረብ፣ ያለምንም ጥያቄ ድካምህን መሰማት ነው። ፍቅር ያለው ብዙ ቃላት ውስጥ አይደለም፤ በትክክለኛው ጊዜ በሚመጣ ጥያቄ፣ ሳትጠይቅ በሚደረግልህ እንክብካቤ፣ ሕይወት ሲጠብህ ወደ አንተ በሚዘረጋ እጅ ውስጥ ነው። እውነተኛ ፍቅር ብቻህን እንዳልሆንክ እንዲሰማህ ማድረግ ማለት ነው፤ ለአንተ የሚጨነቅ እና ከአላህ በታቼ ከሀዘን የሚጠብቅህ ልብ እንዳለ ማወቅ ነው። ከህመም እንደሚጠብቅህ ከሀዘንም የሚጠብቅህ ሰው ማግኘት ነው። እውነተኛ ፍቅር ንግግርህን ከመስማቱ በፊት ዝምታህን የሚያቅፍ፣ ከመጠየቅህ በፊት ፍርሃትህን የሚያረጋጋ፣ ምንም ሳይጠብቅብህ ደህንነትና መረጋጋት የሚሰጥህ ሰው ማግኘት ነው።
452700Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring