cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy አስተያየትና እርማት ካላችሁ 👇 @Abu_Hibetillah_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
9 919
Obunachilar
-524 soatlar
-497 kunlar
+19130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በዱባይ ለምትገኙ እህትና ወንድሞች  በሙሉ ንፁህ እንጀራ ማር ንፁህ ወለላ ማር ንፁህ ቅቤ ቆንጆ በርበሬና ሽሮ እና ሌላም የምትፈልጉት እቃ ካለ እስከ ጁሙዓ ድረስ አሳውቁኝ ይዘንላችሁ እንመጣለን። ስልክ ፦ 0930320504 0942819970     እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻየ ማዘዝ ትችላላችሁ @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot ወይም @Abu_Hibetillah_Al_aseriy @Abu_Hibetillah_Al_aseriy ፈጠን ብላችሁ እዘዙ
Hammasini ko'rsatish...
በዱባይ ለምትገኙ እህትና ወንድሞች በሙሉ
Hammasini ko'rsatish...
04:05
Video unavailableShow in Telegram
( وَٱذۡكُرُوا۟ ٱللَّهَ فِیۤ أَیَّامࣲ مَّعۡدُودَ اتࣲۚ ) واذكروا الله بالتكبير والتهليل في أيام قلائل هي : الحادي عشر والثاني عشر والثالث عشر من ذي الحجة ➩ t.me/LetusfearAllah/5719
Hammasini ko'rsatish...
16.01 MB
🍂• إِنَّمَا هَـٰذِهِ ٱلۡحَيَوٰةُ ٱلدُّنۡيَا مَتَـٰع •🍂 ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/LetusfearAllah/5718
Hammasini ko'rsatish...
ياقوم_إنما_هذه_الحياة_الدنيا_متاع.MP34.46 MB
ጊዜው የረዘመ ሁሉ የማይመጣ አይደለም። በምድር ህግ የማይሆኑ የተባሉት ሁሉ የማይሆኑ አይደሉም። የዘከርያን የአግራሞት ጥያቄ አብዝቼ እወደዋለሁ። ከእርጅና አመታት በኋላ ልጅ እንደሚኖረው ሲበሰር “ጌታዬ! እኔ እርጅና የደረሰብኝ ሆኜ፣ ባለቤቴም መካን ሆና ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል?” ብሎ ነበር። … “ታድያ ይህ የቁርአን አንቀፅ ለኔ ምን ያደርግልኛል?”  ብለህ አትጠይቀኝም ወይ? …  ከእለታት አንድ ቀን የደከምክለት ጉዳይ ከመርዘሙ የተነሳ  "በቃ ላይሆን ነው" ብለህ የፈራህለትንና እንቅልፍ ያጣህበትን የፀሎት ዋጋ የተመለከተው አላህ… ከምታስበው በላይ ያሳካልህና  በአግራሞት እንደ ዘከርያ ትጠይቀዋለህ። “ጌታዬ… እንዴት እንደዚህ አደረግክልኝ?”  … ያ አላህ። t.me/abdu_rheman_aman
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
تلاوات شهر رمضان 1444هـ
Hammasini ko'rsatish...
ماتيسر من سورة فاطر.mp35.62 MB
- ﴿وَالذَّاكِرِينَ اللهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللهُ لَهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا﴾ - سُبْحَانَ اللَّهِ - الحَمْدُ للَّهِ - لَا إلَهَ إلَّا اللَّهُ - اللَّهُ أكْبَرُ - سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ - سُبْحَانَ اللَّهِ العَظِيمِ - لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللَّهِ - أسْتَغْفِرُ اللَّهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ - لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
ከነፍስ መረጋጋትና ከውስጥ ሰላም በላይ ምን ሀብት አለ? ስለፈለግንና ስለሮጥን ብቻ የማናገኘው የአሏህ ስጦታ ነው። በቃ አሏህ ላይ ችክክ ብሎ የመለጠፍ ፍሬ፣ የኢማን ውጤት ነው። t.me/abdu_rheman_aman
Hammasini ko'rsatish...
- كَانَ مِن دُعَاء عُمَر بِن الخَطَّاب رَضِيَ اللَّه عَنه: اللَّهُمَّ اجعَل عَمَلِي كُلَّهُ صَالِحًا، وَاجعَلهُ لِوَجهِكَ خَالِصًا، وَلَا تَجعَل لأحَدٍ فِيهِ شَيئًا. =
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.