🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
Ir al canal en Telegram
Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 373
Suscriptores
+22724 horas
+3587 días
+63430 días
Archivo de publicaciones
☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም
🎙በወንድም አቡ ሂበቲላህ
📚 ርዕስ አላህን መፍራት
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም
🎙በወንድም አቡ ሂበቲላህ
📚 ርዕስ አላህን መፍራት
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ሊ
ጀ
መ
ር ነው
ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውጰየሙሀዶራ ፕሮግራም ሊጀመር ነው
🎙ዛሬ ስለ ቢላል እናወሳለን
ስለ ቢላል✅
በቢላል ግሩፕ ✅
ቢላል (አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና)ማነው⁉️
ሊጀመር ነው
ገባ ገባ በሉ
👇👇👇🌹👇
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=c282df169aa1e8e1a5
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
የቀጥታ ስረጭት የዳዕዋ ፕሮግራችን ተጀምሯልበአህሉ_ተዉሂድ መስጅድ 🎙በኡስታዝ አቡ ረያን ርእስ እዉቀትን በተመለከተ ደሰሳ ገ ባ ገ ባ በ ሉ ሊንክ ሸር አድርጉት https://t.me/sefinetunuh?livestream=ab25a8539208f1656a https://t.me/sefinetunuh?livestream=ab25a8539208f1656a
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ።
ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ።
ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
أسأل الله أن يشملنا جميعا بالرحمة والمغفرة ويصلح نياتنا، ويؤلف بين قلوبنا ويستر عيوبنا ويغفر ذنوبنا، ويفرج همومنا ويشفي مرضانا ويرحم موتانا، وأسأل الله أن لايحرمني و لا يحرمكم من رزقه وتوفيقه ورحمته ومغفرته ورضوانه وجنته وصحبة نبيه ﷺ
ጁመዓ...
ያ አላህ! በዚህ በተባረከው የጁመዓ ቀን የልባችንን መሻት ሁሉ ሙላልን ጭንቀታችንን አስወግደህ ህመማችንን ፈውስልን ጥፋታችነንም በምህረትህ እለፍልን።
ያ ረብ! በሂዳያህ መንገድ ላይ ልባችንን አፅናልን የቤተሰቦቻችነንና የወዳጆቻችንን ህይወት በበረካ በሰላም በጤና እና በፍቅር ሙላልን።
ለወላጆቻችን እዝነትህንና ምህረትህን አውርድላቸው፤ ለሞቱት ምህረትህን ለግሳቸው በህይወት ላሉት ደግሞ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ስጣቸው።
اللهم صل على نبينا وحببنا وشفعنا محمد وعلى اله وصحبه أجمعين
አላህ ሆይ የነብያችንን (ﷺ) ሸፋዓ የምናገኝ ከእሳት ነፃ ወጥተን በፊርደውስ ጀነት የምንሰባሰብ አድርገን።
https://t.me/Asselefiyah_Channel
https://t.me/Asselefiyah_Channel
የሰለፊያ ሴት ከቀይ ወርቅ በላይ ውድድድ ነኝ!
❝ ተጠራጣሪ አይደለችም
❝ወሬ አታናፍስም (ሐሜተኛ አይደለችም)
❝ ቁጡና ተናዳጅ አይደለችም
❝ የማትፈልገው ነገር ውስጥ አትገባም (ጉረኛ አይደለችም)
❝ ርህሩህ፣ አዛኝ፣ አስተዋይ፣ የተማረች ናት
❝ መልካም ስነምግባር ያላት፣ የተከበረች፣ ረጋ ያለች፣ ዝቅ ያለች፣ ንቁ፣ ቀልድ የምታውቅ ናት
❝ ብዙ የማታወራ፣ ብዙ የምትሰራ
❝ የባሏን ቤት መስጂድ አድርጋ የያዘች ናት።
ከባሏ ትዕዛዝ ላይ አትጨምርም አትቀንስም ለባሏ ታዛዥና... ስስ አዛኝ ነች
አል-ሀፊዝ ኢብን ሀጀር ስለ ሰለፊይ እህቱ ሲናገር እንዲህ ብሏል፦
"እሷ ለእኔ በጣም ጥሩ፣ ገር እና መልካም አድራጊ ነበረች። አላህ ከእኔ ምትክ በጎ ምንዳ ይስጣት። በእሷ እና በስነምግባሯ ተጠቅሜያለሁ፣ ምንም እንኳን በዕድሜ ትንሽ ብትሆንም፣ አንባቢ እና ጸሐፊ፣ በብልህነቷ አስገራሚ ነበረች። ከእናቴ በኋላ የእናቴ ምትክ ነበረች፣ እሷ እናቴን በሞት ካጣሁ ቡሀላ እናቴ ነበረች!!" [አል-ጀዋሂር ወአድ-ዱርር 157/1]
ሼህ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
"ሰለፊያ ሴት ያላገባ ሰው ላጤ ሆኖ እንዴሞተ ነው"ማለትም ሰለፊያ ሚስት ማግኘት ትልቅ ስኬት ነው)"
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد
ዉድ የቻይናሌ በተሰቦች እኮን ደስ አላችሁ ሰሞኑን በነበረው የላይክ ዉድድር አሸናፊ ሁነናል ላይክ ስታደርጉ ለነበራችሁ እህት ወንድሞች ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ከልብ አመሰግናለሁ
