uk
Feedback
Joy online market

Joy online market

Відкрити в Telegram

✨✨✨✨✨✨✨ በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!! @strong_grlis For any comment & cross @tsii_ad0

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Joy online market

Канал Joy online market (@strong_grlis) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 28 632 підписників, посідаючи 850 місце в категорії Мотивація та цитати та 1 218 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 28 632 підписників.

За останніми даними від 02 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -869, а за останні 24 години на -28, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 1.24%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.46% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 354 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 133 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 7.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
✨✨✨✨✨✨✨ በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!! @strong_grlis For any comment & cross @tsii_ad0

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 03 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Мотивація та цитати.

28 632
Підписники
-2824 години
-2927 днів
-86930 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '260
в 0 каналах
серпень '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+290
в 2 каналах
Get PRO
червень '26
+453
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+633
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+990
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+882
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+940
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+1 827
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+1 146
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+890
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+1 573
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+1 994
в 1 каналах
Get PRO
серпень '25
+1 421
в 0 каналах
Get PRO
липень '250
в 0 каналах
Get PRO
червень '250
в 0 каналах
Get PRO
травень '250
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+534
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+570
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+568
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+869
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+1 885
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+2 995
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+2 046
в 2 каналах
Get PRO
вересень '24
+3 664
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+3 280
в 2 каналах
Get PRO
липень '24
+4 268
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+648
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+611
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+1 805
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+2 827
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+2 194
в 1 каналах
Get PRO
січень '24
+2 097
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+3 149
в 1 каналах
Get PRO
листопад '23
+3 994
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '23
+7 484
в 6 каналах
Get PRO
вересень '23
+8 457
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+1 194
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+779
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+535
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+302
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+945
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+1 625
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
03 вересня0
02 вересня0
01 вересня0
Дописи каналу
ካነበብኩት :-ትክክለኛ ውሳኔዎች በሰዓቱ እና በጊዜው ካልተወሰኑ ስህተት ይሆናሉ ። !!አስተውል የጀበና ቡና እንደተቀዳ  ወዲያው አይጠጣም እስኪሰክን መጠበቅ አለብህ ፤ ምክንያቱም በፍጥነት ከጠጣኸው አተላውን ትጠጣለህ ፤ እንዲሁም ለረጅም ደቂቃዎች ካቆየው ይቀዘቅዝ እና ጣዕሙን ያጣል ። ስለዚህ እናንተም በህይወታችሁ ውስጥ ስትወስኑ በትክክለኛው ጊዜ እና ሰዓት መሆን አለበት ከቸኮላችሁ ልክ እንደቡናው አተላውን ይደርሳችኋል በጣም ካቆያችሁ ውሃ ውሃ ይላችኋል ስለዚህ በትክክለኛው ሰዓት በመጠቀም ትክክለኛ ጣዕም ያጣጥሙ ። 👌👌              

2
📌 በምድር ላይ ሆኖ ዘለዓለማዊ ዋጋ ያለውን ሥራ መሥራት ይቻላል! በምድር ላይ ሆኖ ዘለዓለማዊ ዋጋ ያለው ሥራ መሥራት ማለት ከዚህ አለም በስትያ ላለን ሕይወት አሁን በዚህ ምድር ሳለን የምናከማቸው መንፈሳዊ ስንቅ ማለት ነው። እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው ለጊዜያዊና ሥጋዊ ፍላጎቶች ማለትም ለመብላት፣ ለመጠጣት፣ ለመልበስና ለመዝናናት ብቻ አይደለም። እነዚህ ነገሮች በምድር ላይ ለመቆየት የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች እንጂ የሕይወታችን ዋና ዓላማ አይደሉም፤ ይልቁንም የሰው ልጅ የተፈጠረው እግዚአብሔርን ለማወቅና ለማምለክ፣ በፍቅርና በቅድስና በመመላለስ ዘለዓለማዊ ፍሬ ለማፍራት፣ ሰዎችን ለማገልገል እና የተሰጠውን ጊዜና ሀብት ለበጎ ነገር የሚያውል መልካም መጋቢ ለመሆን ነው። በምድር ላይ በሀብት ብንበለጽግ፣ ብዙ ቤቶችና ውድ መኪኖች ቢኖሩንም፣ ስንሞት ከእነዚህ ንብረቶች አንዱንም እንኳ ይዘን መሄድ እንደማንችል መረዳት ያስፈልጋል። ስለዚህ ምድር ጊዜያዊ መቆያና ወደፊት ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወት የምንሸጋገርበት የመዘጋጃ ቦታ እንጂ የዘለዓለም መኖሪያችን አለመሆኗን ተገንዝቦ በጥንቃቄ መኖር አስፈላጊ ነው። በመሆኑም ሰው በምድር ላይ ሲኖር ሚዛናዊ ሕይወትን መምራት ይኖርበታል። በምድር ላይ ለመኖር የሚያስፈልጉትን ነገሮች ለማሟላትና ምድራዊ ችግሮችን ለመፍታት እንደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ያሉ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጣቸውን እውቀት በአገባብ በመጠቀም ጠንክሮ በመስራት እንዲሁም ደግሞ በዋናነትና በቀዳሚነት ግን ሙሉ ትኩረታችንን በእነዚህ ምድራዊና ቁሳዊ ነገሮች ላይ ብቻ ሳይሆን ዘለዓለማዊ ሕይወታችንን ማዕከል ባደረገ መልኩ ሚዛናችንን ጠብቀን ልንኖር ይገባናል። እግዚአብሔር ወደቅድስቲቱ ከተማ በሰላም ያግባን ተባረኩ። ✍️ Kibrayehu Yishak https://t.me/compass_clcm
140
3
🌼ለአዲስ አመት ለሴት ልጆዎ ከኛ ይሸምቱ🌼 🌼በተለያየ size እና color ምርጫ🌼 🌼ቀድመው ይዘዙ👇👇 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብር+5
🌼ለአዲስ አመት ለሴት ልጆዎ ከኛ ይሸምቱ🌼 🌼በተለያየ size እና color ምርጫ🌼 🌼ቀድመው ይዘዙ👇👇 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ 🌼join👉👉https://t.me/joyonlinemarket03
173
4
ቢል ጌትስ እና ማርክ ዙከርበርግ ዩኒቨርስቲ አቋርጠው ስለተሳካላቸው ብቻ፣ ትምህርት ዋጋ የለውም ማለት አይደለም። እነሱ ያቋረጡት ትምህርቱ ስለከበዳቸው ሳይሆን፣ ከትምህርቱ የሚበልጥ ሀሳብ እና የቢዝነስ እድል እጃቸው ላይ ስለነበር ነው።ስለዚህ ማንኛውም ሰው ትምህርቱን ከማቋረጡ በፊት አሳመኝ የሆነ ሕይወቱን የሚለውጥበት ተግባራዊ እቅድ ያስፈልገዋል። 📕ርዕስ፦7ቱ የስኬታማ ሰዎች ልማዶች ✍️ደራሲ፦ስቴቨን ኮቪይ
199
5
🌼አዲስ የስራ ዕድል በአዲስ ዓመት ከJoy Online Market🌼 🌼እቃዎችን ያለምንም መነሻ Capital እየተረከቡ በእያንዳንዱ ሽያጭ Commission ያግኙ🌼 ✨ተማሪዎችን በልዩ ሁኔታ እናበ
🌼አዲስ የስራ ዕድል በአዲስ ዓመት ከJoy Online Market🌼 🌼እቃዎችን ያለምንም መነሻ Capital  እየተረከቡ በእያንዳንዱ ሽያጭ Commission ያግኙ🌼 ✨ተማሪዎችን በልዩ ሁኔታ እናበረታታለን ✨ገኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ሁሉ እንድታናግሩን እንጋብዛችኋለን ✨ 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ
213
6
🌼Hand Made Bags 🛍Dm to order ☎️0914964388 & 0920917915 📥@Buterfly077 ✨በጭሮ ከተማ እና አካባቢዋ ላላችሁ ከነፃ Delivery ጋር
🌼Hand Made Bags 🛍Dm to order ☎️0914964388 & 0920917915 📥@Buterfly077 ✨በጭሮ ከተማ እና አካባቢዋ ላላችሁ ከነፃ Delivery ጋር
1
7
🛍On Hand ✨With fair price contact to order☎️ 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አ+8
🛍On Hand ✨With fair price contact to order☎️ 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ Join: https://t.me/leesshoe
263
8
🛍On Hand ✨With fair price contact to order☎️ 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አ+7
🛍On Hand ✨With fair price contact to order☎️ 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ Join: https://t.me/leesshoe
282
9
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
22
10
+5
Немає тексту...
1
11
+9
Немає тексту...
1
12
+9
Немає тексту...
1
13
+9
Немає тексту...
1
14
🛍On Hand ✨With fair price contact to order☎️ 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አ+9
🛍On Hand ✨With fair price contact to order☎️ 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ Join: https://t.me/leesshoe
326
15
🌼Nwe Arrived🌼 ✨ሀገርኛ ጫማዎች በተለያዩ ምርጫዎች 🛍DM To Order 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን
🌼Nwe Arrived🌼 ✨ሀገርኛ ጫማዎች በተለያዩ ምርጫዎች 🛍DM To Order 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ Join: https://t.me/joyonlinemarket03
289
16
🛍On Hand ✨With fair price contact to order☎️ 📥@joymarket03 ☎️ +251972189471 📍ሐረር 👉አራተኛ 👉ወደ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ አለፍ ብሎ ዳሽን ባንክ ያለበት ፎቅ.... 1ኛ ፎቅ Join: https://t.me/leesshoe
272
17
Немає тексту...
281
18
ውጤት ተለቋል፤ ግን ጥያቄ ቁጥር 11 ላይ ወድቃችኋል?  እኔ አበበ ነኝ እንበል፤ እናንተ ደግሞ ጫላ ናችሁ! ዛሬ ሁለታችንም ጨው እንድንሠራ አንድ ዓይነት ላብራቶሪ ውስጥ ገባን። በኬሚስትሪ ሕግ ጨው ለመሥራት ሶዲየም እና ክሎሪን የተባሉ ሁለት ንጥረ ነገሮች የግድ መዋሃድ አለባቸው። እኔ ብሔራዊ ፈተና 500 ስላመጣው አንድ ትልቅ ጆንያ ሶዲየም ተሰጠኝ።ሶዲየም ሲታይ በጣም ያምራል።ነገር ግን ብቻውን ለምግብነት አይውልም።እንዲያውም ውኃ ቢነካው ይፈነዳል። እናንተ ደግሞ ውጤታችሁ ከ300 በታች ስለሆነ የተሰጣችሁ ትንሽዬ ክሎሪን ጋዝ ብቻ ነው እንበል። ክሎሪን ደግሞ ብቻውን መርዛማ ጋዝ ነው።ሶዲየምም ብቻውን ጨው አይሆንም፣ ክሎሪንም ብቻውን ጣዕም አይሰጥም።ሁለቱ ንጥረ ነገሮች ተገናኝተው ቦንድ ካልፈጠሩ በስተቀር ለምግብ የሚሆን ጣፋጭ ጨው ማግኘት አይቻልም። የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁ ልክ እንደ አንዱ ንጥረ ነገር ነው።ያገኛችሁት 600 ወይም ከፍተኛ ውጤት ቢሆንም  ተግባራዊ ክህሎት ወይም ሁለተኛው ንጥረ ነገር ከሌላችሁ ውጤታችሁ ወይም ሶዲየሙ ብቻውን የሚፈነዳና ጥቅም የሌለው ነገር ሆኖ ይቀራል። ዓለም ደግሞ ሶዲየም ስላላችሁ ወይም ውጤት ስላመጣችሁ አታጨበጭብላችሁም፤ ጣፋጭ  ጨው ወይም ጥቅም እንድትሰጧት ግን ትፈልጋለች። ይሄ ማለት ከፍተኛ ውጤት ወይም 500 ነጥብ ባገኝም ክህሎት ካሌለኝ ተወዳዳሪ አይደለሁም።ወይም ያለኝን ብዙ ሶዲየም ወደ ጨው መቀየር አልችልም።ወደ ጨው ካልቀየርኩት ደግሞ ስለማልጣፍጥ ወይም ጥቅም ስለማለሰጥ  አውጥተው ይጥሉኛል።በተጨማሪም ዝቅተኛ ውጤት አምጥታችሁና ክሎሪኑን ብቻ ይዛችሁ ከተቀመጣችሁ ክሎሪን ብቻውን መርዛማ ጋዝ ስለሆነና ጣዕም ስለሌለው በብዙ ክህሎት ባለቸው ሰዎች እየተቀደማችሁ ወደ ኃላ  ትቀራላችሁ።ግን ራሳችሁን የተለያዩ ክህሎት ብታስተምሩ ተፈላጊነታችሁ እየጨመረ፤ልክ እንደ ጨው እየጣፈጣችሁ ትሄዳላችሁ።ስለዚህ ብታልፉም ብትወድቁም ጨው ለመሆን፤ጥቅም ለመስጠትና ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር የተለያዩ ወሳኝ ክህሎቶችን ተማሩ።ሰዎች ከእናንተ የማይርቁበት የሆነ ክህሎት ካላችሁ በየትኛውም ቦታ ተፈላጊ ናችሁ።
361
19
🚀 እንኳን ደስ አላችሁ—ፈተናውን አልፋችኋል! ቀጣዩ ዕቅዳችሁስ ምንድን ነው?  🎓🎉የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናውን በስኬት ላለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! ነገር ግን ፈተናውን ማለፍ የመጀመሪያው እርምጃ ብቻ ነው። አዲስ የትምህርት ሥርዓት፣ የካምፓስ ሕይወት፣ ከፍተኛ ውድድርና የጊዜ አጠቃቀም ቀጣዮቹ ፈተናዎቻችሁ ናቸው። PreXam ለዩኒቨርሲቲ ሕይወት ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ፣ እውቀታችሁን እንድትመዝኑና ውጤታችሁን እንድታሳድጉ ከጎናችሁ ነው። 🔥 በPreXam ምን ታገኛላችሁ? 🧑‍🏫 ምክርና መመሪያ (Mentorship) ከፍተኛ GPA ካስመዘገቡ እና የካምፓስ ሕይወትን በስኬት ካለፉ ተማሪዎች የጥናት፣ የጊዜ አጠቃቀምና የራስ አያያዝ ምክር። 📝 ልዩ የሙከራ ፈተናዎች (Special Exams) በcommon ኮርሶች ላይ ያተኮሩ፣ ለዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች በብቃት እንድትዘጋጁ የሚረዷችሁ ፈተናዎች። 🤖 የቴሌግራም Quiz Bot(@prexambot) በየምዕራፉ እውቀታችሁን ፈትሹ፣ ተለማመዱ፣ የፈተና ዝግጁነታችሁንም አረጋግጡ። 🏫 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት መመሪያ ከቤተሰብ ርቆ መኖርን፣ አዲስ ባህልን፣ የካምፓስ ነፃነትንና የአቻ ግፊትን በጥበብ መቋቋም ተማሩ። ⚠️ ተግዳሮቶችን የማሸነፊያ ስልቶች የትምህርት መደራረብን፣ የፈተና ጭንቀትንና የጊዜ እጥረትን ለመቆጣጠር ተግባራዊ ዘዴዎችን ያግኙ። 🎯 የህልማችሁን የትምህርት ክፍል ለመቀላቀል ዝግጅት በመጀመሪያው ዓመት ጠንካራ ውጤት በማስመዝገብ Medicine፣ Software Engineering፣ Law፣ Computing እና ሌሎች ተፈላጊ ክፍሎችን ለመቀላቀል የሚረዳ ስትራቴጂ። 🎯 PreXam — የእናንተ ዝግጅት። የእናንተ ማኅበረሰብ። የእናንተ ነገ። 📲 አሁኑኑ የPreXam ማኅበረሰብን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/+Mcc3bplklBA3MTI0 👉 https://t.me/+Mcc3bplklBA3MTI0 #PreXam #PreXamBot #Freshman #UniversityExams #CommonCourses #UniversityLife #EthiopianStudents #Mentorship #CampusChallenges #StudentSuccess #Ethiopia
378
20
እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ሮሜ 8:28    "የእግዚአብሔር ኃይል ሺህ ዓለማትን የመፍጠርና በበረከት የመሙላት ብቃት አለው፤ ኃይሉ ተራሮችን እንደ ትቢያ ሊያደቅቅ፣ ባሕርን ሊያቃጥልና ሰማይን ሊያጠፋ ይችላል፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ኃይል በአማኙ ላይ ከቶ ፍቅር የጎደለውን ነገር አያደርግም። ክርስቲያን ሆይ! እግዚአብሔር ለገዛ ወገኖቹ ጨካኝ ወይም ክፉ ሊሆን እንደማይችል እርግጠኛ ሁን። እግዚአብሔር በበረከትና በምቾት ጊዜ እንደሚራራልህ ሁሉ፣ በመከራ ውስጥ እንድታልፍ ሲፈቅድም እንዲሁ ደግ ነው። ጥያቄው 'አንተ የእርሱ ልጅ ነህ ወይ?' የሚለው ብቻ ነው። ልጁ ከሆንክ፣ ተግሣጹ እንኳ የፍቅሩ መገለጫ ነው።"    ቻርለስ ስፐርጀን @kavod_word
511